፡ እ ረ ግ ሜ ሻ ለ ው ❤️🩹
አንቺ ከምታስቢው በላይ ደጋግሜ እረግሜሻለው…እረግሞኛል ብለሽ ካሰብሺው በላይ…ቤተ-ክርስትያን ፊት ቆሜም ሳይቀር እረግሜሻለው… ድ ፋ ል ኝ ብዬዋለው…ግን እርግማኔ አልሰራም…እንደለመንኩት ቢደፋሽስ ብዬ ስስቼስ ከልቤ ስላለመንኩት ይሆን…እርግማኔ ከልቤስ ስላልሆነ ይሆን…ግን ምንስ ልብ አለኝ እድሜ ለአንቺ ልብ አልባ አድርገሺኛል…ግን ቢደፋሽ ውስጤ ነው…🥀
@itsmerobi22
@Markon_22
#ሮቢ

፡ ከአንቺም ጋር ሆኜም ብቻዬን ነበርኩ…
አለማሰብ እፈልጋለው…አንዳንዴማ…ምንም አለማስታወስ…በተለይ ደሞ ስለ አንቺ ቅንጣት ታክል ባላስብ ደስታዬ ነው…ስላሳለፍናቸው ትዝታዎች…አብረን የነበሩን ትላንቶች አሁን ላይ ለእኔ ህመም ናቸው…እጠይቃለውም…ለምን ግን እንዲ ሆንኩላት?…ምኗስ ነበር የያዘኝ?…አላውቅም…እኔስ ግን እምሄድበት ስላልነበረኝ ነበር አብሬሽ የነበርኩት ወ ይ ስ አንቺ ጋር መሆን ነበር የእኔ ሂወት…🤎

፡ ልጠብቅህ አደል?…
ለእኔም ቀን ታመጣለህ?…የልቤንስ መሻት ትፈፅምልኛለህ?…ልጠብቅህ አደል?…የውስጥ ሰላሜን ትመልስለኛለህ?…ከሰብኩበትም ታደርሰኛለህ?…እማወደውንም ህይወት ትሰጠኛለህ?…የእውነት ልጠብቅህ አደል?…የተባረክ ህይወት ትሰጠኛለህ አደል?…የንስሀንም እድሜ ትጨምርልኛለህ አደል?…ልጠብቅህ?…የእናቴን ውለታ እምመልስበትን ብርታት ትሰጠኛለህ ?…ከጠፋሁበት መንገድ ትመልሰኛለህ አደል?…ልጠብቅህ?
…እ ጠ ብ ቅ ሀ ለ ው…

፡፡ አሁን ላይ ቃላቶችን አሳምሮ እና ሰካክቶ ከሚያወራ ሰው ይልቅ ዝም ማለት እሚችል ሰው ያስደንቀኛል…በዚ ጫጫታም አለም…በዚች ለመደመጥ አላፎች በሚታገሉባት ዓለም ሳይበገሩ ዝም ማለት መቻል መታደል ነው…🖤
ዝምታ ውበት ነው🙁
ዝምታ ውበት ነው🙁
አሁን ላይ እራሴን መርጫለው…ለሌላ ሰው ብዬ እራሴን ወደ ማያልቅ ጦርነት ውስጥ አልከተውም…ለሌሎች ደስታ ብዬ ሰላሜን አላጣም…
፡ እመጣለው…🖤
ገና ለገና ትመጫለሽ በሚል ቀቢፀ ተስፋ ልቤን ሞልቼ የሄድሽበትን መንገድ ገርመም እያረኩ እመለከታለው… አሁን ቅርብ ሰአትም የሰማሁት ያህል…" እመጣለው …" ያልሺኝ ቃል ጆሮዬ ላይ ያቃጭላል…"እመጣለው"…ስለ እውነት ከሆነ መጣለው ካልሽኝ ቡኋላ አላፍ አልፎዋል…ያልተቀየረ እና ያልተተካም አንዳች ነገር የለም…ሱቅ እልካቸው የነበሩም ልጆች አድገው ሱቅ መላክ ጀምረዋል…ታዝለው የሳምናቸውም ህፃናቶች ወልደው የራሳቸውን ልጅ አዝለው ሰላም ብለውኝ ያልፋሉ…በርግጥ ከሄድሽ ቡኋላ አትመጣም ለሚሉኝ እረ ትመጣለች እያልኩ ስሟገት ነው እምውልልሽ …ትመጣለች…ትመጫለሻ ግን?…

