Telegram Web Link
ከበሮ
214🥰24👍23❤‍🔥8😘5🔥4👏4🕊4🆒3🎉1😍1
76❤‍🔥11🥰8🙏6👍3🔥3👏3😘3😍1🆒1
የአእላፋት ዝማሬ | Melody of Myriads
Photo
ግብጽ በምትገኘው በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስም በተሠራችው ደብረ ምጥማቅ ቤተ ክርስቲያን ጉልላት ላይ ድንግል ማርያም ከግንቦት ፳፩ ጀምሮ እስከ ፳፭ በተከታታይ ቀናት በመገለጧ ሕዝበ ክርስቲያን በዓሏን ያከብራሉ፡፡ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ወደ ምድረ ግብጽና ኢትዮጵያ በተሰደደች ጊዜ በአሁኑ ጊዜ ደብረ ምጥማቅ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ላይ ዐርፈው ነበር:: ጌታችንም ቦታውን ባርኮ የእርሷ መገለጫ እንዲሆን ቃል ኪዳን ገብቶላት ስለነበር ጊዜው በደረሰ ሰዓት ደብረ ምጥማቅ ተገድሞ የበርካታ መነኮሳት በዓት ሆነ:: በደብረ ምጥማቅም እመቤታችንም ቅድስት ድንግል ማርያም ብርሃን ተጎናጽፋና በሠራዊት መላእክት ታጅባ ተገልጣለች፤በደብረ ምጥማቅ ከተሰበሰቡት ሕዝብ መካከል እናትና አባታቸው፣ ዘመዶቻቸው እንዲሁም ባልንጀሮቻቸው የሞቱባቸው ሰዎች ቅድስት ድንግል ማርያም እንድታሳያቸው በለመኗት ጊዜ እንደ ቀደመ መልካቸው አድርጋ ታሳያቸው ነበር፡፡ አንዳንዶች ደግሞ መሀረባቸውን ወደ ላይ በሚወረውሩት ጊዜ እርሷ የወደደቻቸው እንደሆነ በእጅዋ ተቀብላ መልሳ ትጥልላቸዋለች፤ ሁሉም ለበረከት ይካፈሉታል፡፡ እነርሱም ወደ ቤታቸውም ለመሄድ በሚፈልጉ ሰዓት ተሰናብተውና በተባርከውም ይሄዳሉ፡፡የደብረ ምጥማቅና የአካባቢዋ ሰዎች እመቤታችን ድንግል ማርያምን ያዩባቸው ቀናት አረማውያኑ ያመኑበት፣ የበደሉት በምልጃዋ ቸርነትን ምሕረትን ያገኙበት፣ ያመኑት ደግሞ የተባረኩበት ዕለታት ነበሩ፡፡ ሕዝቡ እርሷን ተመኝተው ያጡት ወይንም ጠይቀው ያልተፈጸመላቸው ምንም ነገር አልነበረም:: ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ ጻድቃን፣ ሰማዕታት፣ ደናግል፣ መነኮሳት መላእክትና ሊቃነ መላእክትም ለድንግል ማርያም ሲሰግዱ ይታዩ ነበር::

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በደብረ ምጥማቅ ተገልጣ የሕዝቡን ምኞት እንደፈጸመችላቸው የእኛንም በጎ መሻት ትፈጽምልን፤ አሜን፡፡
🥰8350🙏37👍22❤‍🔥11🕊6😍5🆒4🔥2🎉2
ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል አመስግኑት እልልታ ባለው ጸናጽል አመስግኑት። መዝ 150፡5
150🥰8🙏8👍6👏6🔥5🕊4🎉3😍3🆒2😘1
79🙏22👍9🔥4🆒4🥰2👏2🎉2🕊2😍2😘2
እንኳን ለብርሃነ ዕርገቱ አደረሳችሁ ፤ አደረሰን።

ይህንም ከተናገረ በኋላ እነርሱ እያዩት ከፍ ከፍ አለ ደመናም ከዐይናቸው ሰውራ ተቀበለችው።ርሱም ሲሔድ ወደ ሰማይ ትኵር ብለው ሲመለከቱ ሳሉ፥እንሆ፥ነጫጭ ልብስ የለበሱ ኹለት ሰዎች በአጠገባቸው ቆሙ

ደግሞም፦የገሊላ ሰዎች ሆይ፥ወደ ሰማይ እየተመለከታችኹ ስለ ምን ቆማችኋል ይህ ከእናንተ ወደ ሰማይ የወጣው ኢየሱስ ወደ ሰማይ ሲሔድ እንዳያችኹት፥እንዲሁ ይመጣል አሏቸው።

-ሐዋ 1:9-11
❤‍🔥9024🥰17👍16🙏16😘5👏3🆒3🔥2🎉2🕊2
በዚያም ዘመን ስለሕዝብህ ልጆች የሚቆመው ታላቁ አለቃ ሚካኤል ይነሣል::
-ዳን 12:1
172👍22🙏15❤‍🔥10🥰10🕊4😍4🆒4😘3🔥1
እንኳን ለቤተ ክርስቲያን የልደት ቀን ለበዓለ ጰራቅሊጦስ አደረሳችሁ፡፡
121🙏10🎉8🕊6😍6😘4🥰2🆒2👍1🔥1
ጾመ ሐዋርያት ነገ ሰኔ 17 ይጀምራል ።ሁሉም ክርስቲያን ሊጾመው የሚገባ ከ7ቱ የአዋጅ አጽዋማት አንዱ ነው ።
🥰10145🙏37👍11👏6🎉4😍4😘4🕊3❤‍🔥2🆒2
2025/07/10 23:50:42
Back to Top
HTML Embed Code: