Forwarded from 📃ከብጥስጣሽ ወረቀቶች📄 (⚖️ Mati 💉)
አንዴ ለሷሊህዎች እነዚህን ጥያቄዎች ያቀርቡላቸዋል.....👇👇👇
#ጠያቂ፦ከሰዎች ሁላ ምርጥ ሚባለው ሰው ማነው?
ሲመልሱ፦ ለአላህ ብሎ ስለሚወድህ የማይረሳህ ሰው ነው።
#ጠያቂ፦ምርጥ የሚባለው ቀንስ?
ሲመልሱ፦ ያ ያለ ወንጀል የምታሳልፈው ቀን።
#ጠያቂ፦ምርጥ የሚባለው ቀልብስ?
ሲመልሱ፦እውነተኛነት የማይለየው ቀልብ።
#ጠያቂ፦ምርጥ የሚባለው ስጦታስ?
ሲመልሱ፦አንተ ሳታውቀው ወደ አላህ የሚላክልህ ዱዐ ነው። 🖤
ሷሊሆቹም በዚህ መልኩ መልሰዋል....❤️🩹
አላህ ከነርሱ ያድርጋችሁ
መልካም ቀን ተመኘሁላችሁ 🫡
ቻናሌን ተቀላቀሉ
📃📃📃📃📃📃📃📃📃📃📃📃📃📃
📨 ሼር 📈
📡 𝑝𝑙𝑒𝑎𝑠𝑒 𝑗𝑜𝑖𝑛 𝑡𝑒𝑙𝑒𝑔𝑟𝑎𝑚 𝑐ℎ𝑎𝑛𝑛𝑒𝑙🔦
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/From_broken_papers

📄📄📄📄📄📄📄📄📄📄📄📄📄

ምላሽ የመስጠት ጥበብ
📌 ማጋራት አይዘንጋ !
⭐️https://www.tg-me.com/From_broken_papers

🚸 ይቀላቀላሉን 🫵
አንድ አህያ ከመስጂድ ፊት ለፊት ሞቶ ተገኘ። ይህን የተመለከቱት ኢማም ከንቲባውን ጠርተው እንዲህ አሉት፡-“ክቡር ፕሬዝዳንት አንድ አህያ ከመስጂድ ፊት ለፊት ሞታለች”
ከንቲባው፡-“ሼኽ ሆይ ከኔ ምን ፈልገው ነው ታድያ?”
ኢማሙም መለሱ፡-“የማዘጋጃ ቤቱ ሃላፊዎችን ጥራቸው። ሰራተኞቹ መጥተው አህያውን ከመስጂዱ ያንሱልን።”
ከንቲባው በኢማሙ ላይ እየተሳለቀ፡-“ያ ሼይኹ እኔ በሃይማኖታችን እንደተማርኩት ከሆነ እናንተ ናችሁ ሟችን አጥባችሁ የመቅበር ግዴታ ያለባችሁ”
ኢማሙም በተረጋጋ መንፈስ መለሱ፡-“ልጄ የተናገርከው ሁሉ እውነት ሆኖ ሳለ አህያዋ መሞቷን ግን ለአንተ መናገር ነበረብኝ ምክንያቱም እኛ አጥበን የመቅበር ግዴታ እንዳለብን ሁሉ፤ የሟች ቤተሰብ የቀብር ስነ ስርዓቱ ላይ ለመጨረሻ ግዜ ሬሳውን እንዲሰናበት የማሳወቅ ግዴታም አለብን”
🙂📌 ማጋራት አይዘንጋ !
⭐️https://www.tg-me.com/From_broken_papers
⭐️https://www.tg-me.com/From_broken_papers
⭐️https://www.tg-me.com/From_broken_papers
⭐️https://www.tg-me.com/From_broken_papers
🚸 ይቀላቀላሉን 🫵
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይኼ ፖኬጅ ላላችሁ ብቻ የተጋበዘ ነው!😋
@huluezih
@huluezih
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ምወደውን ግጥም ጋበዝኳችሁ! (ቲክቶክ ላይ ደሞ ብትመጡልኝ...እፈልጋችኅለሁ!🥰
https://www.tiktok.com/@feysel_amin?_t=ZM-8w1ZJvedRTh&_r=1
https://www.tiktok.com/@feysel_amin?_t=ZM-8w1ZJvedRTh&_r=1
Forwarded from 📃ከብጥስጣሽ ወረቀቶች📄 (⚖️ Mati 💉)
እውነት ግን ትወጂኛለሽ፧ ካንጀትሽ ከልብሽ ጓዳ ትተሽኝ አትኮበልዪም፧ ብታመም ወይም ብጎዳ?
እውነት ግን ትወጂኛለሽ?
እውነት ግን ታፈቅሪኛለሽ?
ዘላለም ነሽ ከኔ ጋራ፧ወይንስ ሌላ ታያለሽ?
ተዪው
:
ለመልሱ አትብሰልሰዪ ለመልሱ አትጨነቂ
ሰው እንጂ አምላክ አይደለሽ…
እንኳንስ የዘላለሙን የነገን እንኳን አታወቂ!
🥀🥀🥀
📌 ማጋራት አይዘንጋ !
📮https://www.tg-me.com/From_broken_papers
📮https://www.tg-me.com/From_broken_papers
📮https://www.tg-me.com/From_broken_papers
📮https://www.tg-me.com/From_broken_papers
🚸 ይቀላቀላሉን 🫵
እውነት ግን ትወጂኛለሽ?
እውነት ግን ታፈቅሪኛለሽ?
ዘላለም ነሽ ከኔ ጋራ፧ወይንስ ሌላ ታያለሽ?
ተዪው
:
ለመልሱ አትብሰልሰዪ ለመልሱ አትጨነቂ
ሰው እንጂ አምላክ አይደለሽ…
እንኳንስ የዘላለሙን የነገን እንኳን አታወቂ!
🥀🥀🥀
📌 ማጋራት አይዘንጋ !
📮https://www.tg-me.com/From_broken_papers
📮https://www.tg-me.com/From_broken_papers
📮https://www.tg-me.com/From_broken_papers
📮https://www.tg-me.com/From_broken_papers
🚸 ይቀላቀላሉን 🫵
Forwarded from 📃ከብጥስጣሽ ወረቀቶች📄 (⚖️ Mati 💉)
ለኔ ብለሽ ትሞቻለሽ አዎ !
አይ.......አይ ቆይ ይህ ቀላል ነው ፤
ለኔ ብለሽ ትኖሪያለሽ ! ¿? 😒