#ለአርባ_አመታት_በመምህርነት| በልጅ ወግ አክብረናል
#hawasaa| መምህር ግርማ ጥላሁን
ዛሬም እንደወትሮ ከምንወዳቸውና ከምናከብራቸው መምህራን መካከል አንዱ የሆኑት መምህር ግርማ ጥላሁንን በልጅ ወግ አክብረናል።
መምህር ግርማ ጥላሁን ለ4ዐ ዓመታት በተለያዩ የሀገራችን ክፍሉች ቆላ፣ ደጋ፣ ወይና ደጋ ሳይሉ ለተከበረ የመምህርነት ሞያ የሚገባውን ስነ ምግባር በመስጠት ሀገራቸውን እንዲሁም ትውልድን አፍርተዋል፡፡
የመምህር ግርማ ልጆች አባታቸው ጠንካራ መምህር እና አርብቶ አደር ነበር ብለው ይገልጻሉ። ልጆቹም ዛሬ የደረሱት ደረጃ የአባታቸው አስተዋፅኦ ትልቅ ሚና አለው ብለው ያመሰግናሉ። አባታቸው ቤተሰቡን የሚወዱ ትሑትና የዋህ ሰው ናቸው ይላሉ። ስለዚህ በ"ሐዋሳ ትዝታ" ማህበራዊ ሚዲያ ገጽ አባታችንን ከእናንተ ጋር ጋቢ በማልበስ ልናከብረው እፈልጋለን ባሉን መሠረት በመኖሪያ ቤታቸው በመገኘት ደስ የሚል ቆይታን በማሳለፍ የመምህር ግርማ አጭር የሕይወት መንገድ አጫውተውናል፡፡
መምህር ግርማ ጥላሁን በቀድሞ አጠራሩ ባሌ ክፍለ ሀገር፣ አጋርፋ ወረዳ በ1950 ዓ.ም ተወልደው ያደጉ ሲሆን፣ እድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ አጋርፋ ወረዳ "አጋርፋ ትምህርት ቤት" 1ኛ ደረጃ ከ1ኛ እስከ 6ኛ ክፍል፣ ባሌ ሮቤ ከተማ ባቱ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 7ኛ እና 8ኛ ክፍል፣ ባሌ ጎባ ትምህርት ቤት ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ተማሩ።
መምህር ግርማ ከ1ኛ እስክ 8ኛ ክፍል በተማሩበት ወቅት ከ1ኛ እስከ 2ኛ ደረጃ እንደሚወጡ ነግረውናል፡፡ ተማሪ በነበሩበት ወቅት ማንን እያዩ ጎበዝ እንደሆኑ ይንገሩን ብለናቸው ነበር፡፡ እሳቸውም ሲመልሱ መምህራኖቼ ይወዱኛል፤ በተደጋጋሚ ጎበዝ እንደሆንኩ ይነግሩኛል፡፡ የትምህርት እድሎችም በሚመጡበት ወቅት እኔ ሄጄ እንድማር ይፈልጋሉ፡፡ ለቤተሰቦቼ የመጀመሪያ ልጅ እኔ ነኝ፡፡ ሆኖም ግን ትምህርት ከልጅነቴ ጀምሮ መማር እወድ ነበር፡፡
በወቅቱ ኮተቤ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ተማሪዎችን በሚቀበልበት ወቅት አወዳድሮ የተሻለ ውጤት ያመጣን ተማሪ ይቀበሉ ነበር፡፡ እኔ በነበርኩበት አካባቢ የሶማሌ ጦርነት ስለነበር 12ኛ ክፍል በአግባቡ አልተማርኩም፡፡ ነገር ግን ጓደኞቼ መምህራን ትምርት ኮሌጅ ማስታወቂያ እንደወጣ ስለነገሩኝ ሄጄ ተፈተንኩ፡፡ ነገር ግን የማልፍም አልመሰለኝም ነበር፤ ሆኖም ግን ስሜ ቦርድ ላይ እንደተለጠፈ ዳግም ጓደኞቼ ነገሩኝ፡፡ በወቅቱ ጥሩ ውጤት በማምጣት ማለፌን አረጋገጥኩኝ፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ነበር በየኮሌጁ የሚመድበው፡፡ በዚያ መሠረት እኔ ኮተቤ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ደርሶኝ ገባሁ፡፡
ሁለት ዓመት ሜጀር ባዮሎጂ ማይነር ኬሚስትሪ ተምሬ በዲፕሎማ ከተመረኩኝ በኋላ በ1973 ዓ.ም በቀድሞ አጠራሩ ሲዳሞ ክ/ሀገር እጣ በማንሳት አሬሮ አውራጃ ወይም ያቬሎ እንደደረሰኝ በማረጋገጥ ለ3 ዓመት በባይሎጂ እና ኬሚስትሪ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል፣ “ለኩ ሸበዲኖ ወረዳ” አዲስ ትምህርት ቤት ነበር፤ ለኩ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት” 9ኛ እና 10ኛ ክፍል ባይሎጂና ኬምስትሪ፣ ሀዋሳ ታቦር 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከ1978 ዓ.ም እስከ 1996 ዓ.ም 7ኛ እና 8ኛ ክፍል በባይሎጂና ኬሚስትሪ፣ ቤተክህነት ትምህርት ቤት ከ1996 እስከ 2000 ዓ.ም ድረስ 7ኛ እና 8ኛ ክፍል በጀነራል ሳይንስ፣ ኢትዮጵያ ትቅደም ትምህርት ቤት ከ2000 እስከ 2011 ዓ.ም 8ኛ ክፍል በሳይንስ መምህርነት አገልግለዋል፡፡ መምህሩ በአጠቃላይ ጡረታ እስከወጡበት ድረስ ለ40 ዓመታትን በመምህርነት አገልግለዋል፡፡