.
ለብቻ እማይበሉ
ክፉ በሆነች ዓለም… ብዙ ደጐች አሉ፡
መዕድ ቀርበው ለብቻ እማይበሉ።
በሀዘን ውስጥ ሆነው ፊት እማያጠቁሩ፡
በነጣቂ ዓለም እየሰጡ እሚኖሩ፡
ብዙ ደጐች አሉ።
ለብቻ እማይበሉ
ክፉ በሆነች ዓለም… ብዙ ደጐች አሉ፡
መዕድ ቀርበው ለብቻ እማይበሉ።
በሀዘን ውስጥ ሆነው ፊት እማያጠቁሩ፡
በነጣቂ ዓለም እየሰጡ እሚኖሩ፡
ብዙ ደጐች አሉ።
፡
…ይቅር ብዬሻለው…❤️🩹
ተበድለህ ይቅርታን ስትጠብቅ በዳይ ሆነህ ትከሰሳለህ…ለበደልህ ካሳ ስትጠብቅ ሌላ በደል ይጨመርልሀል…ይቅርታ ብትጠይቂኝም ይቅር ብዬሻለው…መጀመር ስለምፈልገው አዲስ ህይወት ብዬ
@itsmerobi22
@Markon_22
…ይቅር ብዬሻለው…❤️🩹
ተበድለህ ይቅርታን ስትጠብቅ በዳይ ሆነህ ትከሰሳለህ…ለበደልህ ካሳ ስትጠብቅ ሌላ በደል ይጨመርልሀል…ይቅርታ ብትጠይቂኝም ይቅር ብዬሻለው…መጀመር ስለምፈልገው አዲስ ህይወት ብዬ
@itsmerobi22
@Markon_22
፡ እግዚአብሔር የለመንከውን ሳይሰጥህ አመታት ሊያልፉ ይችላሉ…አልያም ልታረጅ ትችላለህ ከዛም በላይ ፀሎትህ ሳይሰማ ልትሞት ትችላለህ…ነገር ግን ፀሎትህ ከልብህ አምነህ የፀለይከው ከሆነ እግዛብሔር ከሞትም ቢሆን ቀስቅሶ ህልምህ እና የጠየከውን እውን ያደርገልሀል…ካመንክም አይቀር በዚህ ልክ እመን!
@itsmerobi22
@Markon_22
@itsmerobi22
@Markon_22
፡ ሁሉም ነገር ማለፉ አይቀርም…አልፎም የሆነ ቀን ቁጭ ብለህ ቡና እየጠጣህ ስለዛ ነገር ማውራትህ አይቀርም እና ወዳጄ ዛሬ ላይ ሆነህ ጥሩ ነገህን ገንባ…ፈጣሪ ከየት እንዳነሳህም እንዳትረሳ🤍
፡ አንዳንዴ በጣም ትናፍቂኝ የለ…አንዳንዴ ሳላስበው ስለ አንቺ ማሰብ እጀምር የለ…አንዳንዴ ያሳለፍነው ሁሉ ትዝ ይለኝ የለ?…አለልሽ አደል አንዳንዴ የሆነውን ሁሉ ሳስብ እሚያደርገኝን ያሳጣኝ የለ…
እንቺስ ግን…አንዳንዴ ትዝ እልሽ ይሆን?…አንዳንዴስ ስላለፍነው እና ስላሳለፍነው ታስታውሺ ይሆን…አንቺስ ግን እናፍቅሽ ይሆን?…በርግጥ መልሱን ልቤ ያ ውቀዋለው…አልናፍቅሽም!🥺
እየሄድኩ ነው…ወዴት ግን እኔጃ…
@itsmerobi22
@Markon_22
እንቺስ ግን…አንዳንዴ ትዝ እልሽ ይሆን?…አንዳንዴስ ስላለፍነው እና ስላሳለፍነው ታስታውሺ ይሆን…አንቺስ ግን እናፍቅሽ ይሆን?…በርግጥ መልሱን ልቤ ያ ውቀዋለው…አልናፍቅሽም!🥺
እየሄድኩ ነው…ወዴት ግን እኔጃ…
@itsmerobi22
@Markon_22
. የሆነ ቀን እኛም…
ያስብንበት ደረጃ እንደርሳለን…የተባረከ ትዳርም ይኖረናል…የራሳችን ቤተሰብ እንመሰርታለን…ቤተሰቦቻችንንም ለመጦር ፈጣሪ ያበቃናል…ያራሳችን ቤት እንገናባለን…ፍቅር እና ሰላም የሞላበት…የሆነ ቀን …እኛም ትልቅ ሰዎች እንሆናለን በእድሜ ሳይሆን በተግባር ትልቅ ሰዎች…እናም የሆነ ቀን ቁጭ ብለን ቡና እየጠጣን ለሰዎች ፈጣሪ ያደረገልንን ሁሉ እንናገራለን…እንዲህ ብለን፦ " ከሜዳ ላይ አንስቶ እዚህ ስላደረስኝ ፈጣሪን አመሰግነዋለው…ትልቅ ቦታ ይገባሀል ብሎ ትልቅ ቦታ ስላደረስኝም ምስጋና ይገባዎል…."
ለሁሉም ቀን አለው…🤍