የ2017 የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ጊዜያዊ ሰርቲፊኬታችሁን በቀላሉ ለማውረድ (Download) የሚከተሉትን አማራጮች ተጠቀሙ።
1. ድረ-ገጽ (Website):
result.eaes.et
2. ቴሌግራም ቦት (Telegram Bot):
www.tg-me.com/EAESbot
1. ድረ-ገጽ (Website):
result.eaes.et
2. ቴሌግራም ቦት (Telegram Bot):
www.tg-me.com/EAESbot
Telegram
EAES 🇪🇹 Result bot
EAES: Official Bot.
1. result.eaes.et
2. SMS 6284
1. result.eaes.et
2. SMS 6284
👍7❤5👏2
የ100 ተማሪዎች የግሎብዶክ አካዳሚ ቻሌንጅ አሁን ተጀምሯል! 🎉
ለ100 እድለኞች ሙሉ የአንድ አመት ፓኬጅ ተዘጋጅቷል!
Like, comment and copy link !
https://vm.tiktok.com/ZMADYLNKw/
ለ100 እድለኞች ሙሉ የአንድ አመት ፓኬጅ ተዘጋጅቷል!
Like, comment and copy link !
https://vm.tiktok.com/ZMADYLNKw/
TikTok
TikTok · GlobeDock Academy
1372 likes, 194 comments. “የ100 ተማሪዎች የግሎብዶክ አካዳሚ ቻሌንጅ አሁን ተጀምሯል! 🎉 ለ100 እድለኞች ሙሉ የአንድ አመት ፓኬጅ ተዘጋጅቷል!”
❤10👍5👏5🙏3
🥇We’re excited to announce our very first scholarship winner
Congratulations to Samiya
Stay tuned more winners will be announced soon.
You could be the next one just make a video and share it.
Don’t forget to copy the link to our video as well.
👉 https://vm.tiktok.com/ZMADYnNEf/

Visit TikTok to discover videos!
Watch, follow, and discover more trending content.
❤12👌1
We’re excited to announce our second scholarship winner 🎉 Congratulations to Nade! 🙌
Keep making and sharing your videos you could be the next winner. Watch here
👉https://vm.tiktok.com/ZMADj8KCf/
Keep making and sharing your videos you could be the next winner. Watch here
👉https://vm.tiktok.com/ZMADj8KCf/
❤8
GlobeDock Academy pinned «የ100 ተማሪዎች የግሎብዶክ አካዳሚ ቻሌንጅ አሁን ተጀምሯል! 🎉 ለ100 እድለኞች ሙሉ የአንድ አመት ፓኬጅ ተዘጋጅቷል! Like, comment and copy link ! https://vm.tiktok.com/ZMADYLNKw/»
🌼 በአዲስ አመት አዲስ ስጦታ! 🎁
🎊 በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው የግሎብዶክ አካዳሚ አፕሊኬሽን እነሆ ተለቋል!
✨ ብዙዎቻችሁ ስትጠይቁን የነበረውን ጥያቄ ሰምተናል ፣ የትምህርት ጉዞአችሁን ይበልጥ ቀላል እና አስደሳች የሚያደርጉ አዳዲስ የአፕ ፊቸርስ አካትተናል።
📲 አፕሊኬሽኑን አሁኑኑ አውርዳችሁ የአዲሱን ዓመት ስጦታ ተቀበሉ።
👉🏼 https://bit.ly/4nd2Znc

❤5
❤10👍2👏2
🎓 የ2018 የብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች የስኬት ጉዟችሁን ዛሬውኑ ከግሎብዶክ አካዳሚ ጋር ጀምሩ።
📲 ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ፈተና ለምትወስዱ ተማሪዎች፣ ከአንድ በላይ ክፍል ለመመዝገብ ለምትፈልጉ ተማሪዎች የ50% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
Like, comment and copy link !
https://vm.tiktok.com/ZMADQgFRw/
📲 ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ፈተና ለምትወስዱ ተማሪዎች፣ ከአንድ በላይ ክፍል ለመመዝገብ ለምትፈልጉ ተማሪዎች የ50% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
Like, comment and copy link !
https://vm.tiktok.com/ZMADQgFRw/
❤13
🎁 የግሎብዶክ አካዳሚ አዲስ ቻሌንጅ!
⏰ ዛሬ ማታ አምስት አሸናፊዎችን የሚሸልም ወርሃዊ ነፃ ፓኬጅ ይዘንላችሁ እንመጣለን! ለመወዳደር ዝግጁ ሁኑ።
ቻሌንጅ የሚካሄደው ዛሬ ከምሽቱ 1 ሰዓት ላይ በሚለቀቀው የቲክቶክ ቪዲዮ ላይ ነው።
ለመወዳደር የሚጠበቅባችሁ፡
1️⃣ አዲሱን የግሎብዶክ አፕ እንዳወረዳችሁ የሚያሳይ ስክሪንሾት (screenshot) ኮሜንት ማረግ።
2️⃣ ቪዲዮውን ላይክ፣ ኮፒ ሊንክ እና ሼር ማረግ
📲 ዛሬ ከምሽቱ 1 ሰዓት ላይ በቲክቶክ ቻናላችን ይጠብቁን!

❤17👌2
🚨Reminder
🏆 The first round winner of yesterday’s Globedock Academy yearly scholarship package will be officially announced this Saturday.
Don’t forget to check back to see who has secured this amazing opportunity!

❤17🔥2
🧪Learn how to balance chemical equations with the algebraic method.
🥼Teacher Girma makes chemistry simple & clear!
Watch the video here 👉https://vm.tiktok.com/ZMAU5pXC1/
🥼Teacher Girma makes chemistry simple & clear!
Watch the video here 👉https://vm.tiktok.com/ZMAU5pXC1/
TikTok
TikTok · GlobeDock Academy
2316 likes, 40 comments. “Mr. Girma makes algebraic methods in chemistry simple & clear Download Globedock Academy and study smart”
👍11❤6💯1
⏺️ የቴሌግራም ላይቭ ሴሽን!
ዛሬ ማታ ከ2 ሰዓት ጀምሮ ለ 30 ደቂቃ ብቻ የሚቆይ ስለ አዲሱ የግሎብዶክ አካዳሚ አፕ እና አዳዲስ ባህሪያት የምንነጋገርበት ልዩ የቴሌግራም ላይቭ ሴሽን አዘጋጅተናል።
በዚህ ቀጥታ ስርጭት ላይ፣ አፕሊኬሽኑን እንዴት በተሻለ መንገድ መጠቀም እንደምትችሉ እና አዲሶቹን አማራጮች በዝርዝር እናስተዋውቃችኋለን።
እንዲሁም ጥያቄና መልስ የምናደርግበት ሰዓት ስለሚኖር፣ ማንኛውንም ያላችሁን ጥያቄ እዛው ላይ ጠይቃችሁ መልስ ማግኘት ትችላላችሁ።
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
#GlobeDockAcademy #LiveSession #StudySmart #NewFeatures

👍16❤15👌2
GlobeDock Academy pinned «⏺️ የቴሌግራም ላይቭ ሴሽን! ዛሬ ማታ ከ2 ሰዓት ጀምሮ ለ 30 ደቂቃ ብቻ የሚቆይ ስለ አዲሱ የግሎብዶክ አካዳሚ አፕ እና አዳዲስ ባህሪያት የምንነጋገርበት ልዩ የቴሌግራም ላይቭ ሴሽን አዘጋጅተናል። በዚህ ቀጥታ ስርጭት ላይ፣ አፕሊኬሽኑን እንዴት በተሻለ መንገድ መጠቀም እንደምትችሉ እና አዲሶቹን አማራጮች በዝርዝር እናስተዋውቃችኋለን። እንዲሁም ጥያቄና መልስ የምናደርግበት ሰዓት ስለሚኖር፣ ማንኛውንም…»
🚨የመጀመሪያው ዙር ቻሌንጅ አሸናፊዎች!
በግሎብዶክ አካዳሚ የመጀመሪያ ዙር ቻሌንጅ ላይ በንቃት ተሳትፋችሁ፣ እድለኞች ሆናችሁ ለወጣችሁ አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!
አሸናፊዎች ሽልማታችሁን በሚቀጥለው ሳምንት ሰኞ የምትቀበሉ ይሆናል።
ለተሳተፋችሁ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን። እያንዳንዱ ቅዳሜ አዳዲስ አሸናፊዎችን የምናሳውቅ ስለሆነ፣ ቪዲዮዎቻችሁን መስራት በመቀጠል አሁንም እድል አላችሁ።
https://vm.tiktok.com/ZMAUxFQUg/
በግሎብዶክ አካዳሚ የመጀመሪያ ዙር ቻሌንጅ ላይ በንቃት ተሳትፋችሁ፣ እድለኞች ሆናችሁ ለወጣችሁ አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!
አሸናፊዎች ሽልማታችሁን በሚቀጥለው ሳምንት ሰኞ የምትቀበሉ ይሆናል።
ለተሳተፋችሁ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን። እያንዳንዱ ቅዳሜ አዳዲስ አሸናፊዎችን የምናሳውቅ ስለሆነ፣ ቪዲዮዎቻችሁን መስራት በመቀጠል አሁንም እድል አላችሁ።
https://vm.tiktok.com/ZMAUxFQUg/
TikTok
TikTok · GlobeDock Academy
160 likes, 38 comments. “በግሎብዶክ አካዳሚ የመጀመሪያ ዙር ቻሌንጅ ላይ በንቃት ተሳትፋችሁ፣ እድለኞች ሆናችሁ ለወጣችሁ አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! አሸናፊዎች ሽልማታችሁን በሚቀጥለው ሳምንት ሰኞ የምትቀበሉ ይሆናል። ለተሳተፋችሁ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን። እያንዳንዱ ቅዳሜ አዳዲስ አሸናፊዎችን የምናሳውቅ ስለሆነ፣ ቪዲዮዎቻችሁን መስራት በመቀጠል አሁንም እድል አላችሁ።”
❤15🔥12🤯7👍2