Telegram Web Link
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከፋሲል ከነማ ጋር በጥሩ እንቅስቃሴ 3ለ3 አጠናቆ የነበረው ክለባቸን ሀዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት በ2ኛ ሳምንት ጨዋታው ከጥሩ እንቅስቃሴ ጋር ሻሸመኔ ከተማን በእዮብ አለማየሁ ጎል 1ለ0 አሸንፎ ወጥቷል።

እንኳን ደስ አላችሁ 🙏
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በኋላ የደረጃ ሰንጠረዥ ⤵️
ቀጣይ የ3ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ መርሃ ግብር ⤵️
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ክለባችን ሀዋሳ ከተማ ትላንት በእዮብ አለማየሁ ድንቅ ጎል ሻሸመኔን የረታበት የጎል ሀይላይት ☝️
የኢትዮጲያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ከናይጄሪያ ላለበት የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ከሀዋሳ ከተማ የተመረጡ ተጫዋቾች

ግብ ጠባቂ | ቤተልሔም ዮሐንስ

ተከላካይ | ቅድስት ዘለቀ

አማካይ | መዓድን ሳህሉ

አጥቂዎች | ረድኤት አስረሳኸኝ ፣ቱሪስት ለማ እና እሙሽ ዳንኤል

@hawassakenemafc
@hawassakenemafc
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት የጨዋታ ውጤቶች ፣ ቀጣይ የጨዋታ መርሀግብር ፣ ከፍተኛ የጎል አግቢ እና የደረጃ ሰንጠረዥ በምስሉ ላይ ከላይ ተያይዟል !

ክለባችን በዚህ የሶስተኛ ሳምንት ጨዋታውን ከድሬዳዋ ከተማ ጋር 0ለ0 መፈፀሙ ይታወሳል።

☝️
የጨዋታ ቀን MATCH DAY

ሀዋሳ ከነማ ከ ኢትዮጲያ መድን

9:00 ሰዓት

ድል ለክለባችን💙💙💙
hawassa City sport club
የጨዋታ ቀን MATCH DAY ሀዋሳ ከነማ ከ ኢትዮጲያ መድን 9:00 ሰዓት ድል ለክለባችን💙💙💙
FULL TIME

ሀዋሳ 0 - 0 ኢትዮጲያ መድን

በአራት የፕሪሜር ሊግ ጨዋታ ሶስት አቻ አንድ ድል ምንም ሽንፈት ስድስት ነጥብ።

💙💙💙

@hawassakenemafc
@hawassakenemafc
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ4ኛ ሳምንት ውጤቶች ፣ የደረጃ ሰንጠረዥ ፣ ቀጣይ ጨዋታዎች እና የከፍተኛ የጎል አስቆጣሪዎች ዝርዝር በምስሉ ከላይ ተያይዟል።

ክለባችን ሀዋሳ በዚህ ሳምንት ከኢትዮጵያ መድን ጋር ነጥብ መጋራቱ ይታወሳል።

@Soccer_Ethiopia
ሀዋሳ ድል ተቀዳጅቷል!!

ዘጠኝ ሰዓት ጀምሮ ከደቂቃዎች በፊት በተጠናቀቀው የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ በእዮብ አለማየሁ ብቸኛ ጎል ሲዳማ ቡናን አንድ ለባዶ ማሸነፍ ችሏል።

ድሉን ተከትሎ በ5 ጨዋታ 2 ድል 3 አቻ 0 ሽንፈት 9 ነጥብ ማስመዝገብ ችሏል።

@hawassakenemafc
@hawassakenemafc
2024/05/14 04:58:17
Back to Top
HTML Embed Code: