፡ በህይወት ስትኖር የሆነ ትልቅ ዓላማ ሊኖርህ ይገባል!…እምትኖርለት ብቻ ሳይሆን እምትሞትለት ዓላማ ሊኖርህ የግድ ነው…አለልህ አደል…የሆነ በጠዋት እንድትነሳ እሚያደርግህ…እንድትለፋ እና እንድትደክም የሚያደርግህ…ልብህን እሚያደነድን እና ጠንካራ እሚያደርግህ ዓላማ…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ልመርቃቹ ቸሩ መድሀኒያለም ለዚህ ክብር ያብቃኝ ያብቃቹ ከሰው አስመሳይ ይሰውረኝ ይሰውራቹ የልባችንን መሻት ይሙላልን
አሜን 🙏🙏🙏

Even in your darkest moment, Jesus is your light You are never alone