አንዳንዴ …የሆነ ስሜት አለ ልንነገርውም ሆነ ልንፅፈው የማንችለው ስሜት… እግዛብሔር የለ ቀን ሁሉም መልካም ይሆናል።
እወድሻለሁ እንኳን ብሎኝ አያውቅም " ብለሽ ማማረርሽን ሰማሁ...
እውነት እንደዛ ነው የምታስቢው?
ባልወድሽ ነው ከስርሽ የማልጠፋው?
ባልወድሽ ነው አስሬ ስምሽን የምጠራው?
ባልድሽማ...እስክትረሽኝ ነበር ከእይታሽ የምጠፋው...እኔ እንደዛ ነኝ የማልፈለግበት ስፍራ የምቆይ አይነት ሰው አይደለውም።
አየሽ ስስቴ ቃላት ሲደጋገም አቅሙን ያጣል...እንደቀላል ነገር "እወድሻለሁ" ይባላል?
በእኔ ቤት ይሄ ውድ የሆነ ቃል መለኮታዊ ሀይሉን አጥቶ ተርታ ቃል እንዳይሆንብኝ...መጠንቀቄ ነበር።
እንጂ...
እ ወ ድ ሻ ለ ሁ።
እንደውም ነይ...
ከዚህ ህይወት ፤ ከዚህ አለም ይዤሽ ልጥፋ !

ይህውልሽ አንዳንዴ…❤️
ከሰዎች ጋር ሆነሽ ብቻኝነት ያንገላታሻል…በሰው ተከበሽ ጭር ይልብሻል…ማውራት ፈልገሽ እንዴት እንደሚወራ ይጠፋብሻል…አፍሽ ይቆላለፋል… ይህውልሽ አንዳንዴ…የጠላሺው ሰው ይናፍቅሻል…መናፍቅ እማትሺውን ሰው ናፍቆቱ ይፃናብሻል…ይህውልሽ አንዳንዴ…የሞቀ አልጋ ውስጥ ሆነሽ ይበርድሻል…በውድቅት ለሊት መሄድ ያሰኝሻል…ብቻ ይህውልሽ አንዳንዴ ሁሉም ግራ ይሆናል… 🥺🤎

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM