Telegram Web Link
Audio
'ወዳንቺ የመጣው | ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ' የመዝሙር ቪዲዮ ተለቀቀ ሙሉ ቪዲዮውን በጃንደረባው ሚዲያ የYouTube channel ላይ ያግኙ

https://youtu.be/PXF7Y8ME42Y
እንኳን የድኅነታችንን ዜና ለሰማንበት ዕለት አደረሳችሁ ፤ አደረሰን ።
የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ ከደብረ ሮሃ ዳግማዊት ኢየሩሳሌም ቅዱስ ላሊበላ ገዳም በተሠጠው ትእዛዝ መሠረት የ2017 ዓ.ም. የገና በዓል ሥጦታን በመላው ዓለም ያሉ ኦርቶዶክሳውያንና የቅዱስ ላሊበላ ዓለም አቀፍ ቅርስነት የሚያኮራቸው ኢትዮጵያውያን ሁሉ የሚሳተፉበት ዘመቻን እስከ ገና ድረስ ያደርጋል:: በኮቪድና በጸጥታ ችግር ምክንያት በተዳከመው ቱሪዝም የተነሣ ለሀገር የሚተርፈው የቅዱስ ላሊበላ ገዳም የመቀደሻ መባዕ የሊቃውንት ደመወዝና የአረጋውያን መጦሪያ እስከመቸገር መድረሱ እጅግ አሳዛኝ እውነታ ሆኖአል:: በቅዱስ ላሊበላ ቀና ብለን የምንሔድና የምንኮራ ሁላችን ፍቅራችንን ለመግለጽ ጊዜው አሁን ነው::

ለዳግማዊት ኢየሩሳሌም ቅዱስ ላሊበላ

የወርቅ ሥጦታ - 1000 እና ከዚያ በላይ
የዕጣን ሥጦታ - ከ100- 500 ብር
የከርቤ ሥጦታ - ከ10-100 ብር
እንድታስገቡ በተወለደው የአይሁድ ንጉሥ ስም ጥሪው እናቀርባለን::

መባዕ ብላችሁ በመጻፍ

1000465345105
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

16537098
አቢሲንያ ባንክ

#የሚከለክለኝ_ምንድን_ነው
#እነሆ_ውኃ
#በፍጹም_ልብህ_ብታምን_ተፈቅዶአል
ተለቀቀ! በጃንደረባው ሚድያ የዩቲዩብ ገጽ ላይ ያገኙታል።

https://youtu.be/slRhvoDtHWs
የአእላፋት ዝማሬ ጥቅል
የ2017 ዓ.ም የአእላፋት ዝማሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ዛሬ ከቀኑ 10:30 በጃንደረባው ሚድያ የዩቲዩብ ቻናል ላይ ይጠብቁን
የ2017 ዓ.ም የአእላፋት ዝማሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ዛሬ ከቀኑ 10:30 በጃንደረባው ሚድያ የዩቲዩብ ቻናል ላይ ይጠብቁን

https://www.youtube.com/watch?v=PNV6TxWJonw
ተለቀቀ | የአእላፋት ዝማሬ ዘጋቢ ፊልም
https://youtu.be/tr22B68k-ig
ወደ አእላፋት ዝማሬ ሲመጡ እስከ 10 ጧፍ ይዘው እንዲመጡ ጥሪ ቀርቧል። ሦስቱ ጧፎች የአእላፋት ዝማሬ እስኪጠናቀቅ የሚበሩ ሲሆን የቀሩትን ለደብሩ በመባ መልክ ያስረክቡ። በደብሩ በኩልም ለገጠር አብያተ ክርስትያናት ድጋፍ ይደረጋል።
2025/07/05 12:51:11
Back to Top
HTML Embed Code: