Telegram Web Link
ትዝ አልሺኝ አንቺ ልጅ


ትዝ አልሽኝ አንቺ ልጅ
ያኔ እኔን ዋሽተሽ ወድሀለው ብለሽ
ያኔ እኔ አምኜሽ ወድቄ በፍቅርሽ
ሁሌ አስብሻለው እኔ አረሳሽ አስታውስሻለው

🙊🙊 ግን እኔ ገረመኝ
አንድ ነገር ሰማው ወሬ ተነገረኝ
አንቺም አፈቀርሽ አሉ አንድ ቆንጆ ልጅ
አረ እኔ ምልሽ አፍቅረሽው ይሆን ያን ቆንጆ ሸበላ
አአ አአ እኔ አይመስለኝም
እኔ ግን ልንገርሽ ልብሽ ግን ያፈቅራል ብዬ ብጠይቅሽ
ምንስ ይሆናል መልስሽ


አው አትይም መቼስ እራስሽን አትዋሺ
ልጁን ተይውና እራስሽን ፈልገሽ
ከውሸትሽ ሽሺ

እንዲህ የሚያሷሽሽ ምንድነው ምክንያትሽ እስቲ ልጠይቅሽ
ብሩ ነው ውበቱ እሱን ለመጉዳት እንዲህ ያነሳሳሽ
ወድሀለው አትበይው በውሸት ቃላትሽ
ብዙ የሚያፈቅረው የእውነት ሚወደው ብዙ ሰው አለና
ልጁ የሚኖረው የእውነት ነውና

ፀሀፊ እፁብ
#ተወዳዳሪ እፁብ code ዘፀ_0105
vote me ❤️

#ዘፀአት ቴአትር እና ስነ-ፅሑፍ አዳማ
ለመወዳደር @mmiki84
@mmiki84
Channel @gxmee
. ይቅርታ
ይቅርታ ልበልክ ይቅርታ አርግልኝ
በዉስጥህ ያለው ቂም
ይውጣልህ ይውጣልኝ
ይቅርታ የምልክ አጥፍቼ አይደለም
ይቅርታ የምልክ በድዬክ አይደለም
ይቅርታ የ ም ል ክ በድለከኝ እንጂ
እባክህ ወዳጄ
ዝም ብለክ አድምጠኝ
ለዚች ከንቱ አለም
ምንም ለሌለባት
ሰዉ ለሰው ተጣልቶ ምንስ ሊገኝባት
ይቅርታ ስትጠይቅ ወይም ስታረግ
ይሰማሀል ደስታ ትልቅ ማእረግ
ይህ ሁሉ ይህ ሁሉ
እደኔ አንደኔ ነው
እንዳንተ እንዳንተ ግን ይቅርታ ምንድነው
ምክሬን ተቀበለኝ እሺ በል ወዳጄ
ሀቁንም ልንገርህ ቀረብ በል ከደጄ
ይቅርታን በማድረግ ወይም በመጠየቅ
ፍ ቅ ር ን በመስጠት ወይም በመቀበል
ይቺን ክፋ ጊዜ እንለፍ ተዋደን
ቤቲ

#ተወዳዳሪ ቤቲ code ዘፀ_0106
vote me ❤️

#ዘፀአት ቴአትር እና ስነ-ፅሑፍ አዳማ
ለመወዳደር @mmiki84
@mmiki84
Channel @gxmee
#ያስረ'ግመኛል
"
"
"
"
"
ያንቺ ነገርማ ፣ በጣም ይገርመኛል
ያወኩሽን ቀን ፣ ያስረ'ግመኛል
ስሚማ ፣ ስምሽን ስጠራው
አፉን ከፈተልሽ ፣ የቤቴ ጊርጊዳና ጣራው
እያለ ያዜማል በዘፈኑ ግጥም
እኔም ላይ ይታያል ባይረጋ'ገጥም
የቤቴ ጊርጊዳና ጣራው
አፉን የከፈተበት ፣ ምክንያት አለው
እንዴት ሆነ መሰለሽ.........
አንድቀን እቤት ገብቼ ፣ ጋደም ብዬ ሳለ
ስላንቺ እያሰብኩ ፣ እንቅልፍ በአይኔ አልዞር አለ
ስምሽን ጠርቼ ፣ መጨነቄን ቢያይ.........
የቤቴ ጊርጊዳ ፣ እንዲ ሲል
ሚስጢሬን ፣ አወጣው አደባባይ
የምትወዳት ከሆነ ፣ የምር ምታፈቅራት
ለምን አትግራትም ፣ ከአፍህ አውጥተህ 7ፍሬ ቃላት
አ ፈ ቅ ር ሻ ለ ሁ
የቤቴ ጣርያ ንቀት ፣ በተቀላቀለበት አንደበት
እሱ እኮ ፈሪ ነው ፣ ፈሪ ለአባቱ በሚባለው ተረት
እኔ እስከማውቀው ፣ ድረስ ነበር ፈሪለናቱ
ደሞ ፈሪ ብሆንስ ፣ ካራቲስት ነች እንስቱ
ግሪጊዳ እንዲ ሲል ፣ ታሪኩን አወሳኝ
እንካማ ስማኝ..........
አንድ የምወዳት ፣ ግድግዳ ነበረች
እኔ ከጭቃ ፣ እሷ ከሲሚንቶ ሆና ሳለች
ፍቅር ማንነት ፣ አይመርጥም
በሚል ደስ ፣ በሚል ስሜት
አንድቀን ወሰንኩኝ ፣ ልነግራት
እኔኮ ብዬ ፣ ቃላቴን ስጀምር
አንተ እኮ ጭቃ ነህ ፣ አለኝ ጣራክ በራሱ ምርምር
አሷም አለች ጭቃ ፣ ቢሆን ፍቅር አይናቅም
ብላ ለጣራክ አሳየችው ፣ የፍቅርን አቅም
እናም የግሪጊዳን ወኔ ፣ የጣሪያን መረታት
አሸነፈ ፍቅር ፣ በግሪግዳይቱ አንደበት
አኔም ምሏሿ በያስደስተኝ
ወሰንኩኝ...ወሰንኩኝ...ወሰንኩኝ...
በቃ እነግራታለው ብዬ ፣ ከአፌ ሳልጨርሰው
ሀይለኛ ዝናብ ፣ መቶ ቤቴን አፈረሰው 😧😧😧
.
.
.


