ናፍቀሽኛል በብዙ
ናፍቀሽኛል ሳላይሽ
ጠረንሽን ሳልስበው
ከንፈርሽን ሳልስመው
ገላሽን ሳልሞቀው
እቅፍሽን ስላለው
አካልሽን ሳልነካው
ናፍቀሽኛል በብዙ
እንዲ ከቀጠለ
ብዙ ነው መዘዙ
ናፍቀሽኛል በባዶ
አቅሜን እስከማጣ
ሆነብኝ በረዶ
አትናፍቂኝ በጭራሽ
ወይ እኔ ካልመጣሁ
ወይ አንቺ ካልመጣሽ
ሀገር ላገር ሆነን በሩቅ ተነፋፍቀን
ምኑንም ላናተርፍ ምንም ሳኒ'ዘው
ደርሶ ባዶ ሜዳ ዝም ብሎ መንከርፈፍ
በመፋቀር ሰበብ በዜሮ መንሳፈፍ
ፍሬ ካላፈራ ጥንስሱ ካልጣመ
የምን ሸጋ ለሊት ? ከንቱ ህልም አለመ!
ተይ እንቀጣጠር
ተይዞ ግን እንገናኝ
መርሳት በርሽ ሳይቆም መረሳት ሳይወርሰኝ
ተይ ግን ቶሎ ልምጣ
ተይ ግን በቶሎ ነይ
በመጠበቅ መሀል ምን ይታወቅና
ቀድሞ የሚሄደው ተነጥቆ ከሰማይ
@gGetem
ናፍቀሽኛል ሳላይሽ
ጠረንሽን ሳልስበው
ከንፈርሽን ሳልስመው
ገላሽን ሳልሞቀው
እቅፍሽን ስላለው
አካልሽን ሳልነካው
ናፍቀሽኛል በብዙ
እንዲ ከቀጠለ
ብዙ ነው መዘዙ
ናፍቀሽኛል በባዶ
አቅሜን እስከማጣ
ሆነብኝ በረዶ
አትናፍቂኝ በጭራሽ
ወይ እኔ ካልመጣሁ
ወይ አንቺ ካልመጣሽ
ሀገር ላገር ሆነን በሩቅ ተነፋፍቀን
ምኑንም ላናተርፍ ምንም ሳኒ'ዘው
ደርሶ ባዶ ሜዳ ዝም ብሎ መንከርፈፍ
በመፋቀር ሰበብ በዜሮ መንሳፈፍ
ፍሬ ካላፈራ ጥንስሱ ካልጣመ
የምን ሸጋ ለሊት ? ከንቱ ህልም አለመ!
ተይ እንቀጣጠር
ተይዞ ግን እንገናኝ
መርሳት በርሽ ሳይቆም መረሳት ሳይወርሰኝ
ተይ ግን ቶሎ ልምጣ
ተይ ግን በቶሎ ነይ
በመጠበቅ መሀል ምን ይታወቅና
ቀድሞ የሚሄደው ተነጥቆ ከሰማይ
@gGetem
የሆሄያት ህብር📝📝
የሆሄያት ህብር| @gGetem – ክህደት ክፍል 10 - Destination unknown
ቀጣዩ ክፍል ነገ ቀን ይለቀቃል
ክህደት ክፍል 11 - Destination unknown
የሆሄያት ህብር @gGetem
ክህደት ክፍል 12 - Destination unknown
የሆሄያት ህብር @gGetem
ቢጣል አላነሳም!!!
(ገጣሚ እና ተርጓሚ፦ሊዮ ማክ)
ብታምኚም ባታምኚም
ቢጣል አላነሳም።
የሴትነትሽ ወግ
ያንቺነትሽ ማዕረግ
የተፈጥሮነት ህግ፤
ሲለግስ...
ሲያዋርስ..
ሲያላብስ...
አንቺ ላይ ግን ሲደርስ
ፍቺ አልባ ሆነ...
ያንቺ ቀሚስ መልበስ።
ከልኩ ተናንሰሽ ከማንነት ቁናው
የሔዋንን ፀጋ አጥብቀሽ ስትሸሺው
የሰሪሽን ፍቃድ በእርግማን ቆጠርሺው።
ደግሞ...እስኪመስለኝ ድረስ
ክፋት ለመሸከም ያበጀው ማህፀን
በረመጥ ሲቃጠል የአዳም አንድ ጎን
ከራሱ ሲያነጉደው የስራሽ ሰመመን
ባንቺ ምክንያት ሆነ ሴትነት ሚመዘን።
ታዲያ...በየመንገዱ ዳር የሚታየው መጪ
ሁሉ መስሎ ታየኝ ክፋትን አመንጪ።
ስለ...እዚህ
ብታምኚም ባታምኚም
ቢጣል አላነሳም
ባንቺ ስለሳልኩት የቀሚስን ቀለም።
😢፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
"አንቺን መሳይ ለሆኑ በአዳም እንባ ጎጆአቸውን ለሚገነቡ እና በማንነታቸው የሀፍረት ወጥመድ ተጠምደው ለሚሰቃዩት ይሁን"
for comment 🫳 @leoyri
For join🫳 @gGetem
(ገጣሚ እና ተርጓሚ፦ሊዮ ማክ)
ብታምኚም ባታምኚም
ቢጣል አላነሳም።
የሴትነትሽ ወግ
ያንቺነትሽ ማዕረግ
የተፈጥሮነት ህግ፤
ሲለግስ...
ሲያዋርስ..
ሲያላብስ...
አንቺ ላይ ግን ሲደርስ
ፍቺ አልባ ሆነ...
ያንቺ ቀሚስ መልበስ።
ከልኩ ተናንሰሽ ከማንነት ቁናው
የሔዋንን ፀጋ አጥብቀሽ ስትሸሺው
የሰሪሽን ፍቃድ በእርግማን ቆጠርሺው።
ደግሞ...እስኪመስለኝ ድረስ
ክፋት ለመሸከም ያበጀው ማህፀን
በረመጥ ሲቃጠል የአዳም አንድ ጎን
ከራሱ ሲያነጉደው የስራሽ ሰመመን
ባንቺ ምክንያት ሆነ ሴትነት ሚመዘን።
ታዲያ...በየመንገዱ ዳር የሚታየው መጪ
ሁሉ መስሎ ታየኝ ክፋትን አመንጪ።
ስለ...እዚህ
ብታምኚም ባታምኚም
ቢጣል አላነሳም
ባንቺ ስለሳልኩት የቀሚስን ቀለም።
😢፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
"አንቺን መሳይ ለሆኑ በአዳም እንባ ጎጆአቸውን ለሚገነቡ እና በማንነታቸው የሀፍረት ወጥመድ ተጠምደው ለሚሰቃዩት ይሁን"
for comment 🫳 @leoyri
For join🫳 @gGetem
"እየውልህ ወዳጄ! ቤትን የሚያደምቀው ቀለም አይደለም። ፈገግታዋ ከቀለም በላይ የሚያበራ ቆንጆ ሚስት ፈልገህ አግባ። ትልቁና ወደር የሌለው ደማቅ ቀለም ፍቅር ነው። የፍቅር ቀለም አይደበዝዝምም በሌላም ቀለም አይጠፋም። ህያው ሆኖ የሚገኝ የፍቅር ቀለም እስኪገኝ ሰው ቀለም ሲያሳድድ ይኖራል።"
📚 ርዕስ፦ ዙበይዳ
✍️ ፀሃፊ፦ አሌክስ አብርሃም
https://www.tg-me.com/gGetem
📚 ርዕስ፦ ዙበይዳ
✍️ ፀሃፊ፦ አሌክስ አብርሃም
https://www.tg-me.com/gGetem
Telegram
የሆሄያት ህብር📝📝
ውድ የሆሄያት ህብር ቻናል ቤተሰቦች ስለተቀላቀሉን እናመሰግናለን።👍👍
ቻናላችን፦
👉በግጥም 📔📰📼📼
👉በድርሰት📚📚
👉በትረካ📀🎼
👉በስዕል🃏🃏
👉ወጎች📜📜
👉በአጫጭር ልብ ወለዶች ወደ እናንተ እንደርሳለን።
ለሀሳብ እና አስተያየት
፦ሊዮ ማክ፦ @Leoyri
፦ዮሲ ማን፦ @yosikeman
፦የሪ፦ @yerijo
ወደ ቻናላችን ለመቀላቀል 👉 @gGetem
ቻናላችን፦
👉በግጥም 📔📰📼📼
👉በድርሰት📚📚
👉በትረካ📀🎼
👉በስዕል🃏🃏
👉ወጎች📜📜
👉በአጫጭር ልብ ወለዶች ወደ እናንተ እንደርሳለን።
ለሀሳብ እና አስተያየት
፦ሊዮ ማክ፦ @Leoyri
፦ዮሲ ማን፦ @yosikeman
፦የሪ፦ @yerijo
ወደ ቻናላችን ለመቀላቀል 👉 @gGetem
ክህደት ክፍል 13 - Destination unknown
የሆሄያት ህብር | @gGetem