በማስተማርዎ ምን አይነት ትርፍ አገኙበት ብለናቸው ለጠየቅነው ምላሽ ሲሰጡ እኔ ያስተማርኳቸው ልጆች የተለያዩ ቦታዎች በስራ ተሰማርተዋል፡፡ የተለያዩ ቦታዎችና የራሴ ጉዳይ በሚኖረኝ ወቅት ቅድሚያ ሰጥተው ያስተናግዱኛል እንዳስተማርኳቸውም ይነግሩኛል ብለዋል፡፡
በመመህርነት ያሳላፍኳቸውን አመታት ወዳቸዋለሁ፡፡ ምክንያቱም ያገለገልኩት ትውልድ በሚቀርፅ የተከበረው እና በምወደው የመምህርነት ሙያ ነው፡፡ ሲሉ በደመቀ የራስ መተማመን ነግረውናል።
ስለ ቤተሰባቸውም አነሳን። "ከልጆቼ እናት ባለቤቴ ወ/ሮ ብርሃኔ አሰፋ ጋር የተገናኘነው ያቬሎ ከተማ ለስራ በመጣች ውቅት ነው፡፡ እሷ ጠንካራ እና ተግባቢ ሴት ናት፡፡ እርስ በእርስ በመተሳሰብ በመዋደድና በመከባበር በትዳር ለ43 ዓመታት ኖረናል ያቬሎ እንዲሁም ደቡብ ክልል ትምህርት ቢሮ ለ42 ዓመታት በፀሐፊነት እና የሰው ሀብት አስተዳደር ባለሙያ በመሆን እንደሰሩ ነው ያስረዱን፡፡
እኔ ከመምህርነቱም ባሻገር በግብርና እና ከብቶች በማርባት ወተት ለተለያዩ ሆቴሎች በመሸጥ ተጨማሪ ገቢ መማምጣት ልጆቻችን የተሻለ ትምህርት እንዲማሩና የተሻለ ውጤት እንዲያመጡ በመትጋት 2 ሴትና 2 ወንድ ልጆቻቸው በማስተማር አግብተው ወልደው የራሳቸውን ስራ እየሰሩ ቤተሰብ በመመስረት 9 የልጅ ልጆችንም ለማየት በቅተናል፡፡ ይህ ለእኔ ትልቁ ስኬት ነው፡፡
ከዚያም ባሻገር ሰንሻይ ትምህርት ቤትን ከሌሎች መምህራን ጋር በመሆን የመሰረትን ሲሆን በአሁን ሰአት አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡ ሌላው የመምህራን ማህበር ሲቋቋም እኔም ከመሰረቱት መካከል አንዱ ነኝ፡፡ በቀበሌና በተለያዩ የማህበራዊ ሕይወት ላይ ለአካባቢዬ ለምኖርበት ቀዬ ይጠቅማል ያልኩትን እድር በማደራጀት የተለያዩ ሃሳቦች በማምጣት እንዲሁም በመስራት የሜዳሊያና የሰርተፊኬት ሽልማት አግኝቻለሁ ብለውናል፡፡
ውድ መምህራችን በስራ በታታሪነት፣ በማህበራዊ ህይወት፣ በትዳርና ልጆችን አስተምሮ ለቁም ነገር በማብቃት ያሳዩት የህይወት ልምድ ጀግናችን ተምሳሌታችን በመሆናቸው በልጅ ወግ ጋቢ በማልበስ አክብሮታችንን ገልፀናል። የሐዋሳ ትዝታ ለመምህር ግርማ እና ለመላ ቤተሰቦቻቸው ሰላምና ጤና ይስጥልን ቀሪ ዘመናቸው ይለምልም ለማለት እንወዳለን።
ፍቅርና አክብሮታችሁን በኮሜንት አስቀምጡልን።
**
የሐዋሳ ትዝታ #የሰርፕራይዝና_መልዕክት አገልግሎትን በመጠቀም የምትወዱትን፣ የምታከብሩትን፣ እንዲሁም የምታደንቁትን ግለሰብም ይሁን ተቋም ሰርፕራይዝ ለማድረግ ይደውሉልን። አብረን እንስራ።
ልዩ የሚያደርገን፦ ሰርፕራይዝ የሚያደርጉትን ሰውም ሆነ ተቋም በፎቶና በአጭር ቪዲዮ የተደገፈ፣ ታሪካቸው (እንደምርጫ) ሰንደን ከ60ሺ ቤተሰቦቻችን ጋር እናቀርባለን።
ልደት፣ እንኳን ደህና መጡ አቀባበል፣ የሰርግ ዝግጅትዎን፣ የፍቅር ስጦታዎን፣ የተቋም መክፈቻ ብስራትዎን፣ ...ብቻ የትኛውንም የሚያከብር፣ የሚያሳውቅ፣ የሚያስተምር ተግባርዎን እና ደስታዎን ከኛ ጋር ያክብሩ።
ማሳሰቢያ፦ ዝግጅትዎ የሚስተናገደው የሐዋሳ ትዝታ ደምብና ሁኔታዎችን የተከተለ መሆን አለበት።
ለበለጠ መረጃ +251916669448
+251916863959
+251911700123
+251704669495
email፦ [email protected]
የፍቅር የሰላምና የአንድነት አርበኞች

#የድጋፍ_ጥሪ| ሽመልስ ደጀኔ በጠና ታሟል
#hawassa| እንታደገው
ሽመልስ ደጀኔ (ስማርት ፎቶ ቤት) ባለቤት በህመም እየተሰቃየ ስለሆነ የእናንተን መልካም ሰዎች እገዛ አስፈልጎታል፡፡
ሽመልስ የሀዋሳ ከተማ ነዋሪና (ስማርት ፎቶ ቤት) ለረዥም ዓመታት ለማህበረሰቡና ለከተማ አስተዳደሩ በተለይ የሀዋሳ ከተማ የከተሞች ውድድር በነበረበት ወቅት ማለትም ከ2002 አዲስ አበባ ከተደረገበት እለት ጀምሮ እስከ ጅግጅጋ በነበረው ውድድር ዓመት የሀዋሳ ከተማን የተለያዩ ገጽታ ያላቸውን ፎቶዎች በማንሳትና በተለያዩ ሳይዞች አሳትሞ በማቅረብ ለከተማዋ ትልቅ አስተዋፅኦ አድርጓል፡፡
አሁን በሰውነቱ ላይ በወጣው የኬንታሮት ሕመም ሀዋሳ እና የተለያዩ የክልል ከተሞች ሄዶ ቢታከምም በጤንነቱ ላይ ለውጥ ሊመጣ አልቻለም፡፡ እንደውም ወደ ካንሰር እየተለወጠ እንደሆነ ሀኪም የነገረው ሲሆን ለተሻለ ሕክምና አዲስ አበባ በመሄድ ለመታከም ቢያስብም በገንዘብ እጦት ምክንያት አልቻለም፡፡
በአሁኑ ሰዓት የነበረውን ገንዘብ በሕክምና በመጨረስ እንዲሁም የሚሰራውን ፎቶ ቤት በመዝጋት በሕመም ላይ ያለ ሲሆን ሁላችሁም የቻላችሁትን ያህል እንድታግዙት በፈጣሪ ስም ይማፀናል፡፡
ስልክ፡ 09 11 39 11 04/09 25 12 21 29
አካውንት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000219932751 ሽመልስ ደጀኔ

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
መነሻውን ከአትነት ሕንፃ ያደረገ የእሳት አደጋ የሀዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ት/ቤት ላይ እንዳይዘመት ርብርብ ተደረጎ መቆጣጠር ተቻለ።
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
(ነሐሴ 7 ቀን 2017 ዓ/ም ሀዋሳ-ኢትዮጵያ)
ከረፋዱ 5:00 አካባቢ ከሀዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ት/ቤት ጀርባ ከአትነት ሕንፃ የተነሳው የእሳት አደጋ በት/ቤቱ የተማሪዎች እና የመምህራን ሙሉ መረጃ የሚቀመጥበት ዋና ቢሮ ላይ አደጋው ሊዛመት ሲል በሕዝቡ ከፍተኛ ርብርብ አደጋውን ሙሉ በሙሉ በመቆጣጠር በት/ቤቱ ላይ ምንም አይነት አደጋ እንዳይደርስ ተደረገ።
አደጋው ሲፈጠር የሲዳማ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ መጋቤ ጥበባት ቀሲስ ሞላልኝ መርጊያ፣የሀገረ ስብከቱ ሠራተኞች፣የገዳሙ አስተዳዳሪ መ/ፀ/መ/ር አባ ኪዳነማርያም፣የገዳሙ የሰበካ ጉባኤ አባላት፣የገዳሙ አገልጋዮች፣የገዳሙ ልዩ ልዩ ክፍላት፣የትምህርት ቤቱ አስተዳደር፣የት/ቤቱ መምህራን፣የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች፣ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮችና የጸጥታ አካላት ተገኝተው በተደረገው ከፍተኛ ርብርብ የእሳት አደጋውን መቆጣጠር የተቻለ ሲሆን የገዳሙ አስተዳዳሪ መ/ፀ/መ/ር/ቆ/አባ ኪዳነማርያም እና የት/ቤቱ ርዕሰ መምህር አቶ ኃይለኛው ዋጋ ከፍለው የእሳት አደጋው ወደ ት/ቤቱ እንዳይዛመት ላደረጉ ሁሉ ምስጋና አቅርበዋል።

Hawassa's Memory (የሐዋሳ ትዝታ) is a social media group with a presence on YouTube and Mainly on facebook with 59k followers. Their channel is a central hub for their activities and goals.
Their Mission and Activities
According to their YouTube channel description, the group's primary purpose is to preserve and celebrate the memory of Hawassa. This includes:
• Documenting the city's history: They share audio and video content related to Hawassa's past and present.
• Honoring key individuals: They recognize and feature individuals who have contributed significantly to the city, including teachers, athletes, artists, and philanthropists. They also provide support to individuals who have given back to the community but are now in need due to health, economic, or social challenges.
• Community and Charity Work: The group engages in various charitable activities. The poster you uploaded, for example, is related to a school supply donation drive, likely in partnership with the "Good People Association." The videos on their channel show them engaged in community service, such as supporting students with special needs and assisting people living on the streets.
• Fostering Unity: The group's motto, "Love, peace and unity patriots," reflects their aim to bring people together, including Hawassa natives, friends, and residents, to promote social support, love, and peace.
How to Participate and Connect with Them
To get involved or to follow their activities, you can use the information provided on their poster and their social media channel:
• YouTube Channel: The main platform where they share their content is their YouTube channel, which you can find by searching for the username @hawassasmemory9528. You can subscribe to the channel to stay updated on their videos and events.
• Contact Information: You can reach them directly using the contact details from the poster:
• Phone Numbers: 0916291568, 0916863959, 0911700123
• Email: [email protected]
The group's focus on both preserving the city's past and actively contributing to its present through charity and community work shows a strong commitment to making a positive impact.

Forwarded from Fitsum Belay
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM