ለመሸለም - - - - - - - - - - - - - - - - -
⭕️ ቻናሉን join ይበሉ @iqra78
⭕️ ቢያንስ ለ 1 ሰዉ share ያርጉ
⭕️ ቀድመዉ በትክክል ይመልሱ
⭕️ ስምና አገር ይጻፉ
ከ 3:00-3:45 ይቆያል
-----------ጥያቄና መልስ-------------
🔶🔶የእለቱ ጥያቄዎች🔶🔶
1) ነብዩ(ሰ ዐ ወ) የተወለዱበት ዓመት ምን በመባል ይታወቃል?
A) የዝሆን ዓመት
B) የሀዘን ዓመት
C) የአንበሳ ዓመት
2) በእስልምና ታሪክ የመጀመሪያ ሸሂድ??
A) አባስ B) ሐምዛ
C) ሱመያ D) መልስየለም
3) የአቡበኸር አስ ሲዲቅ የስልጣን ዘመን(የኸሊፋነት ጊዜ)ስንት ነዉ?
A) 4 B) 3
C) 2 D) 5
4) የአላህ ወዳጅ የተሰኘዉ ነብይ ማን ነዉ?
A) ሙሳ B) ኢብራሂም
C) ኑሕ D) ኢድሪስ
5) በመጀመሪያዉ ሒጅራ(ስደት ወደ ሐበሻ) ካደረጉ ሰሀቦች መካከል ቢያንስ 5 ጥቀስ።
6) የጁምዓ ዕለት ከሚተገበሩ ሱናዎች ቢያንስ 5 ጥቀስ
✳️ መልስ መስጫ @abdiydelil1
Join @iqra78
ስምና አገር ጥቀሱ
ከ 3:00-345 ይቆያል
⭕️: ቢያንስ ለ 1 ሰዉ share and join ግድ ነዉ ለመሸለም
⭕️ ቀድመዉ በትክክል የመለሱ ያሸንፋሉ @iqra78
⭕️ ቻናሉን ካልተቀላቀሉ አሁን ይቀላቀሉና share yargu
የእለቱ አሸናፊዎች🏆5/5🏆🏆
1 muhamed isa k bichana
🏆hayat husen k saudi arebia
4/5 🏆🏆
Sitra k agaro
sabah k A A


✳️ ✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️


All Of You Great Thanks For Your Participation
@iqra78
መልስ👍
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
1)A
2)C
3)C
4)B
5 ) መካ ላይ ግፍና ዘረፋ ሲበዛ ነብዩ(ሰ ዐ ወ) ሰሀቦች ወደ ሐበሻ ስደት እንዲሄዱ ትዕዛዝ ሰጡ።
❇️በመጀመሪያዉ ወደ ሐበሻ በተደረገዉ ስደት የመጡ ሰሀቦች
➡️ኡስማን ቢን ዐፋን
➡️ሩቅያ ቢንት ረሱሉላህ(የኡስማን ባለቤት)
➡️ጃዕፈር ኢብኑ አቢ ጣሊብ
➡️አስማዕ ቢንት ኡመይስ(የጃዕፈር ባለቤት)
➡️አብዱረህማን ቢን ዐዉፍ
➡️ዙበይር ኢብኑ አዋም
➡️አቡ ኡበይዳ
➡️ኡስማን ኢብኑ ማዕዙን
➡️ሙስዓብ ኢብኑ ዑመይር
➡️አብደላህ ኢብኑ መስዑድ
➡️ሚቅዳድ ኢብኑ ዐምር
➡️ሰዉዳ ቢንት ዘመዓ
➡️ኡሙ ሃቢባ ረምላ ቢንት አቢ ሱፍያን
➡️አስሰክራን ኢብኑ ዐምር
🔶ረዲዓላሁ አንሁ አጅመዒን
6) 1) የጁምዓ ዕለት ከሚተገበሩ ሱናዎች የሆነዉ?
ሀ/ ንፁህ(ጥሩ) ልብስ መልበስ
ለ/ ሱረቱል ካህፍ መቅራት
ሐ/ በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ
መ/ ሰለዋት ማብዛት
ሠ/ ሽቶ መቀባት(ለወንድ)
ረ/ ገላን መታጠብ
ሰ) ሲዋክ መጠቀም
ሸ) ዱኣ ማብዛት
ቀ) በዉዱ ነቢያችን ላይ ሰለዋት ማዉረድ( ሰ ዐ ወ)
የእለቱ አሸናፊዎች🏆5/5🏆🏆
1 muhamed isa k bichana
🏆hayat husen k saudi arebia
4/5 🏆🏆
Sitra k agaro
sabah k A A


✳️ ✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️


All Of You Great Thanks For Your Participation
@iqra78
ትክክለኛ የትዳር ጊዜ በአሥራዎቹ፣ በሀያዎቹ፣ በሰላሳዎቹም ላይሆን ይችላል … ይላል ዛሬ  ያነበብኩት አንድ ጽሑፍ፡፡
እና መቼ ነው ካላችሁ፣ ትክክለኛው የትዳር ጊዜው ትክክለኛ ሰው ሲመጣ ነው፤
ያኔ የታሰበው ሰው ዕድሜው  ሀያም ይሁን ሰላሳ ወይም አርባ ቢስሚላህ ተብሎ ይግገባበታል፡፡
ዋናው ጥያቄ መቼ እናግባ ሳይሆን ማንን እናግባ የሚለው ነው መሆን ያለበት፡፡
ከማይወዱት ጋር ኑሮ አባጨጓሬ ነው፤ ሁለት ቅጣት አለው፣ የፍቅር ክፍተት እና የትዳር ሕይወት፡፡
አንድ ሰው ትዳሩ ካልሰመረለት ዱንያ ላይ ኖሯል ለማለት ይከብዳል፡፡

ብዙ አካባቢዎች ላይ በተለምዶ ዕድሜ ሄደ ተብሎ ወደ ትዳር ዘው ተብሎ ይገባል፣  
አንዳንዴም ባቡሩ እያለፈ ነው ተብሎ አቅጣጫው እንኳን ሳይታወቅ በተገኘው አጋጣሚ ይሳፈሩታል፡፡
ሌላው ደግሞ “ሲፈልግ ለምን እልም አይልም!” ይልና የመጣዉን ባቡር ችላ ብሎ ሌላ ባቡር ይጠብቃል፤
ለምን ሲሉትም ጉዳዬ ከአቅጣቸው እንጂ ከባቡሩ አይደለም ይላል፣ (አላህ የቂናችሁን ይሙላ፤ ደህና ባቡር ይላክላችሁ፤)
ጉዳዩ ባቡሩን መቼ እንሳፈር ሳይሆን ወዴት ነው ሚወስደን በሚለው ላይ ነው፡፡
በሁለቱ ጥያቄዎች መሃል ዛሬም ብዙ ወጣቶች አሉ፤
ጥያቄው ወደፊትም እንዳወዛገበ ይቀጥላል፣
ግና
በተለይ በትዳር ጉዳይ እጅን ወደ አላህ ሳያነሱ መኖር ትልቅ ድክመት ነው፤
በስጋት እና በማወላወል መካከል መኖርም ከባድ ስንፍና ነው፤
ዱዓ፣ ሶደቃ እና መልካም ሥራ  እንደማንኛዉም ሪዝቅ ሁሉ የትዳርንም ሪዝቅ የሚያመጡ ወሳኝ ነገሮች ናቸው፡፡

ቲስበሑ ቢኸይር፡፡


 http://www.tg-me.com/MuhammedSeidABX
@iqra78
በጀነት የነብያት ሁሉ ኹጥባ አድራጊ?? A) ኢብራሂም B) ሙሳ C) ነብዩ ሙሀመድ(ሰ ዐ ወ) D) ሹዐይብ E) ኑሕ F) ወላሁ አዕለም
public poll

D) ሹዐይብ – 10
👍👍👍👍👍👍👍 40%
@Nehar_niha, ........., Aziza, @Sitluniye, @Ruh_m12, እሙ መዙር, Muhamed, @soni_siraj, የሞት, Man

A) ኢብራሂም – 5
👍👍👍👍 20%
@እናቴ ያላች, @Ebruze, @F5R4I9, Yealah Antew Hunegn, Man

C) ነብዩ ሙሀመድ( ሰ ዐ ወ) – 5
👍👍👍👍 20%
@Muhekedo, @BilaHabesha, የኔ ራሀ እርካታየ, T, አላህ

B) ሙሳ – 4
👍👍👍 16%
@abdiydelil1, @Nabayeee, Hira💖, Man

E) ኑህ – 1
👍 4%
ከላይነው ትዘዙ

👥 25 people voted so far.
የተመቸዉ - - - - - - - - - - - - - - - - - - -
@iqra78
☞አንብብ የውስጥህን ህይወት ቀስቅስ•
የሰው ልጅ ሞቶ አፈር መግባቱ የተፈጥሮ ነገር ነው ግን በቁሙ ሳለ ውስጡ ህይወት ያለው አንዳች ነገር ሳይኖር ሲሞት ይከብዳል..
ወዳጄ ሆይ! ደስተኛ ለመሆን ምክንያቶችን አትፈልግ ሰው መሆንህ ራሱ ትልቁ የደስታ ምንጭህ ነውና
•ይፍጠኑ መርጠው ይቀላቀሉ•
👇👇👇👇👇👇👇
@iqra78
as wr wb ዉድ የኢቅራ ቤተሰቦች የጀሊሉ ሰላም ይብዛባቹ።ዛሬ(እሮብ)ምሽት 3:00 ጥያቄና መልስ ይኖራል።
@iqra78 join በሉ ለመሸለም ቻናሉን ቢያንስ ለ 1 ሰዉ share ያርጉ
መ ል ሶ ቻቹን 👇
@abdiydelil1 ላይ ቀድሞ በትክክል
👉 ለመለሱ የካርድ ሽልማት አለዉ📨 ሁላቹም ሞክሩ ሞክሮ

ማጣት እንደማግኘት ይቆጠራል ..
5 ነገሮችን ከ 5 ነገሮች አስቀድም
ወጣትነትህን ከ ማርጀትህ በፊት
ጤንነትህን ከ መታመምህ በፊት
ትርፍ ጊዜህን busy ከ መሆን በፊት
ሕይወትን ከ መሞትህ በፊት
ሀብትህን ከመደህየትህ በፊት
SHARE
Join Join Join
@iqra78
-----------ጥያቄና መልስ-------------
🔵🔵የእለቱ ጥያቄዎች🔵🔵
1 ማንኛዉንም ስራ ለአላህ(ሱ.ወ) ብቻ ጥርት አድርጎ መስራት ምን ይባላል።
A) ተዉሒድ B) ኢክላስ
C) ኢህሳን D) የቂን
2 ለአላህ (ሱ.ወ) መታዘዝ፣ሙሉ በሙሉ ለሱ እጅ መስጠትና በአላህ(ሱ.ወ) ከማጋራት መራቅ ምን ይባላል?
A) ኢማን B) ዐቂዳ
C) ተቅዋ D) ኢስላም
3 ከ ነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) ባለቤቶች መካከል "የሚስኪኖች እናት ተብላ ምትጠራዉ?
A) ኸዲጃ B) ዘይነብ
C) ሐፍሷ D) ዐኢሻ
4 ከነቢዩ (ሰ ዐ ወ) ልጆች መካከል ቢያንስ 3 ቱን ጥቀስ?--
5) ከአላህ መልካም ስሞች አምስቱን
✳️ ጥቀስመ??
መልስ መስጫ @abdiydelil1

✳️ስምና አገር እየጠቀሳቹ
Join Join
@iqra78
👍መልስ
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
1 B
2 D
3 B
Note-ረሱልና ቤተሰቦቻቸዉ ሚለዉን ወደ ላይ ሄዳቹ አንብቡ
4 ወንዶች: ቃሲም፣ዐብደላህ እና ኢብራሂም
ሴቶች:ዘይነብ፣ሩቅያ፣ኡሙ ኩልሱም እና ፋጢማ ናቸዉ።
as wr wb ዉድ የኢቅራ ቤተሰቦች የጀሊሉ ሰላም ይብዛባቹ።ዛሬ(እሁድ)ምሽት 3:00 ጥያቄና መልስ ይኖራል።
@iqra78 join በሉ ለመሸለም ቻናሉን ቢያንስ ለ 1 ሰዉ share ያርጉ
መ ል ሶ ቻቹን 👇
@abdiydelil1 ላይ ቀድሞ በትክክል
👉 ለመለሱ የካርድ ሽልማት አለዉ📨 ሁላቹም ሞክሩ ሞክሮ



ማጣት እንደማግኘት ይቆጠራል ..
እስኪ ይኑር ምትሉ 30👍
--------ጥያቄና መልስ---------------
🔶🔶የእለቱ ጥያቄዎች🔶🔶
1) ነብዩ(ሰ ዐ ወ) ወደ አኬራ ሲሄዱ(ሲሞቱ) እድሚያቸዉ ስንት ነበር?
A) 53 B) 65
C) 63 D61
2) ቁርኣን እንደወረደ ማንበብ የፈለገ እንደማን ያንብብ?
A) ዐብዱላህ ኢብኑ መስዑድ
B) ኡበይ ኢብኑ ከዕብ
C) ዘይድ ኢብኑ ሳቢት
3) በሀብታምነቱ የሚታወቅ ሰሀባ
A) ሰዒድ ኢብኑ ዘይድ
B) አቡ ሁረይራ
C) ዐብዱረሕማን ኢብኑ ዐዉፍ
4) ሙስሊም ያልሆነ ሰዉ ምን ይባላል?
A) ካፊር B) ሙሽሪክ
C) ሙናፊቅ
5)በኢስላም 4ቱን የፊቅህ ዋና ዋና መዝሀቦች ጥቀስ
6) በቁርኣን ዉስጥ ጀነት ከምትጠቀስባቸዉ ስያሜዎች ዉስጥ 3
ጥቀስ
️መ ልስመስጫ @abdiydelil1
🔶ስምና አገራቹን ጥቀሱ
JOIN @iqra78
መልስ👍
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
1)C
2)A
3)C
4)A
5በኢስላም አራቱ ዋና ዋና የፊቅህ መዝሀቦች
❇️አል-ሀነፊይ፦ኢማም አቡ ሀኒፋ(ኑዕማን ኢብኑ ሳቢት(80-150 አ.ሂ))
❇️አል-ማሊኪይ፦ኢማም ማሊክ ኢብን አነስ(ኢምም ዳሪል ሂጅራ(94-179አ.ሂ))
❇️አሽ-ሻፊዒይ፦ኢማም ሙሀመድ ኢብን እድሪስ(150-204አ.ሂ))
❇️አል-ሀንበሊ፦ኢማም አህመድ ኢብን ሀንበል(164-241አ.ሂ)

6) 🌹ጀነት🌹)

🌹ጀነት የምትጠራባቸዉ በቁርአን ዉስጥ የተጠቀሱ የተለያዩ ስያሜዎች አሏት
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ከነዚህም ውስጥ ፦
👇👇👇👇👇👇
1. ዳሩስ' ሰላም
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
2. ዳሩል ኹልድ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
3. ዳሩል ሙቃመህ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
4. ጀነቱል መእዋ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
5. ጀነቱል አድን
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
6. አልሀየዋን
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
7. አልፊርደውስ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
8. ጀነቱን' ነኢም
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
9. አልመቃሙል አሚን

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

ጀነት የነዚያ ያመኑና መልካም ስራዎችን የሰሩ ሰዎች ሀገር ::
የነዚያ አላህን ብቻ አጥሪዎች ፍፁም ታዛዦች የሆኑ ባሮች
መስፈሪያ ናት::
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
👌 ጀነት የነዚያ ጌታቸዉን የሚጠነቀቁ ቃል ኪዳን ሲገቡ የአላህን ኪዳን የሚያሟሉ በንብረታቸውና በህይወታቸው በአላህ መንገድ የሚታገሉ ሰዎች መዘዉተሪያ አገር ነች ::
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
👌ጀነተ የነዚያ ከስህተታቸዉ ተመላሾችና፣ ቅን ታዛዦች፣ አመስጋኞች፣ ጧሚዎች ፣ ለአላህ አጎንባሾችና ሰጋጆች በበጎ ስራ አዛዦች ከክፉ ከልካዬች የሆኑ ዉድ የአላህ ባሪያዎች ዘልአለማዊ የድሎት ስፍራ ነች ::

🌹አላህ ጀነትን የይወፈቀን🌹
@iqra78
እስኪ አሸላሚዉ ጥያቄና መልስ ዛሬ ይኑር ምትሉ 30k👍
----------ጥያቄና መልስ-------------
✳️✳️የዕለቱ ጥያቄዎች✳️✳️
1 የቁርአን ምዕራፎች ብዛት?
ሀ) 124 ለ) 104
ሐ) 114 መ) 116
2 ከ ነብዩ(ሰ ዐ ወ) ጋር አብሮ ወደ ጣኢፍ የተጓዘዉ ሰሐባ?
ሀ)ዐሊይ ቢን አቢ ጣሊብ
ለ)ጦልሀ ሐ) ሐሳን ቢን ሳቢት
መ)ዘይድ ