Telegram Web Link
የደዕዋ ዝግጅት በቁባእ መስጅድ
የፊታችን ጁሙዓህ ግንቦት 02/9/2016 በቁባእ መስጅድ 1ኛ ፎቅ ላይ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ በኡስታዝ አብዱረህማን አሊይ ሴቶችን የካተተ የደዕዋ ፕሮግራም ስለተዘጋጀ በአክብሮት ተጋብዘዋል እንዳያመልጦት፡፡

አድራሻ ኮልፌ አጠና ተራ ቁባ መስጂድ

https://maps.app.goo.gl/uzW7N2L8KLQ99aEE8
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዱንያ ሃብት

🎙 ኡስታዝ ጂብሪል አክመል

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
  ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tg-me.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በጓደኞች መካከል ያለ ዙልም

-------------------------

ኡስታዝ ሙሀመድ ኸድር

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tg-me.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4etb
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አስታውስ

🎙 ኡስታዝ ጂብሪል አክመል

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
  ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tg-me.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቁርአን

ኡስታዝ አማን ኢብራሂም

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tg-me.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቁማር ክፍል ፩

🎙 ኡስታዝ አብዱልዋሲዕ ሸይኽ ነስሮ

  ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
  ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tg-me.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከቀናቶች ሁሉ በላጭ በሆነው ጁሙዐ ቀን #ሶልዋት ስለማብዛት የተነገረበት!

🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

  ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
  ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tg-me.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
ስሟ አይሻ ጭቅሳ ኡስማን የሶስት ልጆች እናት ስትሆን
እለወጣለሁ ብላ ልጆቿን ጥላ ሳኡዲ ከተሰደደች 12 አመት ሆኗታል
ልክ እንደደረሰች በሰላም ገብቻለሁ ብላ አንዴ ነዉ ደወለችዉ
ከዛ ቦኃላ ድምጿ ጠፋ እናቷ በሷ ሀሳብ ተሰቃይታለች

አንድ ሪታ ምትባለሰ እህት ከአሰሪዎቿ እንግድነት በሄዱበት
ደብቃ ቀረፆት tiktok ለይ ለቃት ነዉ
አሰሪዋ ከማንም እንድትገናኝ አትፈልግም
በር ነዉ ምትቆልፍባት ስልክም የላትም
ያለችበት Riyhad rafha رياض رفحاء አከባቢ ነዉ

እናት እሷን በማጣቷ በጣም ነዉ የተጎሳቆለችዉ
እስካሁን ደሞዝ ተቀብላም አታዉቅም አስከፍሎ
ፕሮሰሷን ጨርሶ ያእንዲያሳፍራት መልእክቱን ሼር አድርጉ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቁማር ክፍል ፪

🎙 ኡስታዝ አብዱልዋሲዕ ሸይኽ ነስሮ

  ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
  ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tg-me.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
11 ምላሾች
«ሙታንን መጣራት ሰበብ ስለሆነ እንጂ አደራጊው አላህ መሆኑን ስለምናምን ሺርክ አይሆንም!»

በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
NesihaTv

https://youtu.be/QEm-jU4lytY

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ https://www.tg-me.com/nesihatv

YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w

Facebook፡ facebook.com/nesihatv

WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U

@nesihatv
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አላህን መፍራት ማለት

🎙 ኡስታዝ ጂብሪል አክመል

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
  ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tg-me.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሙተቆች መገለጫ ቁርአን ላይ 03

ኡስታዝ ሙሐመድ አረቡ

  ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
  ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tg-me.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን! ኢና ሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን


እኛ የአላህ ነን! ወደ አላህም ተመላሾች ነን!

በመንገድ ላይ ተዟዙሮ ዳዕዋ የሚያደርገው ወንድማችን ፈቂ ገለቶ ወደ ማይቀርበት አለም ሄዷል።

ከአሳሳ እስከ ሮቤ፣ ከኮኮሳ እስከ አዳማ ፣ ከአርሲ እስከ ባሌ፣ እስከ ሸገርና ጎንደር ድረስ ጭምር ተዟዙሮ ዳዕዋን አድርጓል።

በተለያዩ ከተሞች ስፒከሩን ተሸክሞ እየተዘዋወረ በድፍረት በጎዳና ላይ ደዕዋ ሲያደርግ ሁላችሁም ታውቁታላታችሁ፡፡ የአላህን ቃል ለሚልየኖች አዳርሷል። አንዳንዴም በፀጥታ አካላት ተንገላቷል። እርሱም ሆነ ስፒከሩ የታሰሩባቸው አጋጣሚዎች በርካታ ናቸው። ሆኖም ፈቂ በዚህ ተበግሮ ለአንድም ቀን ከዳዕዋው ወደኃላ አላለም ነበር።

ዛሬ በሻሸመኔ ከተማ በድንገት ህይወቱ እስካለፈበት ደቂቃ ድረስ ህይወቱን በሙሉ ወደ አላህ በመጣራት አሳልፏል።

ፈቂ ገለቶ አላህ ይዘንልህ፡፡ ጌታችን ሆይ እዘንለት። ማረውም!

ሁዳ መልቲሚዲያ ለወንድማችን ኡስታዛችን ፈቂ ገለቶ ጀነተል ፊርደውስን እየለመንን ለቤተሰቦቹ፣ ለተማሪዎቹና ለመላው ህዝብ መፅናናትን እንመኛለን።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቁማር ክፍል ፫

🎙 ኡስታዝ አብዱልዋሲዕ ሸይኽ ነስሮ

  ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
  ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tg-me.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
የቲሙን ታዳጊ ተባብረን እናሳክመው!!!

ይህ ታዳጊ የአሏህ ውሳኔ ሆኖ ገና በህፃንነቱ አባቱን በሞት ተነጠቀ። እርሱ እንደ አብዛኞቻችን በአባቱ እቅፍ ታቅፎ የአባትን ፍቅር መጠጣም አልቻላም። በየቲምነት (አባት አልባ ሆኖ) እንደምን ለአቅመ አዳም ደርሶ ያለ አባት በብዙ ስቃይ እና እንግልት እንደ አባትም እንደ እናትም የሳደገችውን እናቱን ለመጦር ደረስኩልሽ፤ አለሁልሽ በሚልበት ወቅት አንድ ዱብእዳ ከፊቱ ድቅን አለበት። አው ትልቅ ዱብ እዳ።
አው ጤናን የማጣት ዱብእዳ!
አው ኩላሊትን የማጣት ዱብእዳ! ያውም ሁለቱንም ኩላሊቱን አጣ።
በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ አበው። ለዛች ምስኪን እናት ልትሸከመው የማትችለው መሪር ገጠመኝ በላሰበችው እና ባልጠበቀችው መልኩ ልጄ ደረሰልኝ በቃ ሊጦረኝ ነው ብላ ተስፈ ባደረገች ግዜ የልጇን ሁለቱን ኩላሊቶች የማጣትን መርዶ ሰምታ ኩምሽ፤ ትክዝ አለች።
ተስፋ የሰነቀች እናት በሀዘን ፤በጭንቀት እና በትካዜ ተሞላች። ይባስ ብሎ ለግዚያዊ ህክምና( ኩላሊቱን ለመሳጠብ ብቻ )  በየሳምንቱ ከሀያ ሺህ በላይ ያስፈልጋል የሚል መርዶ ከሀኪሞች በኩል ደረሳት። አው ይቺ እናት የምትችለው አንድ ነገር ብቻ እያደረገች ነው። ማልቀስ በቃ ማልቀስ ብቻ።
ተስፋን በሰነቀች ማግስት ተስፋ ቆረጠች። እንዲሁ አይን አይኑን በስስት እያየች ስስቷን ልታጣው እንደሆነ እየተሰማት ማልቀስ።
የዚችን እናት እንባ ለማበስ ማን ወደኋላ ይላል? የዚህን ሮጦ ያልጠገበ ታዳጊ ወጣት ህይወት ለመታደግ ማን አንጀቱ ያስችለዋል?!
ወንድማችን ሀይደር ሚስባህ ሁለቱም ኩላሊቶቹ ፌል አድርገው በጰውሎስ ሆስፒታል እጥበት እየተደረገለት ነው። ለንቅለ ተከላም ወደ ውጪ እንዲሄድ የሀኪሞች ቦርድ ወስነዋል። ለዚህም እስከ 3 ሚሊዮን ብር ያስፈልጋል።
አው የዚህን ወጣት ህይወት በምንችለው ሁሉ ተረባርበን እንታደግ!
ወንጌላዊው ሙሀመድ ሱሩር
ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA
ወንጌላዊው ሙሀመድ ሱሩር
ሁሌም አለፍ አለፍ የሚሉ ሰዎች ይሸክኩኛል ...
.
የሚሽነሪዉ አካል ሙሀመድ ሱሩር ማን ነዉ ?!!

ቢስሚላህ !

ከ 25 አመት በሗላ የጠፋኝን ሰዉ ወንድሜ የህያ ኢብኑ ኑህ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ለጥፎት ባይ ገረመኝ !!

የዛን ዘመን አፍላ የቁርአንና የዳዕዋ ንቅናቄን ከየት እንደመጣ ሳናዉቅ ነበር የተቀላቀለን ።

ፂሙ ያደገ የፓኪስታን ልብስ የለበሰ በቀኝ እጁ ሲዋክ በግራ እጁ ሙስበሃ ይዞ የፈጅርን ሰላት ለመስገድ የሂፍዝ ተማሪዎች ዉዱእ ማድረጊያ ላይ በዛ ብርድ ወቅት እንጣደፋለን ። ከመሀላችን ሞቅ ባለ ከፍ ባለ ድምፅ “ እናንተ ወጣቶች በናንተ ጊዜ ዲን ሲደፈር ነብያችን ሰ.ዐ.ወ ክብራቸዉ ሲነካ እናንተ እያላችሁ እንዴት ይሆን ለጅሀድ ተነስ እኔ አሰለጥንሀለሁ !” የሚል የወጣቱን ስሜት በሚቀሰቅስ መልኩ በቁጣ ንግግር አደረገ ። ብዙዎቻችን ሙሀመድ ሱሩር በሚል የቀረበንን ሰዉ ያኔ ተዋወቅነዉ ከፈጅር ሰላት በሓላ የቁርአን ሀለቃ ላይ አብሮን ተቀመጠ ። መስጅድ ላይ በተበላሸ ምላስ የቁርአን አያቶችን እየሰባበረ ዳዕዋ ማድረግ ጀመረ የዋሁ ማህበረሰባችን እና ወጣቱ ተከተለዉ ። በጣም የሚገርሙ ሊታመኑ የማይችሉ ለሀገር ሲል ከኤርትራ ጋር በተደረገ ጦርነት መሳተፉንና ለኢስላም ሲል አፍጋኒስታን ድረስ ዘልቆ የተዋጋበትን ባዶ ታሪክ ለወጣቱ ይግተዉ ጀመር አንዳንዱ በየት ብለን ጅሀድ በወጣን እስኪል ድረስ ፣

የማልረሳዉ ሁሌ ግን ጥያቄ የሚሆንብኝ የነበረዉ ጠዋት ከሀለቃ በሗላ ከቁርስ በፊት ወደ ዉጭ እንዳንወጣ እንከለከል ነበር ። ለምን አትሉም ?
ሙሀመድ ሱሩር ካራቴ እየሰራ ጩሀቱን እንጅ ስራዉን ማየት እንዳንችል ምክኒያቱም በጩሀቱ ብቻ ካራቲስት እንደሆነ እንድንመሰክር ።

ማህበረሰባችን በዚህ ብቻ አልቆመም በዲኗ ጠንካራ የሆነች ልጅ ተፈልጋ ተዳረ ። ከዛን ጊዜ ጀምሮ የሙሀመድ ሱሩር ማንነት ይጋለጥ ጀመረ ።

ይቀጥላል !!

@Abdurahman Sultab
ልዮ የዳዕዋ ዝግጅት ለዒልም ተማሪዎች እና ዱዓቶች

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር በታላላቅ ኡለሞች የተዘጋጀው ልዮ የዳዕዋ ኮንፈረስ ላይ እንድትገኙ ይጋብዛል።

አቅራቢ: ዶ/ር ሙሀመድ ዷዊ አል‐ዑሰይሚ እና ዶ/ር ኸሊል ሃሚድ ኸሊል

ቀን : ቅዳሜ ዙልቂዕዳ 10 /1445 ግንቦት 11/2016

ሰዓት: ከጧቱ 3 ሰዓት እስከ 7 ሠዓት

ቦታ: ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ነሲሓ መስጂድ

አድራሻ: 18 ማዞሪያ ታክሲ መውረጃው በስተቀኝ ገባ ብሎ


إعلان هام

يسر مركز ابن مسعود الإسلامي دعوة طلبة العلم والدعاة لحضور (ملتقى الدعوة إلى الله) لفضيلة الشيخين الدكتور محمد ضاوي العصيمي والدكتور خليل حامد خليل وذلك صباح يوم السبت الموافق العاشر من شهر ذي القعدة ١٤٤٥ هـ. في مقر المركز من الساعة الثالثة صباحا إلى  السابعة ظهرا بالتوقيت المحلي،،

T.me/merkezuna
2024/05/16 02:52:25
Back to Top
HTML Embed Code: