Telegram Web Link
አዲሱ የትምህርት ዘመን በልዩ እድል ተጀምሯል!

ግሎብዶክ አካዳሚ ተማሪዎችን ለማበረታታት አመታዊ ምዝገባን በ2,500 ብር ብቻ አዘጋጅቷል።

በዚህም እስከ 28% ቅናሽ ታገኛላችሁ ይህን አጋጣሚ ተጠቅማችሁ የትምህርት ጊዜያችሁን የተሻለ እና የበለጠ ውጤታማ አድርጉት።

አሁኑኑ ይመዝገቡ! 👉🏼 https://bit.ly/4nd2Znc
10😁4👍2🙏2
እጅግ በጣም በቀላሉ፣ ዓይኖቻችሁን ጨፍናችሁ ሊሰሩት የሚችሉት የሂሳብ ስሌት!

ሙሉ ቪዲዮውን አሁኑኑ በቲክቶክ ላይ ይመልከቱ!
like, comment and copylink

https://vm.tiktok.com/ZMAyH4HWX/
13👍4👏4🔥3
📶 ተማሪዎች፣ ለማጥናት ኢንተርኔት ያስፈልገኛል ብላችሁ አትጨነቁ!

📲 አሁን ግሎብዶክ አካዳሚ ላይ ያሉትን ሁሉንም ትምህርታዊ ቪዲዮዎች እና ማስታወሻዎች አንድ ጊዜ ብቻ በማውረድ በማንኛውም ቦታ እና በማንኛውም ጊዜ ያለ ኢንተርኔት መጠቀም ትችላላችሁ።

ይህ አዲስ አገልግሎት፣ የትምህርት ጊዜያችሁን ሙሉ በሙሉ እንድትቆጣጠሩ ያደርጋችኋል። ዳታ አያስፈልግም፣ የዋይፋይ ፍለጋ የለም በቃ! አፕልኬሽኑን አውርዳችሁ ዛሬውኑ ማጥናት ጀምሩ።

Watch the video on TikTok

👉https://vm.tiktok.com/ZMAyQhLhT/
24👍6
GlobeDock Academy pinned «አዲሱ የትምህርት ዘመን በልዩ እድል ተጀምሯል! ግሎብዶክ አካዳሚ ተማሪዎችን ለማበረታታት አመታዊ ምዝገባን በ2,500 ብር ብቻ አዘጋጅቷል። በዚህም እስከ 28% ቅናሽ ታገኛላችሁ ይህን አጋጣሚ ተጠቅማችሁ የትምህርት ጊዜያችሁን የተሻለ እና የበለጠ ውጤታማ አድርጉት። አሁኑኑ ይመዝገቡ! 👉🏼 https://bit.ly/4nd2Znc»
ከግሎብዶክ አካዳሚ አፕ ጋር በተያያዘ ችግር ወይም ጥያቄ ካለ፣ እዚህ የቴሌግራም ድጋፍ መስመራችን ላይ ያግኙን።

👉
https://www.tg-me.com/globedock_academy_support_bot
24👍3👏3👌2
🥇ማትሪክ ይታለፋል!

🟢 የዘንድሮውን የብሔራዊ ፈተና በልዩ ዝግጅት እና በልበ ሙሉነት ለመጋፈጥ ተዘጋጅታችኋል? ቀድሞ መዘጋጀት ለላቀ ውጤት ወሳኝ ነው!

📑 ግሎብዶክ አካዳሚ ገና ከጅምሩ ለእናንተ ተብሎ የተዘጋጀ ምርጥ የትምህርት መተግበሪያ ነው። በትምህርት ቤት ያልገባችሁ ወይም ከወዲሁ ለፈተናው በደንብ መዘጋጀት የምትፈልጉ ሁሉ፣ አሁን ባላችሁበት ሆነው በስልካችሁ ብቻ ማንኛውንም ትምህርት መከለስ ትችላላችሁ። ስኬታማ የትምህርት ዘመን ለመጀመር የሚያስፈልጋችሁን እገዛ ሁሉ እጃችሁ ላይ ታገኛላችሁ።

በግሎብዶክ አካዳሚ ያጠኑ ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገባቸውን እያረጋገጥን፣ ለእናንተም ይህንን ስኬት ለማምጣት ተዘጋጅተናል።

ትምህርቱ ላይ በቂ  እውቅት ባላቸው መምህራን የተዘጋጀውን

ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን  ( Lecture Videos )
አጫጭር ማስታወሻዎች (  Short Notes  )
ጥያቄዎች  (Quizzes)
ተጨማሪ የጥያቄዎችና የማብራሪያዎች ስብስብ በቅርብ ቀን!

🎁በተጨማሪም፣ ከአንድ በላይ የ ክፍል ለምትመርጡ ተማሪዎች፣ ለእያንዳንዱ ክፍል እስከ 50% ቅናሽ አዘጋጅተናል።

📲 አፕልኬሽናችንን አሁኑኑ ከጎግል ፕሌይ ወይም ከአፕል አፕ ስቶር ላይ አውርዳችሁ ለላቀ ውጤት ዛሬውኑ መዘጋጀት ጀምሩ። ማትሪክ ይታለፋል!
👉🏼 https://bit.ly/4nd2Znc
38👍8👏4
Got a question? Globie has the answer.

🤖Meet Globie, your new study partner at GlobeDock Academy. If you're stuck on homework or just don't understand something, just type your question into the app!

💡It's the simplest way to get instant help and feel confident about school.

📲Ready for easier study sessions? Grab the app now!

👉🏼https://bit.ly/4nd2Znc

#studywithGlobie #GlobedockAcademy #Downloadnow
15
⬇️ የግሎብዶክ ተማሪዎች! የትምህርት ቪዲዮዎችን እና ማስታወሻዎችን (Notes) በቀላሉ በስልካችሁ ላይ እንዴት ማውረድ እንደሚቻል የሚያሳይ ሙሉ የቱቶርያል ቪዲዮ ይኸው!

አሁን ሁሉንም ነገር አውርዳችሁ በፈለጋችሁት ሰዓት ተመቻችታችሁ ተማሩ! 😉

💬ቀጣይ እንድንሰራላችሁ የምትፈልጉትን የቱቶርያል ቪዲዮ ኮሜንት ላይ ጻፉልን!

Watch the full video on TikTok 👇

https://vm.tiktok.com/ZMAPRjcyU/
20👏5👌3
GlobeDock Academy pinned «⬇️ የግሎብዶክ ተማሪዎች! የትምህርት ቪዲዮዎችን እና ማስታወሻዎችን (Notes) በቀላሉ በስልካችሁ ላይ እንዴት ማውረድ እንደሚቻል የሚያሳይ ሙሉ የቱቶርያል ቪዲዮ ይኸው! አሁን ሁሉንም ነገር አውርዳችሁ በፈለጋችሁት ሰዓት ተመቻችታችሁ ተማሩ! 😉 💬ቀጣይ እንድንሰራላችሁ የምትፈልጉትን የቱቶርያል ቪዲዮ ኮሜንት ላይ ጻፉልን! Watch the full video on TikTok 👇 https://vm.ti…»
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ፤

መልካም በዓል !

#GlobeDockAcademy
43🙏16🥰4🤯4🔥2
🥇ማትሪክ ይታለፋል!

🟢 የዘንድሮውን የብሔራዊ ፈተና በልዩ ዝግጅት እና በልበ ሙሉነት ለመጋፈጥ ተዘጋጅታችኋል? ቀድሞ መዘጋጀት ለላቀ ውጤት ወሳኝ ነው!

በግሎብዶክ አካዳሚ ያጠኑ ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገባቸውን እያረጋገጥን፣ ለእናንተም ይህንን ስኬት ለማምጣት ተዘጋጅተናል።

ትምህርቱ ላይ በቂ  እውቅት ባላቸው መምህራን የተዘጋጀውን

ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን  ( Lecture Videos )
አጫጭር ማስታወሻዎች (  Short Notes  )
ጥያቄዎች  (Quizzes)
ተጨማሪ የጥያቄዎችና የማብራሪያዎች ስብስብ በቅርብ ቀን!

🎁በተጨማሪም፣ ከአንድ በላይ የ ክፍል ለምትመርጡ ተማሪዎች፣ ለእያንዳንዱ ክፍል እስከ 50% ቅናሽ አዘጋጅተናል።

📲 አፕልኬሽናችንን አሁኑኑ ከጎግል ፕሌይ ወይም ከአፕል አፕ ስቶር ላይ አውርዳችሁ ለላቀ ውጤት ዛሬውኑ መዘጋጀት ጀምሩ። ማትሪክ ይታለፋል!


https://vm.tiktok.com/ZMA5do8qv/
26😁5🙏5👌4👍3💯1
🎬 Challenge Update!

Hello students! We’re excited to see so many of you participating in our video challenge.

🚨However, we noticed that most submissions are not following the challenge rules. Remember: making a video alone does not guarantee winning. We asked for specific types of videos, not promotional videos or memes. Please make sure to follow the challenge guidelines carefully.

Also, many of you tagged the wrong page. Please tag @GlobedockAcademy and not Globedock Scholar.

📣 Winner Announcement:
The second-round winners will be announced today 12:30pm LT.
Winners are usually announced every Saturday, but this week we had a slight delay thank you for your patience!

Keep creating and following the rules you might be the next winner
21👍2
GlobeDock Academy pinned «🎬 Challenge Update! Hello students! We’re excited to see so many of you participating in our video challenge. 🚨However, we noticed that most submissions are not following the challenge rules. Remember: making a video alone does not guarantee winning. We…»
🚨 የሁለተኛው ዙር ቻሌንጅ አሸናፊዎች!
በግሎብዶክ አካዳሚ የሁለተኛው ዙር ቻሌንጅ ላይ በንቃት ተሳትፋችሁ፣ እድለኞች ሆናችሁ ለወጣችሁ አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

አሸናፊዎች ሽልማታችሁን ረቡዕ የምትቀበሉ ይሆናል።

ለተሳተፋችሁ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን። ብዙ ቪዲዮዎች የቻሌንጁን ህግጋት እየተከተሉ እንዳልሆነ አስተውለናል። ቪዲዮ መስራት ብቻ አሸናፊ አያደርግም። እባካችሁ በደንብ ተመልከቱት፤ እኛ የጠየቅነው የተወሰኑ የቪዲዮ አይነቶችን እንጂ፣ የፕሮሞሽን ቪዲዮዎችን ወይም ሜም አይደለም። ለቀጣይ ዙሮች የቻሌንጁን ህግጋት በጥንቃቄ እንድትከተሉ እንጠይቃለን።

በየሳምንቱ አዳዲስ አሸናፊዎችን የምናሳውቅ ስለሆነ፣ ቪዲዮዎቻችሁን መስራት በመቀጠል አሁንም እድል አላችሁ።

https://www.tiktok.com/@globedockacademy/photo/7555532817938025784?_r=1
8👍8👏5
አዲሱ የትምህርት ዘመን በልዩ ቅናሽ ተጀምሯል! 🎉

📢 ግሎብዶክ አካዳሚ ለተማሪዎች ምርጥ ዜና አለው፡አመታዊ የትምህርት ምዝገባን በ💰 2,500 ብር ብቻ አዘጋጅቷል።ይህን አሪፍ እድል ተጠቅማችሁ እስከ 28% ቅናሽ ታገኛላችሁ።

🎓 ይህን አጋጣሚ ተጠቅማችሁ የትምህርት ጊዜያችሁን የተሻለ እና 📈 የበለጠ ውጤታማ አድርጉት።

📚 ከ7ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የተዘጋጀውን ጥራት ያለው ትምህርት ከየትኛውም ቦታ ሆናችሁ በምቾት መማር ትችላላችሁ።

ጊዜና 💵 ገንዘብ በመቆጠብ፣ በትምህርታችሁ ጎበዝ ለመሆን የሚያስችላችሁን እውቀት አሁኑኑ መሰብሰብ ጀምሩ።

📲 አሁኑኑ ተመዝገቡ

https://bit.ly/4nd2Znc
32👍7🙏2💯1
🤯የሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች ኢኮኖሚክስ ከባድ ሆኖባችኋል?

👩‍🏫 መምህርት እየሩሳሌም እያለች የኢኮኖሚክስ ስጋት የለም!

💡አስቸጋሪ የሚመስሉትን የኢኮኖሚክስ ጽንሰ ሐሳቦች ቀላልና አጓጊ በሆነ መንገድ ታቀርብላችኋለች ኢኮኖሚክስን እንድትወዱት በማድረግ ውጤታችሁን እንዲያድግ ትረዳችኋለች!

📲 መምህርት እየሩሳሌም በግሎብዶክ ትጠብቃችኋለች። ኑና ተማሩ!!

የትምህርቱን ቪዲዮ ቅንጭብ (Snip) በቲክቶክ ላይ ተመልከቱ!

👉🏼 https://vm.tiktok.com/ZMAaaeUcT/
29💯4
ይህን ቪዲዮ ልክ እንደ ዞምቢ እረፍትና እቅድ ሳይኖረው ለሚያጠናው ጓደኛችሁ አሁኑኑ ላኩለት! 🧟 ወይስ... ያ ዞምቢ እናንተ ናችሁ? 🤔

እውነት እንነጋገር! ፕላን የለም፣ በመጨረሻው ደቂቃ ሁሉንም ለመጨረስ አይናችሁ እስኪጠቁር ድረስ እረፍትና እንቅልፍ ሳትወስዱ ትታገላላችሁ።

😤 መጨረሻው ደግሞ? ጭንቀት፣ ግራ መጋባት፣ እና ምንም ውጤት! ይሄ የጥናት መንገድ አይደለም ራስን ማጥፋት ነው።

ኧረ..... ወገን STUDY SMART NOT HARD!

https://vm.tiktok.com/ZMAaEnqsb/
15😁6💯1
🎉 አስደሳች ዜና ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች!

ለማትሪክ ፈተና ዝግጅት ጀምራችኋል? ስኬታችን አሁን ይጀምራል!

ለዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ስኬታማ የምትሆኑት አስቀድማችሁ ስትዘጋጁ ነው! Globedock Academy ሁልጊዜም ከጎናችሁ አለ።

ፈተናውን በልበ ሙሉነትና በብቃት እንድትወጡት እንፈልጋለን።

በቅርቡ በቲክቶክና በሌሎችም ገጾቻችን፣ የግሎብዶክ ምርጥ የሒሳብ መምህር የመግቢያ ፈተና ማትሪክስ ጥያቄዎችን በቀላሉና ግልጽ በሆነ መንገድ ያሳያችኋል!

በሚቀጥሉት ቀናት፣ የሒሳብ የማትሪክ ጥያቄዎቻችሁን የምትልኩበት ቀላል መንገድ እናሳውቃችኋለን!
ያስቸገሯችሁን ጥያቄዎች አብረን እንሰራለን፤ መምህራችንም ለእናንተ ጥያቄዎች ቅድሚያ ይሰጣሉ።

የሒሳብ የማትሪክ ጥያቄዎች ዝርዝር አሁኑኑ አዘጋጁ
Globedock Academy ጋር ቀድሞ መዘጋጀት ለላቀ ውጤት ቁልፍ ነው! 💪

ማትሪክ ይታለፋል!
73👍18👏9😁6👌3
GlobeDock Academy pinned «🎉 አስደሳች ዜና ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች! ለማትሪክ ፈተና ዝግጅት ጀምራችኋል? ስኬታችን አሁን ይጀምራል! ለዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ስኬታማ የምትሆኑት አስቀድማችሁ ስትዘጋጁ ነው! Globedock Academy ሁልጊዜም ከጎናችሁ አለ። ፈተናውን በልበ ሙሉነትና በብቃት እንድትወጡት እንፈልጋለን። በቅርቡ በቲክቶክና በሌሎችም ገጾቻችን፣ የግሎብዶክ ምርጥ የሒሳብ መምህር የመግቢያ ፈተና ማትሪክስ ጥያቄዎችን…»
2025/10/22 16:30:04
Back to Top
HTML Embed Code: