This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰሙነ ሕማማት፦የዐቢይ ጾም ስምንተኛውና የመጨረሻው ሳምንት 🌿
❤92👍7🙏7🥰5🎉5👏4😍3🔥2🕊2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሕማማት ማክሰኞ ፦ የትምህርት ቀን
❤59👍8🥰8🙏4❤🔥2👏2🕊2😍2
የሰሙነ ሕማማት ጸሎትና ስግደት | ለከ ኃይል፣ ኪርያላይሶን፣ መልክአ ሕማማት ሰላምታ ዘነግህ
https://www.youtube.com/watch?v=HBndYSvPSRA

❤57🙏12🥰7👍5😍4👏3🕊2❤🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በጌታችን በአምላካችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት ስዕለ አድኅኖ ላይ ያሉ ነገሮች፡፡ “እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።" ኢሳ 53:5
❤112🙏16👍9❤🔥6🕊4🥰3😘3👏2🔥1
❤️ የሰርግ መዝሙሮች ❤️
==================
♡ እንደ እርሱ ማነው ♡
✞ ዕፁብ ነው ድንቅ ነው የአምላክ ሥራ ✞
✧ድንግል ሆይ ባርኪልን ሙሽሮቹን ✧
᯽የቤታችን ራስ የኑሮአችን ውበት᯽
✞ ሙሽራው ደስ ይበልህ ✞
✧ እስመ ለዓለም 2 ✧
♡ ዮም ፍስኃ ኮነ የሰርግ ♡
♡ የቃናው ደስታ ♡
✞ መልካም ጋብቻ ✞
᯽ኧኸ ቃና ዘገሊላ᯽
♡ እልል እልል ደስ ይበለን ♡
በዚህ ወቅት ለምትጋቡ እኅትና ወንድሞቼ መልካም ጋብቻ እመኝላቹሀለሁ በህይወታችሁ ሙሉ መድኃኔዓለም ከፊት ይቅደም መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ!! 🌹💝🌹
❤67👍24❤🔥5😘5🕊4🥰3🎉3🔥2🆒2😍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤122🙏15❤🔥7🔥5🥰5🕊4🆒4😘4👍3🎉3
ዐሥራ ሦስት የአብነት ደቀ መዛሙርት ዲቁና ተቀበሉ
| ጃንደረባው ሚድያ | ግንቦት 6 2016 ዓ.ም.|
አዲስ አበባ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የማኅበራት ማደራጃ መምሪያ የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ በጃን እስጢፋኖስ ላለፉት ሁለት ዓመታት በአዳር የአብነት ትምህርት ያስተማራቸውንና መሥፈርቱን ያሟሉ ዐሥራ ሦስት ተማሪዎች በዛሬው ዕለት በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በብፁዕ አቡነ ሄኖክ አንብሮተ ዕድ ማዕረገ ዲቁናን ተቀብለዋል:: የኢጃት ቦርድ ሰብሳቢ ዲ/ን ዶ/ር ዳዊት "ኢጃት ከተመሠረተበት ጊዜ አንሥቶ በጃን ማዕተብ ከሰባ በላይ ንዑሰ ክርስቲያንን ለምሥጢረ ጥምቀት ፣ ብዙኃንን በጃን ዮሐንስ ለምሥጢረ ንስሓና ቁርባን ፣ በጃን ቃና ዘገሊላ ደግሞ ለምሥጢረ ተክሊል ያበቃ ሲሆን አሁን ደግሞ ያስተማራቸውን ደቀ መዛሙርት ለምሥጢረ ክህነት አብቅቶአል" ብለዋል::
"ዲያቆናቱ በአግባቡ የተማሩና ለአገልግሎት ዝግጁ የሆኑ ናቸው" ያሉት የጃን እስጢፋኖስ ሰብሳቢ መምህር ኤፍሬም ሲሳይ ሲሆኑ "ተማሪዎቹ ምንም ዓይነት ትምህርት ሳይኖራቸው ወደ ኢጃት መጥተው በአግባቡ ተምረው ለዚህ በመብቃታቸው እጅግ ደስ ብሎናል:: ትምህርት ሳይጨርሱ ወዴትም እንዳይሔዱ በማስገደድም በአበው ልማድ መሬት ላይ እየተኙ በሌሊት እንዲማሩና ከአብነት ትምህርቱ ጋር መሠረታዊ ነገረ ሃይማኖትም እንዲማሩ ተደርጓል" ብለዋል:: በማያያዝም "በቅርቡ ሱባኤ እስጢፋኖስ የተሰኘ የዲያቆናት ብቻ ሱባኤ ጉባኤ ለማካሔድም ዝግጅታችንን ጨርሰዋል ብለዋል" ዲያቆናቱን አስተምረው ለዚህ ካበቁ መምህራን መካከል አንዱ የሆኑት መምህር ኃይለ ኢየሱስ ተሻለ በበኩላቸው "ወደ አገልግሎት ለመግባት በአግባቡ ደጅ ጸንተውና የአገልግሎቱን ምንነት ተረድተው ለዚህ መብቃታቸው ቤተ ክርስቲያንን የበለጠ ለማገልገል ያስችላቸዋል:: ለዚህ ደርሰው ማየታችን ለኢጃት ትልቅ ደስታ ነው" ብለዋል::

🥰85❤62👍30👏19❤🔥5😍4🕊3🔥2🎉2🆒2😘2
እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት ርሷንም እሻለሁ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥እግዚአብሔርን ደስ የሚያሠኘውንም አይ ዘንድ፥መቅደሱንም እመለከት ዘንድ።
መዝ 26:4
መዝ 26:4
🥰148❤50🙏18👍12🕊11❤🔥9😘4😍3🆒3🔥2
ሌላም መልአክ መጣና የወርቅ ጥና ይዞ በመሰዊያው አጠገብ ቆመ፤ በዙፋኑም ፊት ባለው በወርቅ መሰዊያ ላይ ለቅዱሳን ሁሉ ጸሎት እንዲጨምረው ብዙ ዕጣን ተሰጠው። የዕጣኑም ጢስ ከቅዱሳን ጸሎት ጋር ከመልአኩ እጅ በእግዚአብሔር ፊት ወጣ። ራዕ 8፡3-4
❤116🙏11❤🔥9👍7🥰4🔥3🕊3😍3😘2🆒1
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቻሌንጅ ፤ ሉቃ 24:13-35
ልባችሁን የሚያቃጥል የምትወዱትን የእግዚአብሔር ቃል ከመጽሐፍ ቅዱስ አጋሩን።

❤121🥰18🙏14👍10🕊4🆒4😘4🔥3🎉3👏2😍2