Telegram Web Link
#JiT 👟👟👟

🔸በነገው ዕለት ማለትም እሁድ ከጧቱ 3ሰአት ላይ  የJiT GC CUP እግር ኳስ ጨዋታ በኤሌክትሪካል ምህንድስና እና በሲቪል ምህንድስና  የፍፃሜ ጨዋታ የሚካሄድ በመሆኑ ሁላችሁም የJiT ተማሪዎች ይህን ትልቅ ትንቅንቅ የሚደረግበትን የዋንጫ ጨዋታ እንድትታደሙ በማለት የጅ.ቴ.ኢ ስፖርት ክለብ ያሳውቃል።

✍️ረምዚ አብደላ ( የጅ.ቴ.ኢ ስፖርት ክለብ ሰብሳቢ)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥8👍5💩3
#የሐዘን_መግለጫ

ተማሪ አማኑኤል ታከለ የጅማ ዩኒቨርሲቲ የ4ኛ አመት የኮምፒውተር ሳይንስ ተማሪ የነበር ሲሆን ባደረበት ህመም ምክንያት ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል።

ሆኖም የጅ.ቴ.ኢ ተማሪዎች ህብረት ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እንዲሁም ለጓደኞቹ መፅናናትን እንመኛለን።
😢151👍4😱1
JiT Students Union
#JiT 👟👟👟 🔸በነገው ዕለት ማለትም እሁድ ከጧቱ 3ሰአት ላይ  የJiT GC CUP እግር ኳስ ጨዋታ በኤሌክትሪካል ምህንድስና እና በሲቪል ምህንድስና  የፍፃሜ ጨዋታ የሚካሄድ በመሆኑ ሁላችሁም የJiT ተማሪዎች ይህን ትልቅ ትንቅንቅ የሚደረግበትን የዋንጫ ጨዋታ እንድትታደሙ በማለት የጅ.ቴ.ኢ ስፖርት ክለብ ያሳውቃል። ✍️ረምዚ አብደላ ( የጅ.ቴ.ኢ ስፖርት ክለብ ሰብሳቢ)
#GC_CUP

ቀድም ብለን ባሳወቅናችሁ መሰረት የGC CUP የፍፃሜ ውድድር በሰላም መጠናቀቁን እና የጨዋታውም አሸናፊዎች የኢሌክትሪካል ምህንድስና ተማሪዎች መሆናቸውን ልናሳውቃችሁ እንወዳለን።

ጅ.ቴ.ኢ የተማሪዎች ህብረት
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥22👍8😁5
#Charity

ከላይ በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት የተለያየ ችግር ያጋጠማቸውን እና እርዳታን የሚሹ የማህበረሰባችን ሰወች በእናንተ በተማሪዎች ትብብር እና ድጋፍ መሰረት ከ14ሺህ ብር በላይ በመሰብሰብ ለሁለቱ ሰዎች አድርሰናል፤ሆኖም ይህ እንዲሆን ለተባበራችሁ ተማሪዎቻችን እርዳታን ያገኙት ሰዎች እና እኛ የተማሪዎች ህብረት ላቅ ያለ ምስጋናችንን እናቀርባለን።

✍️ጅ.ቴ.ኢ የተማሪዎች ህብረት


Akkuma suuraa armaan olii irratti argitan  namoota rakkoo adda addaa isaan mudatee fi gargaarsa barbaadaniif birrii kuma 14 ol walitti qabnee jirra, galata tumsaa fi deeggarsa barattoonni kenyaa gootaniin. nutis gamtaa barattootaa fi qaamoleen deeggarsa keessan argatanis  deggersa nuuf gootaniif galata guddaa isiniif qabna .

✍️J.I.T Gamtaa Barattootaa
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
46👍6
JiT Students Union
DOC-20250523-WA0001. (2).pdf
for further information you can call 👉 +251902048771
💩2
Notice👇
concerning graduation dates!
There is no change from the former schedule.
So it will be held on June 21/ Sane 14, (coming Saturday).
Thank you!
🔥86😁1
#GC

ሁላችሁም ተማራቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ነገ ጠዋት ከ12 ሰአት ቀደም ብላችሁ ክሊኒኩ ጋር እንድትገኙ ስንል እናሳስባለን።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁42
#For_All_GC Students:

🎓Please be informed that Temporary Degrees will be issued tomorrow, Sane 16, 2017 E.C., at 4:00 local time to 10:30 Only. To receive yours, ensure you have completed and submitted the clearance form Today

🔹Important: No university services will be available after Sane 17.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
8
To all our existing regular program students !!
Jimma University.
****
10💩3🥰1
Dear 2nd Year and Above Jimma University, JiT Students,

JiT is happy to have you back and this is a remind to inform you that the online registration platform will only be available starting from Meskerem 08–09, 2018 EC (September 18–19, 2025 GC). Please ensure you complete your registration as soon as possible within this time frame.

Note: Classes will commence on Meskerem 12, 2018 EC (September 22, 2025). Kindly make yourself available accordingly.

Best regards,

JiT registrar office!
😁176🤔1
2025/10/22 07:30:04
Back to Top
HTML Embed Code: