Telegram Web Link
በስቅለት - ዕለተ ዓርብ

በሦስት ሰዓት ፣ በስድስት ሰዓት ፣ በዘጠኝ ሰዓት የሚባል
ቀዳም ስዑር
ይህች ዕለት ከድሮ በተለየ መልኩ የጌታችንን መከራ በማሰብ በጾም ታስባ ስለምትውል የተሻረች ቅዳሜ ይባላል።

ለምለም ቅዳሜ
ካህናቱ ለምእመናን ለምለም ቀጤማ የሚያድሉበት ዕለት በመሆኑም ለምለም ቅዳሜ ይባላል።
በመስቀል ሰላምን አደረገ።
2025/07/01 03:49:37
Back to Top
HTML Embed Code: