ስለ መጽሐፉ እና ስለ 53,500 ብር
.
ከዓመት በፊት አንድ ባለኃብት "መድረኮች ላይ የምታቀርባቸውን ጽሑፎች እወዳቸዋለሁ! ለምን ሰብሰብ አድርገህ አታሳትማቸውም?" ሲለኝ ካነሣኸው አይቀር ብዬ "ተሰብስበው በባለሙያ ሳይቀር ተገምግመው አልቀዋል፤ አንዳንድ ጥቃቅን ጉዳዮችን ብቻ ማስተካከል እንጂ ለህትመት ዝግጁ ናቸው...ከፋይናንስ ውጪ" አልኩት። እሱም "ያልካቸውን ጥቃቅን ጉዳዮች ሁሉ ጨራርስና ለህትመቱ መፍትሔ አናጣም...ስትጨርስ አሳውቀኝ!" ብሎ ተስፋ ሠጥቶኝ ተለያየን። ከዚያ በኋላ በስልክም በአካልም በተለያዩ አጋጣሚዎች ተገናኝተን እየጨረስኩ መኾኔን አውግተን ስጨርስ እንድነግረውና ወደ ህትመት የሚገባበትን ጉዳይ ጣልቃ እንደሚገባበት ነግሮኛል።
.
በመጨረሻ መጽሐፉ እኔ በቂ በምለው ደረጃ አለቀ። ማለቁን ሳሳውቀው "እሺ! በጣም ጥሩ! መልሼ እደውልልሃለሁ!" ብሎ ንግግራችን ተጠናቀቀ። ከዚያ በኋላ ግን እንደ ወትሮው ስልክ ማንሳት፣ቴክስት መመለስና ራሱም ሳይደውል ጊዜያት አለፉ። እኔም የሰውዬው ሁኔታ እየከነከነኝ በራሴ ወይም በሌላ መንገድ የማሳትምበትን መንገድ ማሰብ ጀመርኩ። በኾነ አጋጣሚ ታዲያ ባለኃብቱ ጋር በቅርበት የሚሠራ አንድ ሰው አገኘሁ። በወሬ ወሬ መሐል ስለ ባለኃብቱ ድንገተኛ የሐሳብ መቀዛቀዝ አነሣሁ። ይኽው ሰው ስለ ጉዳዩ ባለኃብቱ አጫውቶት እንደነበረና
ባለኃብቱ መጽሐፍ ለማንበብ የሚኾን ጊዜ ስለሌለው መጽሐፉን ቢያሳትም የሚመጣበት "መዘዝ" መኖር አለመኖሩን ለማረጋገጥ በእኔ ዙሪያ ያሉ ሰዎችን እንደጠየቀና እንዳማከረ ነገረኝ።
እኔም መጽሐፌን ስለምተማመንበት፣ እሱም ቢያሳትመው ኩራትና ውለታ እንጂ ችግር ውስጥ የሚያስገባው አለመኾኑን መመስከር የሚችሉ ሥራውን ያነበቡና የገመገሙ ባለሙያዎችን ሳይቀር ለማገናኘት ፍቃደኛ መኾኔን ነገሬው ጨዋታችን ተቋጨ።
.
በሥራና በኑሮ ውጥረት ሳላስበው ጊዜው እንደ ንፋስ ሽው ብሎ አልፎ ከባለኃብቱ ቅርብ ሰው ጋር ዳግም በአካል ተገናኘን። እኔም ባገኘኋትን ትንሽ ቅጽበት ባለፈው ስላወጋነው የመጽሐፌ ጉዳይ በጨረፍታ አነሣሁበት። ባለኃብቱ እኔን የሚያውቁኝንና እሱ የሚያምናቸውን በመሐል ያሉ ሰዎችን "ላሳትምለት ወይስ ይቅርብኝ?" ብሎ እንዳማከረ ሰማሁ። እነዚህ በእኔና እሱ መሐል ያሉ "ታማኝ" ሰዎቹም ያላነበቡትንና ሐሳቡ እንኳ ስለምን መኾኑን በውል ሳያውቁ "ይቅርብህ!" ብለው ጥርጣሬ እንደዘሩበት ነገረኝ። ከአራት በላይ በደንብ የማያውቁኝ የሥነ-ጽሑፍ ሰዎች አንብበው የሚታረመውን አርመው የወደዱት ጽሑፍ በሚያውቁኝና መጽሐፌን ባላነበቡት ሰዎች ምክንያት መሰናከሉ ልቤን ሰብሮኝ ዶሴው ተዘጋ።
.
ከዚህ ሁነት በኋላ በወዳጆች ምክርና እገዛ
መድረክ አዘጋጅቼ ለሕዝብ ይፋ ተደርጎ በቅድመ-ክፍያ በመሸጥ ህትመቱን ማሳካት ነበር ቀጣዩ መንገድ። ኾኖም በአካልም ኾነ በቅርበት ከማውቃቸው ሰዎች ይልቅ ጥቂት በማኅበራዊ ትስስር ገጾች የሚያውቁኝ ሰዎች መጽሐፌን አምነው ቀድመው ገዝተውኛል። ባለብኝ የመጠየቅ ኀፍረትና የመሸማቀቅ ባሕሪ ገፍቼ ብዙ ባለመጠየቄ እስካሁን 53,500 ብር ላይ ለመቆም ተገድጃለሁ። ጥሬ ግሬ ራሴ ለመሙላት ባስብም በፍጥነትና በጥራት ወደ ህትመት መድረስ አዳጋች ኾኗል። በየቀኑ የሚጨምረው የወረቀት ንረት አንዱ መሰናክል ቢኾንም በየቀኑ የሚሻሻሉ ታሪኮችና የሐሳብ ብስለቶች ትንሽ ተስፋዬን ባለበት ያቆዩታል። አሁንም ብዙ ነገር ውስጥ እየገባሁ ለዚህ መጽሐፍ መታተም እየታተርኩ ነው...ቀድመው አምነው ለገዙኝ በአካል ለማያውቁኝ ሰዎች ክብሬ ከፍተኛ ነው። ለመዘግየቱ ይቅርታ እጠይቃለሁ።በዙሪያዬ ያሉ ግማሹን ብር በብድርም ኾነ በሌላ መንገድ መሙላት የሚችል ዘመድ፣ወዳጅ ወይም ሌላ ባለኃብት ሳይኾን በአካል ሳያውቁኝ እንደገዙኝና እንዳመኑብኝ ዓይነት ቀናዎች ጋር በአጋጣሚም ኾነ በስሌት ስላልተገጣጠምኩ፣ የራሴም ሁሉም ቦታ የመግባትና የመመላለስ ስብዕና ስላልታደልኩ ከማሳካት ይልቅ ለመዘግየት ቅርብ ኾኛለሁ።
.
አዘለም ተሸከመም አንዳንዴ ከጋዜጠኝነትና ከሥነ-ጽሑፍ ሥራዎቼ እየወጣሁ በሌላ ሙያዎች ውስጥ ለዚህ መጽሐፍ መፍትሔ እየፈለግኩ ነው። ከይቅርታችሁ በኋላ እንደምትረዱኝ ተስፋ አደርጋለሁ።
.
(#ፈይሠል_አሚን)
.
@huluezih

አልነገርኩሽም!
.
(#ፈይሠል_አሚን)
.
ነበልባል ልሳንሽ...
ያለ ሥም፣ያለ ግብሬ፣ ከአውሬነት ሲሰፋኝ፣
ምላሽ በአፌ ሞልቶ፣የምለው ሲጠፋኝ፤
በመተላለፍ እሳት
ውስጤን እንደከፋኝ.. .
አልነገርኩሽም!
.
ያጋመደን ዝናር፣መቀነት ሲላላ፣
የእንባ ማድጋዬ፣በስውር ሲሞላ፤
በጦረኛ ቃልሽ፣ ማነስ መደፈሬን፤
ከአጠገብሽ ሳለሁ፣ጉዞ መጀመሬን፤
አልነገርኩሽም!
.
ተስፋሽ በተስፋዬ ላይ ጨፍኖ መቆሙን፣
የደገፍኩት ጀርባሽ መንገድ መጠቆሙን፤
የማይከስም አብዮት፣እንደተለኮሰ፣
የማይታበስ እንባ፣ውስጤ እንደፈሰሰ፤
አልነገርኩሽም!
.
እሳት እና ጭድ. . .
ዓይን እና ናጫ፣
ተቃራኒ ሲኾን የተሠጠን ምርጫ፣
ደፋርም ጭስም ኾኜ. . .
እንዳበጀሁ መውጫ!
አልነገርኩሽም!
.
አላወቅንም እንጂ. . .
ምንም አንድ ቢኾን መስመር መንገዳችን፤
እንቅፋት ነበርን አንዳችን ለአንዳችን!
መቻቻል ያሉት ሕግ. . .
አንዱን ቻይ አድርጎ፣
ሌላውን ጥበብ ነፍጎ፤
በማይናበብ ሴማ. . .
አንድ እውነት ደብቆ፣ ጊዜ አቆያየን...
"የተገናኘን ቀን እንደተለያየን!"
.
@huluezih
@huluezih
.
(#ፈይሠል_አሚን)
.
ነበልባል ልሳንሽ...
ያለ ሥም፣ያለ ግብሬ፣ ከአውሬነት ሲሰፋኝ፣
ምላሽ በአፌ ሞልቶ፣የምለው ሲጠፋኝ፤
በመተላለፍ እሳት
ውስጤን እንደከፋኝ.. .
አልነገርኩሽም!
.
ያጋመደን ዝናር፣መቀነት ሲላላ፣
የእንባ ማድጋዬ፣በስውር ሲሞላ፤
በጦረኛ ቃልሽ፣ ማነስ መደፈሬን፤
ከአጠገብሽ ሳለሁ፣ጉዞ መጀመሬን፤
አልነገርኩሽም!
.
ተስፋሽ በተስፋዬ ላይ ጨፍኖ መቆሙን፣
የደገፍኩት ጀርባሽ መንገድ መጠቆሙን፤
የማይከስም አብዮት፣እንደተለኮሰ፣
የማይታበስ እንባ፣ውስጤ እንደፈሰሰ፤
አልነገርኩሽም!
.
እሳት እና ጭድ. . .
ዓይን እና ናጫ፣
ተቃራኒ ሲኾን የተሠጠን ምርጫ፣
ደፋርም ጭስም ኾኜ. . .
እንዳበጀሁ መውጫ!
አልነገርኩሽም!
.
አላወቅንም እንጂ. . .
ምንም አንድ ቢኾን መስመር መንገዳችን፤
እንቅፋት ነበርን አንዳችን ለአንዳችን!
መቻቻል ያሉት ሕግ. . .
አንዱን ቻይ አድርጎ፣
ሌላውን ጥበብ ነፍጎ፤
በማይናበብ ሴማ. . .
አንድ እውነት ደብቆ፣ ጊዜ አቆያየን...
"የተገናኘን ቀን እንደተለያየን!"
.
@huluezih
@huluezih
እዚህ ነሺዳ ላይ ያሉትን ስንኞች ቀድማችሁ ያያችሁት የዚህ ቻናል ቤተሰቦቼ ናችሁ። ትናንት ምሽት ተለቋል። ገብታችሁ አስተያየት እንድተሠጡበት እፈልጋለሁ። አመሠግናለሁ🙏
Forwarded from 📃ከብጥስጣሽ ወረቀቶች📄 (⚖️ Mati 💉)
ድሮ አባቴ ወክ ይዞኝ ሲወጣ እኔ እግሩ ስር ቶሎ ቶሎ ስራመድ የቀደምኩት ይመስለኝ ነበር።እሱ ግን ረጋ ብሎ በአንድ እርምጃ እጥፍ ይቀድመኛል የሚያስገርመው ነገር ደሞ አባት አደል??ሁሌ እጄን አይለቅም!!ከሱ እኩል መራመድ ሲያቅተኝ ሲደክመኝ ሲያይ ይባስ ይሸከመኛል...ትከሻው ላይ አድርጎ ከሰው ሁሉ በላይ ያደርገኛል እኩል ያራምደኛል ..
እና ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው...አንተ ስታስብ ብዙ ርቀህ የሄድክ ይመስልካል ግን እዛው ነክ። ፈጣሪ ሲያስብልህ ደሞ ቆመህ የቀረህ ይመስልካል ግን ብዙ ርቀሀል።ጥሎክ የሄደ አይምሰልክ ይዞህ እያስከተለህ ነው
ደክሞክ መራመድ አቅቶክም ሊሆን ይችላል ግን አትቸኩል ይሸከምካል።ሲሸከምክ ከፍ ትላለህ !! አይዟችሁ እሺ ፈጣሪ ያውቃል
📨 ሼር 📈
📡 𝑝𝑙𝑒𝑎𝑠𝑒 𝑗𝑜𝑖𝑛 𝑡𝑒𝑙𝑒𝑔𝑟𝑎𝑚 𝑐ℎ𝑎𝑛𝑛𝑒𝑙🔦
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/From_broken_papers

!!
ደክሞክ መራመድ አቅቶክም ሊሆን ይችላል ግን አትቸኩል ይሸከምካል።ሲሸከምክ ከፍ ትላለህ !! አይዟችሁ እሺ ፈጣሪ ያውቃል
!!
📨 ሼር 📈
📡 𝑝𝑙𝑒𝑎𝑠𝑒 𝑗𝑜𝑖𝑛 𝑡𝑒𝑙𝑒𝑔𝑟𝑎𝑚 𝑐ℎ𝑎𝑛𝑛𝑒𝑙🔦
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/From_broken_papers
https://www.tg-me.com/From_broken_papers
Forwarded from 📃ከብጥስጣሽ ወረቀቶች📄 (⚖️ Mati 💉)
`` አንዳንድ ግንኙነቶች ፈውሳቸው መፍረሳቸው ነው። ያ መፍረስ ሊጎዳህ ይችላል ፀፀት እና ህመም ሊሰማህ ይችላል፤ ትዕግስትህን ብሎም የህይወት ዘመንህን ያቃጥለዋል፤ መዳንህ ግን ከዚህ ይጀምራል። ``
© ቪክቶር ሁጎ
📃📃📃📃📃📃📃📃📃📃📃📃📃📃
📨 ሼር 📈
📡 𝑝𝑙𝑒𝑎𝑠𝑒 𝑗𝑜𝑖𝑛 𝑡𝑒𝑙𝑒𝑔𝑟𝑎𝑚 𝑐ℎ𝑎𝑛𝑛𝑒𝑙🔦
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/From_broken_papers
https://www.tg-me.com/From_broken_papers
https://www.tg-me.com/From_broken_papers
https://www.tg-me.com/From_broken_papers
https://www.tg-me.com/From_broken_papers
📄📄📄📄📄📄📄📄📄📄📄📄📄
© ቪክቶር ሁጎ
📃📃📃📃📃📃📃📃📃📃📃📃📃📃
📨 ሼር 📈
📡 𝑝𝑙𝑒𝑎𝑠𝑒 𝑗𝑜𝑖𝑛 𝑡𝑒𝑙𝑒𝑔𝑟𝑎𝑚 𝑐ℎ𝑎𝑛𝑛𝑒𝑙🔦
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/From_broken_papers
https://www.tg-me.com/From_broken_papers
https://www.tg-me.com/From_broken_papers
https://www.tg-me.com/From_broken_papers
https://www.tg-me.com/From_broken_papers
📄📄📄📄📄📄📄📄📄📄📄📄📄
Forwarded from 📃ከብጥስጣሽ ወረቀቶች📄 (⚖️ Mati 💉)
መብራት ከጠፋ አንድ ሳምንት ሆኖቷል፣ የስልኬ ጃርጅ 5% በዛ ላይ እራት አልበላውም!። በዚህ ሁሉ መኃል የቤታችን በር ተንኳኳ። ስከፍተው በሩ ላይ አንድ ሰውዬ ቆሟል..
እኔ፦“አቤት?”
ሰውየው፦“ለመብራት ኃይል ጥቆማ አድርገው ነበር?”
እኔ፦“ኸረ አዎ ከጠፋ አንድ ሳምንት ሆኖናል። ልትሰራው ከሆነ ቆጣሪው ያውና..”
ሰውዬው፦“ቴክኒሻን ከመሰልኩ ተሳስተሃል። እሱ የእኔ ስራ አይደለም። እኔ ከመብራት ኃይል ማለቴ ከመስራቤቴ ምሽት ምሽት ለተጠቃሚ ፖስታ የማደርስ ተላላኪ ነኝ”
እኔ፦“ፖስታ ምን ይሰራልኛል። ከሰራችሁ ሰው ልካችሁ አሰሩት አቦ!።”
ሰውዬው፦“አትጨነቅ ወንድሜ ይህን ፖስታ ስትከፍተው ስለመብራት መጥፋት ከዛሬ ጀምሮ መጨነቅ ታቆማለህ። አብሽር ዘመን አመጣሽ ችግሮች ዘመናዊ መፍትሔ እንዳላቸው አትዘንጋ”
ሰውዬው ፖስታውን በእጄ አስጨብጦኝ ሄደ። ምን አይነት አዲስ ቴክኖሎጂ አመጡ በማለት የፈጠነ ፖስታውን ከፈትኩት። በውስጡም ነጭ ወረቀት አለው። በወረቀቱ ላይ ትልቅ አንፖል ተስሏል። ከአንፖሉ ስርም እንዲህ የምትል ጽሁፍ አለች፦“ውድ ደንበኛችን መብራት እንደጠፋቦት እናውቃለን። ነገር ግን አይጨነቁ ነገ ፀዐይ ይወጣል..” ☹

የረመዳን አስቤዛ በመረጡት ደረጃ ለወዳጅ ዘመዶ ከመላው ዓለም እንዲሁም ከሀገር ዉስጥ ትዕዛዝ ተቀብለን ያሻዎት ቦታ እናደርሳለን
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር
0953 86 60 41
O942 37 66 55
0963 83 67 83
በቴሌግራም www.tg-me.com/Dlikaaa
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር
0953 86 60 41
O942 37 66 55
0963 83 67 83
በቴሌግራም www.tg-me.com/Dlikaaa
Forwarded from 📃ከብጥስጣሽ ወረቀቶች📄 (⚖️ Mati 💉)
“ሰዎች ቢያዩብህ የምትጠላውን ነገር ብቻህን ስትሆን አትስራው።”
―ረሱል ﷺ
ቻናሌን ተቀላቀሉ
📃📃📃📃📃📃📃📃📃📃📃📃📃📃
📨 ሼር 📈
📡 𝑝𝑙𝑒𝑎𝑠𝑒 𝑗𝑜𝑖𝑛 𝑡𝑒𝑙𝑒𝑔𝑟𝑎𝑚 𝑐ℎ𝑎𝑛𝑛𝑒𝑙🔦
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/From_broken_papers
https://www.tg-me.com/From_broken_papers
https://www.tg-me.com/From_broken_papers
https://www.tg-me.com/From_broken_papers
https://www.tg-me.com/From_broken_papers
📄📄📄📄📄📄📄📄📄📄📄📄📄
ይኼን ቆንጆ የመድረክ ዝግጅት ከወዳጅ ባልደረቦች ጋር በመተባበር አዘጋጅተን
በወቅቱ መገኘት ያልቻላችሁ በሌላ መድረክ በአካል እስክንገናኝ ድረስ በዩቲዩብ ሙሉውን ትመለከቱ ዘንድ ጋብዘናል።
https://youtu.be/P5GftNIqor0?feature=shared