Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዒድ ወግ በጥበብ ፈለግ ከሚለው የዒድ ፕሮግራም ላይ የተወሰደ
ወሳኝ መልዕክት ክፍል 2

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tg-me.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከረሱል ጋር አደብ መያዝ

------------------------------------------------

ኡስታዝ አብዱሽኩር ሱልጣን

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tg-me.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4etb
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እኔ በእምነቶች መሀል በመከባበር አምናለሁ!! የሌሎችን እምነት በሚዲያ ማብጠልጠል ተገቢ እንዳልሆነ በሚገባ አምናለሁ!! ነገር ግን ዛሬ ሚዛን ሲዛባ በማየቴ ይህን ሳልል ማለፍ አልፈለኩም።

ያኔ ይህን የፕሮቴስታንት ቸርች ውስጥ የተደረገ ድርጊት አይቶ ባላየ ያለፈ አካል ዛሬ ለምን በኦርቶዶክስ ላይ እንዲህ ማክረር አስፈለገው? እውነት ነው በቤተ እምነት የተሰራው ስራ ትክክል ካለመሆኑ ጋር። ነገር ግን ዛሬ ላይ በኦርቶዶክስ ቤተ እምነት የተፈጠረውን ማውገዝ ያስፈለገው አካል ያኔ ለእዩ ጩፋው ተግባርስ ለምን ዝምታን መረጠ ነው ጥያቄው??

ሴኩላሪዝም ከሰራ አይቀር በሁሉም ቤተ እምነቶች መሆን ነበረበት!!

ወይስ የሀገር መከላከያ ዩኒፎርም ለብሰው ቸርች ሄደው ግለሰብን እንዲያ ሲያጅቡና መድረክ ላይ ወጥተው ደግሞ በካራቴና በጠረባ ተብለው ተደብድበው መውደቅ እና የመከላከያን ክብር ማዋረድ ምንም ችግር የለውም???

በኦርቶዶክስ እምነት ተከታዩ ፖሊስ የተወሰደው እርምጃ በጴንጤ ቸርች ከተሰራው ስራ ልዩነቱ ምን ያህል ገናና ሆኖ ነው??

የሆነ ያጋደለ ሚዛን ይስተዋላልና ይታሰብበት!!
🟢🟢አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዮች በሙሉ እነሆ ይሄንን ስናበስሮት በታላቅ ደስታ ነው።

የሚሰጥበት ቀን፦
👌በሳምንት እሁድ እሁድ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ እስከ 5:30 ድረስ።

ቦታው፦
🕌 ቦሌ ጃዕፈር ትልቁ መስጂድ

ደርሱ የሚሰጡን ኡስታዞች፦
🎤በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ (አቡ ዒምራን)ሐፊዘሁላህ

🎤በኡስታዝ ናሲር ሙሓመድ (አቡል ዓባስ)ሐፊዘሁላህ

የሚሰጡት የእዉቀት ዘርፎች፦
👉አቂዳ
👉ነሕው እና
👉 ሐዲስ

🌲🌲ከናንተ የሚጠበቀው በእነዚህ ኡስታዞች ጊዜን አመቻችቶ እውቀትን መቅሰም ብቻ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስኬት የሚገኘው በምንድነው

🎙 ኡስታዝ ጀማል ያሲር

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
  ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tg-me.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሰው ልጅ ምንአይነት ነው

-------------------------

ኡስታዝ ሙሀመድ ኸድር

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tg-me.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4etb
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰሐቦችን አትስደቡ

ኡስታዝ አማን ኢብራሂም

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tg-me.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
ጉረባእ ሚድያ በቅር ቀን...



📱 https://www.tg-me.com/GHUREBAMEDIA
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ምህረቴ ሰፊ ቅጣቴ አሳማሚ

ኡስታዝ ሙሐመድ አረብ

  ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
  ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tg-me.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
💥 አስደሳች ዜና

🔸ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ ከረመዳን መልስ የተሰጠ ጠቃሚ ስጦታ እንካቹ ብለናል "  ጉረባእ ሚዲያ GHUREBA MEDIA " ሶሻል ሚድያ ላይ ትኩረት በማድረግ ለመላው የሀገራችን ሙስሊም ፈጣን መረጃዋችን በማሰራጨት ፣ ጠቃሚ ኢስላማዊ መልእክቶችን ፣ ያልተሰሙ ድምፆችን ፣ እንዲሁም ለሙስሊሙ ትክክለኛ ኢስላማዊ እምነት የሚጠብቁ ሸሪኣዊ መልእክቶችን በማስተላለፍ ወደ ማህበረሰቡ የበኩሉን ድርሻ ለመወጣት እቅድ ይዞ የተነሳ ሚድያ ነው።

🔹ለዚህም ሲባል በተለያዩ መንገዶች ለናተው  ወደናተው በተለያየ አማራጭ መቷል ሁላችንም በመቀላቀል ወደሌሎችም ሼር በማድረግ እናሰራጨው።

📱በፌስቡክ
fb.com/GHUREBAMEDIA

📱በቴሌግራም
https://www.tg-me.com/GHUREBAMEDIA

📱በዩቱዩብ https://youtube.com/@GHUREBAMEDIA?si=tKfoAP-tFzA1-Ql4

⚡️ጉረባእ ሚዲያ-GHUREBA MEDIA
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የረሱልን ቤተሰቦች መውደድ

ኡስታዝ አማን ኢብራሂም

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tg-me.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
200K Followers!!
---------------
የሁዳ መልቲሚዲያ የፌስቡክ ገፅ ተከታዮቻችን ቁጥር 200ሺ በመድረሱ የተሰማንን ደስታ ለመግለፅ እንፈልጋለን!!
አላህ ያክብርልን! ከምንም በላይ ለእርሱ ውዴታ መስራትን ይወፍቀን ዘንድ ዱዓ አድርጉልን!! ከዚህ በተሻለ አቅም እንሰራ ዘንድም ብርታት ሆናችሁናልና እናመሰግናለን!!

በቴሌግራም ቻናላችንም ተቀላቀሉን
www.tg-me.com/huda4eth
2024/04/29 01:17:28
Back to Top
HTML Embed Code: