Telegram Web Link
ለመስቀልከ ንሰግድ ኦ ሊቅነ
ወለትንሣኤከ ቅድስተ ንሰብሕ ኩልነ
ይእዜኒ ወዘልፈኒ


አቤቱ! አምላካችን! ሊቃችን! ለእኛ: ቤዛ ሆነህ: ቅዱስ ደምህን ላፈሰስህበት መስቀልህና ለቅድስቲቱ ትንሣኤህ እየሰገድን: ሁላችን እናመሰግንሃለን!
🥰110🙏6147❤‍🔥12👍9🕊6😘5🆒3😍2🔥1
ሳምንት 5 ደብረዘይት ቻሌንጅ

1) ራሳችንን ፈትሸን: ንስሐ ገብተን : ወደ ንስሐ አባቶቻችን ቀርበን የተናዘዝን : የተሰጠንን ቀኖና የጨረስን እና "እግዚአብሔር ይፍታ" ተብለን የተዘጋጀን ከንስሐ አባታችን ጋር በመማከር ከቅዱስ ሥጋውና ክቡር ደሙ መቀበል


2)ራሳችንን ፈትሸን ለኑዛዜ የተዘጋጀን ወደ ንስሐ አባቶቻችን በመቅረብ ኑዛዜ መፈጸም : ቀኖና መቀበል

3)ክርስቶስ ዳግም ሊፈርድ ሲመጣ የሚጠይቀንን 6ቱ ቃላተ ወንጌልን መፈጸም ለዚህም በግላችን ወይም ከ6ቱ ቃላተ ወንጌል ጉዞ መሳተፍ

4)የታሰሩ ሰዎችን መጠየቅ

5)በደብረዘይት ሰንበት በቅዳሴ የሚነበበውን ወንጌል
*ማቴ 24:1-36
የሚሰበከውን ምስባክ መዝ 45:2-3
እንዲሁም የሚነበቡትን መልእክታት
*1ኛ ተሰ 4:13-18
*2ኛ ጴጥ 3:7:15 ማስታወሻ በመያዝ ማጥናት

6)በሰው ከመፍረድ መቆጠብ

7)በዚህ ጾም ምን እንዳሻሻልን:ምን እንደተጠቀምን ራሳችንን መመዘን

ስለዚህ፥እናንተ ደግሞ ተዘጋጅታችኹ፡ኑሩ፥የሰው ልጅ በማታስቡበት ሰዓት ይመጣልና" -ማቴ 24:44
👍2713🙏5❤‍🔥3🥰3🔥1👏1🕊1
እግዚአብሔር ራሳችንን ከምንወደው በላይ ይወደናል::
114🥰22🙏12❤‍🔥10🕊6👍4🔥3🎉1😍1😘1
ለምዝገባው ከታች ያለውን የመመዝገቢያ ሊንክ ይጠቀሙ።

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScp7LD5_h9NWBPiyzhsYgd7bN_H_TvSMnOIrCo0INHcmgihmg/viewform?usp=sf_link
❤‍🔥4121👍10😍8🙏7🆒5🥰4👏3
ታማኝ አገልጋይ ማን ነው?
ሳምንት 6 ቻሌንጅ

እግዚአብሔር የሰጣችሁ ጸጋ፣ ችሎታ ምንድን ነው በምንስ ሙያ ተሰማርታችኋል?

ቻሌንጅ 1. እግዚአብሔር በሰጠን ጸጋ፣እውቀት፣ችሎታ እንዲሁም በተሰማራንበት ሙያ እግዚአብሔርን በምን ማገልገል እንደምንችል በማሰብ፣ በተግባር ማዋል ። 
የተፈጠርንበት አላማ ማገልገል ነውና፣ አገልግሎትን ሕይወታችን በማድረግ ቤተክርስቲያንን ማገልገል

2. አሥራት በኩራትን ማውጣት፣

3.በገብርኄር ሰንበት በቅዳሴ የሚነበበውን ወንጌል ማቴ 25፡14–31፣ የሚሰበከውን ምስባክ መዝ 39፡8–9 ፣ እንዲሁም የሚነበቡትን መልእክታት 2ኛ   ጢሞ. 1 – 16 ፣  1ኛ  ጴጥ. 5 ፡ 1– 12 ማጥናት
77👍24🥰5🙏4🆒4👏3😘3🔥2🎉2🕊2
ሰባተኛ ሳምንት ኒቆዲሞስ ቻሌንጅ

1)ምሽታችንን ቃለ እግዚአብሔርን በማዳመጥ ማሳለፍ
2)ለሕማማት ሳምንት መዘጋጀት
3)ያልተረዳናቸውን ነገሮች መምህራንን መጠየቅ
4)ኪዳን ማድረስ
5)ለዚህ ሳምንት መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት በኒቆዲሞስ ሰንበት ቅዳሴ የሚነበበውን ወንጌል ዮሐ. 3 :1 – 12፣ የሚነበቡትን መልዕክታት ሮሜ. 7:1 – 19 ፣
1ኛ ዮሐ 4፡ 18 - 21 ማጥናት እንዲሁም የሚሰበከውን ምስባክ መዝ 18፡3 – 4 መጸለይ
ከ እነዚህም የወደዳችሁትን ቃል ያጋሩን..
👍4422🙏5🥰4👏4🕊3😍3🆒3🔥2🎉1
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
66👍17🥰6🔥4😘4🆒3👏2😍2❤‍🔥1
ማስታወሻ
123🙏28👍15🥰7❤‍🔥4😍3😘3🎉2🆒2
2025/07/11 23:34:32
Back to Top
HTML Embed Code: