መጠየቅ ስትፈልግ አላህን ብቻ ጠይቅ፣ መታገዝም ስትፈልግ በአላህ ብቻ ታገዝ።
ነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
ነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌺ዚክር / አላህን ማውሳት...🌺
🎤ኡስታዝ ሑሴን ዒሳ (ሐፊዘሁላህ)
🎤ኡስታዝ ሑሴን ዒሳ (ሐፊዘሁላህ)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🥀🌸 اللهم صلى وسلم على سيدنا ونبينا وحبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم🌸🥀 🤎💖🖤
👉ነፃ አውጣት! ምክንያቱም እሷ አማኝ ነችና‼️
ከሙዓዊያ ቢኑል ሐከም አሱለሚ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ እንዲህ ይላል፦
“አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! በግ የምትጠብቅ ባሪያ ነበረችኝ፤ አንድ ቀን ጎራ ስል አንዷን በግ ተኩላ ሲበላት ተመለከትኩኝ፤ ሰውነኝና በብስጭት በጥፊ አልኳት። ነቢዩ (ﷺ) እንዴት እንዲህ ታደርጋለህ በማለት ነገሩን አጠባበቁብኝ። ይሄን ግዜ ለምን ነፃ አላወጣትም? አልኳቸው። ይዘሃት ና አሉኝ። አመጣኃት። ከዚያም፦ አላህ የት ነው? ብለው ጠየቋት ‘ሰማይ ላይ’ አለች። እኔስ ማነኝ አሏት ‘አንተ የአላህ መልዕክተኛ ነህ’ አለቻቸው። ይህን ግዜ ‘ነፃ አውጣት! ምክንያቱም እሷ አማኝ ነችና’ አሉኝ።”
📚 አቡ ዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 930

👉የላ ኢላሃ ኢላ'አላህ ትርጉሙ ምንድን ነው⁉️
🎤ሼይኽ አብዱ ሰላም...
👌ይደመጥ❗ ይደመጥ❗ ይደመጥ❗
🎤ሼይኽ አብዱ ሰላም...
👌ይደመጥ❗ ይደመጥ❗ ይደመጥ❗
"አንድ ሰው በግል መኖሪያ ቤቱ ውስጥ በተወሰነ ስፍራ ወይም በሌላ ስፍራ ራሱን ለብቻው እንዲቀበር ወሲያ (ኑዛዜ) ቢናዘዙ ወሲያው ተፈፃሚ መሆን የለበትም። ምክንያቱም በቤቱ ውስጥ መቅበር ከሸሪዓ ተፃራሪ የሆነ ተግባር ስለሆነና መቃብሩ ለተለያየ ሙከራ ወይም ሟቹ ላይ ወሰን እንዲታለፍበት የሚያደርግ መንገድ ስለሆነ ነው። ስለሆነም ከሙስሊሞች ጋር (በሙስሊሞች መቃብሮች ውስጥ) መቀበር አለበት።"
#ዓለመቱ_ኢብኑ_ባዝ
#ዓለመቱ_ኢብኑ_ባዝ
ከመካሪ በኩል ረሱል (ﷺ) በቁ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
“ቤታችሁን የመቃብር ስፍራ አድርጋችሁ አትያዙ። የኔን መቃብርም የኢድ (የበዓል) ቦታ አታድርጉት።”
📚 አቡ ዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 2042
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
“ቤታችሁን የመቃብር ስፍራ አድርጋችሁ አትያዙ። የኔን መቃብርም የኢድ (የበዓል) ቦታ አታድርጉት።”
📚 አቡ ዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 2042
=ለምን አገባሓት ጀግናዋን እህት?!
አብረህ ልትታገስ ወይስ ለስደት?
መነሻ ሰበቡ ለዚሁ ጥያቄ ፡
በቅርቡ ስታዘብ ራሴን ደብቄ
ለምን እንዳገባት ሚስጥሩን ጠይቄ ፡
ለካፍልሽ ወሠንኩ እህት ተደንቄ።
እስኪ አንቺም ጠይቂው ለምን እንደጨኻኝ?!
ከቤትህ ልታገስ ወይስ ልትሠደኝ?
አረብ ሀገር ስደት የሠው ፊት ሊገርፈኝ ፡
ከማለውቀው ጋር አባረህ ልታኖረኝ
በልጠበኩት ፊትና ስደት ለይ ልትጥለኝ?!
አጀነብይ ጋራ ስኖር ላትቀናብኝ
እንዴትስ ልመኝህ እኔን እያራቅከኝ
ወዳጅ ብትሆንማ መቼ እንዲህ ታደርገኝ!
ለምን አገባኸኝ ባል እስኪ ንገረኝ??
ወረት ወይስ ፍቅር ያሸነፈህ ባሌ
ተሰደጅ ሒጅ ብር እያተለሌ
አንተ ልታጠፋው ያውም ባልባሌ
ለጠፊዋ ዱንያ ከሌላ መዋሌ
ካንተ ተለይቼ ሚሥቴነሽ መባሌ!
ታዘብኩህ በይፋ ይምጣ ሽማግሌ።!!!!
አብረህ ልትታገስ ወይስ ለስደት?
መነሻ ሰበቡ ለዚሁ ጥያቄ ፡
በቅርቡ ስታዘብ ራሴን ደብቄ
ለምን እንዳገባት ሚስጥሩን ጠይቄ ፡
ለካፍልሽ ወሠንኩ እህት ተደንቄ።
እስኪ አንቺም ጠይቂው ለምን እንደጨኻኝ?!
ከቤትህ ልታገስ ወይስ ልትሠደኝ?
አረብ ሀገር ስደት የሠው ፊት ሊገርፈኝ ፡
ከማለውቀው ጋር አባረህ ልታኖረኝ
በልጠበኩት ፊትና ስደት ለይ ልትጥለኝ?!
አጀነብይ ጋራ ስኖር ላትቀናብኝ
እንዴትስ ልመኝህ እኔን እያራቅከኝ
ወዳጅ ብትሆንማ መቼ እንዲህ ታደርገኝ!
ለምን አገባኸኝ ባል እስኪ ንገረኝ??
ወረት ወይስ ፍቅር ያሸነፈህ ባሌ
ተሰደጅ ሒጅ ብር እያተለሌ
አንተ ልታጠፋው ያውም ባልባሌ
ለጠፊዋ ዱንያ ከሌላ መዋሌ
ካንተ ተለይቼ ሚሥቴነሽ መባሌ!
ታዘብኩህ በይፋ ይምጣ ሽማግሌ።!!!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🥀🌸 اللهم صلى وسلم على سيدنا ونبينا وحبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم🌸🥀 🤎💖🖤
<< ኡሚ >>‼️
==========
የ9 ወር ቤቴ ከስጋ ካጥንቴ
ተሳስሮ በሆድሽ ከምብርትሽ እምብርቴ
ያኔ ፅንስ እያለው ሆድሽ ነበር ቤቴ
ከወለድሽኝ ወዲያ እንዴትነሽ እናቴ
ስትወልጅኝ አምጠሽ ልትሞች ሆነሽ ድነሽ
የጭንቀት ላብ ጠምቆሽ ደም እያፈሰስሽ
ማማጥ ቢያቅትሽ ስንት ቀን ተጉላላሽ
ተስፋሽን ጨርሰሽ ሳታውቂው አለቀስሽ
ከወለድሽ አራስ ለልጅሽ እስረኛ
እቅፍ አርገሽ ሳም እጅሽ ብላተኛ
ለልጅሽ ወታደር የክብር ዘበኛ
ልጅሽን ከጀርባሽ እንቅልፍ እንድተኛ
ፍቅሯ ድንበር የለው እናት ጥበበኛ ።
ይቀጥላል.....ክ-2
✍ኸድር
==========
የ9 ወር ቤቴ ከስጋ ካጥንቴ
ተሳስሮ በሆድሽ ከምብርትሽ እምብርቴ
ያኔ ፅንስ እያለው ሆድሽ ነበር ቤቴ
ከወለድሽኝ ወዲያ እንዴትነሽ እናቴ
ስትወልጅኝ አምጠሽ ልትሞች ሆነሽ ድነሽ
የጭንቀት ላብ ጠምቆሽ ደም እያፈሰስሽ
ማማጥ ቢያቅትሽ ስንት ቀን ተጉላላሽ
ተስፋሽን ጨርሰሽ ሳታውቂው አለቀስሽ
ከወለድሽ አራስ ለልጅሽ እስረኛ
እቅፍ አርገሽ ሳም እጅሽ ብላተኛ
ለልጅሽ ወታደር የክብር ዘበኛ
ልጅሽን ከጀርባሽ እንቅልፍ እንድተኛ
ፍቅሯ ድንበር የለው እናት ጥበበኛ ።
ይቀጥላል.....ክ-2
✍ኸድር
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌼የተውሂድ አንገብጋቢነት🌼‼️
🎤ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም ሐፊዘሁላህ
🎤ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም ሐፊዘሁላህ