This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወንበሩ ሰው አለው
ነበረው እዳልል
የለውም እንዳልል
ቁጭ በይ እንዳልል
ያንገበግበኛል ቃሏን እንደመጣስ
ግራ ገባኝ እኮ ደሞ ብትመጣስ
ግን ደሞ የለችም
እመጣላው ብላኝ ይኋው አልመጣችም
እንጃ ነበረው
😒😒😒😒😒
😥😥😥😥😥
@Itsmerobi22
ሮቢ
ነበረው እዳልል
የለውም እንዳልል
ቁጭ በይ እንዳልል
ያንገበግበኛል ቃሏን እንደመጣስ
ግራ ገባኝ እኮ ደሞ ብትመጣስ
ግን ደሞ የለችም
እመጣላው ብላኝ ይኋው አልመጣችም
እንጃ ነበረው
😒😒😒😒😒
😥😥😥😥😥
@Itsmerobi22
ሮቢ
ዝናብ ዘንቦ ዘንቦ፣ሲበቃው ያባራል
መጠለያ ሞልቶ...
እየበሰበሱ፣መኖር ግን ይመራል"
ያልሽኝን እያሰብኩ፣ዶፍ ዝናብ ቢጥልም
እየበሰበስኩኝ...
ወዳንቺ 'መጣለሁ፣ከቶ አልጠለልም፡፡
ከዝናብ ነው እንጂ ...
ጥላው ካንቺ ናፍቆት፣እኔን አያስጥልም።
[ በላይ በቀለ ወያ ]
@Itsmerobi22
@Robita22
Habibti
ላንቺ ነው
መጠለያ ሞልቶ...
እየበሰበሱ፣መኖር ግን ይመራል"
ያልሽኝን እያሰብኩ፣ዶፍ ዝናብ ቢጥልም
እየበሰበስኩኝ...
ወዳንቺ 'መጣለሁ፣ከቶ አልጠለልም፡፡
ከዝናብ ነው እንጂ ...
ጥላው ካንቺ ናፍቆት፣እኔን አያስጥልም።
[ በላይ በቀለ ወያ ]
@Itsmerobi22
@Robita22
Habibti
ላንቺ ነው
✍ ሲከፋኝ....!
.
"ትልቁ ችግሬ እኔ በራሴ የሆንኩትን ራሴን በትክክል #የሚረዳ ማግኘት አለመቻሌ ነው። ሁሉም ራሱን ሆኖ የሚኖር ሳይሆን ሌላውን አይቶ የሚያኗኑር በመሆኑ፤ ራሴን ስሆን በተሳሳተ መንገድ የሚረዳኝ ብዙ ነው። አጥቼ ራሴን ሆኜ ስቀርብ ለማኝ፣ አግንቼ ራሴን ሆኜ ስቀርብ ደግሞ ሌባ አድርጎ የሚረዳ ብዙ ነው። ወደህ ስትቀርብ ተሸናፊ፣ ትተህ ስትርቅ ጠላት የሚያደርገውም ብዙ ነው። በግሌ የሰው አስፈላጊነት ባያስፈልገኝም ሰው የራሴን መሆን ትቶ በስህተት እንዲረ'ዳኝ ግን አልፈልግም።"
.
☞ ወጣቱ ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ
@itsmerobi22