09/12/12
ገጣሚ ሀምዛ አጃኢብ
.
.
.
.
(ቤት ፈላጊ ገጣሚ)
#ተወዳዳሪ ሀምዛ code ዘፀ_0107
vote me ❤️

#ዘፀአት ቴአትር እና ስነ-ፅሑፍ አዳማ
ለመወዳደር @mmiki84
@mmiki84
Channel @gxmee
በትግሉ ሜዳ
በትግሉ ሜዳላይ ወድቄ እንዳልገኝ
መሮጡ ተስኖኝ አዳኙ እንዳይበላኝ
የፀሀይ ማቃጠል
የዶፉ ማባበል
ኋላ አሳስቆ እንዳይለበልበኝ
የትኛዉን ልምረጥ ችግሩ ከበበኝ
አሁንማ አልኩኝ ጨረቃን ባረገኝ
ሁለቱም ባሉበት ፈፅሞ እንዳልገኝ

ፀሀፊ ቤዛዊት
#ተወዳዳሪ ቤዛ code ዘፀ_0108
vote me ❤️

#ዘፀአት ቴአትር እና ስነ-ፅሑፍ አዳማ
ለመወዳደር @mmiki84
@mmiki84
Channel @gxmee
🔥🔥 ተጀመረ 🔥🔥ተጀመረ 🔥🔥
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እነሆ ውድድሩ ቀጥሏል #ግጥሞን ይላኩ ይወዳደሩ ይሸለሙ ተወዳዳረዎች ግጥሞቻቻውን ❤️vote እያስደረጉ ይገኛሉ መወዳደር ከፈለጉ ግጥሞን በ @mmiki84 ይላኩ

@mmiki84
@mmiki84
ግጥም ለመላክ👉 @mmiki84
👆መላክ ትችላላችሁ
#ዘፀአት ቴአትር እና ስነ-ፅሑፍ አዳማ
ለመወዳደር በዚ @mmiki84
#channel
@gxmee join
@gxmee join shere
Forwarded from የ ዳግም ሔራን ግጥሞች (ሔራ…ቶ…ዳግ)
ሔራን📖📖:
"
#ሰው_ፍቅር_ናፍቆት"

#አዲስ_አበባ
✿ በጃዕፋር መፅሐፍት መደብር ( ለገሀር )
✿ በኤዞፕ ( ፒያሳ )
✿ በኮሜርስ
✿ በሜክሲኮ ቡክ ኮርነር
✿ አምስት ኪሎ አካባቢ ባሉ መሸጫዎች ይገኛል፡፡
#ናዝሬት
✿በምንተስኖት መፅሀፍት
✿በዳሪክ አዳማ
@heranawi
@heranawi
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እነሆ ውድድሩ ቀጥሏል #ግጥሞን ይላኩ ይወዳደሩ ይሸለሙ ተወዳዳረዎች ግጥሞቻቻውን ❤️vote እያስደረጉ ይገኛሉ መወዳደር ከፈለጉ ግጥሞን በ @mmiki84 ይላኩ
እስካሁኗ ሰአት ያለን ውጤት ይሄን ይመስላል ውድድሩ ፉክክሩ ቀጥሏል አሸናፊው ማን ይሆን አብረን እምናየው ይሆናል

አሹ Code ዘፀ_0101........... ❤️ 7
ሀጊ Code ዘፀ_0102........... ❤️ 4
እድል Code ዘፀ_0103...........❤️ 19
ሶል Code ዘፀ_0104........... ❤️ 24
እፁብ Code ዘፀ_0105........... ❤️ 4
ቤቲ Code ዘፀ_0106........... ❤️ 11
ሀምዛ Code ዘፀ_0107........... ❤️ 14
ቤዛ Code ዘፀ_0108........... ❤️ 15

#ዘፀአት ቴአትር እና ስነ-ፅሑፍ አዳማ
ለመወዳደር @mmiki84
@mmiki84
Channel @gxmee
በሬ አይከፈትም

የተዘጋ ማይከፈት
የነበረ አብሮ መሞት
የድሮ ነው ዛሬም ያለ
ከትላንቱ የተሻለ

አሁንም ልናገር በሬ አይከፈትም
ልቤ ፍቅር አዝሎ ከቶ አይሰቃይም
በቃላት ስደራ ልቤ አይደነግጥም
አለባበስ ምርኮ ውበት አይገዛውም

ደግሜ ልናገር ልቤ አይከፈትም

እራሱን ከሚያጣ ተፈጥሮው ሰው ሆኖ
ምላሱን አርዝሞ እራሱን አጋኖ
በመናገር ብቻ ፈትሉን ሸምኖ
ወደ ልብ ሳይሆን ወደ ጓዳ ብቻ
ነይ ግቢ ከሚሉ ካልበሰሉ እንጎቻ
ይሻላል መዝጋቱ መቼም ላይከፈት
ለማይረባ ነገር እራስን ከመስጠት

በሬ አይከፈትም ልቤ አይሳሳትም
ቁም ነገር ላሌለው ለማይጠቅም ወሬ በስቃይ አያልፍም።

ሊድያ ድንቁ

#ተወዳዳሪ ሊዲያ code ዘፀ_0109
vote me ❤️

#ዘፀአት ቴአትር እና ስነ-ፅሑፍ አዳማ
ለመወዳደር @mmiki84
@mmiki84
Channel @gxmee
ውድ የቻናላችን ብተሰቦች እና ወድ ተወዳዳሪዎች የግጥም ውድድሩ በተባለው ቀን ስላላጠናቀቅን በጥበበ ስም ትልቅ ይቅርታ እንጠይቃለን ሆነሞ የዳኞች ውጤት የሙሉ ተወዳዳሪዎችን ስላላስገቡል ነው ውጤቱ እንደደረሰን እናሳውቃለን
ውዴ

ልክ እንደ ደብዳቤ
ልፅፍልህ አስቤ
እጄ ተርበድብዶ አቅም አጣሁና
ተያዝኩኝ መሰለኝ በአለም ፈተና
ሁካታ ጫጫታ ረበሸኝ መሰል
አንዱን ስመልሰው አንዱንም ሳቀብል
ረሳሁት መሰል ረሳሁት መሰል
እጄ ተያይዞ ተከብዋል በቁስል
በማይድን ጠባሳ በማይሽረው ምስል

ረሳሁት መሰል ረሳሁት መሰል
ውስጤ ተረባብሾ ልቤ በድን ሆንዋል
የማይተው ሁኖ ሁሉም እንደ ቀላል
ረሳሁት መሰል ረሳሁት መሰል
ትላንት ያለፍኩትን የሰበርኩት ድልድይ
ዛሬ አቅም አጊኝቶ ፎክሩዋል በኔ ላይ

አቅም የነበረው እኔን የሚያፅናናኝ
ከራሴ ጋ እንድሆን ምክሩን ሚለግሰኝ
ተነሺ እያለ እጆቼን የሚይዘኝ

ረሳሁት መሰል ረሳሁት መሰል

ትላንትን አሻግሮ ለዛሬ እንዳበቃኝ
በቃ ሁሉን ልተው ይቅርብኝ መፃፉም
ሄዶ ከመለሰኝ ከትላንትናው ህልም
በቃ እንደው ይቅርብኝ አልፃፍ ልተወው
ዛሬ ላይ ማሰቤ እሱን ካልመለሰው
ይቅርብኝ ይቅርብኝ ይቅብኝ ልተወው
ዛሬ ላይ ማሰቤ እሱን ካላመጣው

ሊድያ ድንቁ
ለመላው የክርስትና እምኘት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ

ከ ዘፀአት
@gxmee
@gxmee
4_5805545983068604830.mp4
10.3 MB
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ዮቶር የተሰኘው የተስፋፂሆን ፊልም እሁድ 8/9/2013 ታላላቅ አርቲስቶች በተገኙበት አዳማ በኦሊያድ ሲኒማ በድምቀት ይመረቃል አንዳያመልጦ እኛ ደሞ ትሪለሩን ጀባ አልናቹ ተጋበዙልን

ጠሪ አክባሪ

ዘፀአት ለጥበብ አዳማ
@gxmee
@gxmee
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ዮቶር የተሰኘው የተስፋፂሆን ፊልም እሁድ 8/9/2013 ታላላቅ አርቲስቶች በተገኙበት አዳማ በኦሊያድ ሲኒማ በድምቀት ይመረቃል አንዳያመልጦ

ዘፀአት ለጥበብ አዳማ
@gxmee
@gxmee
2025/07/03 14:46:35
Back to Top
HTML Embed Code: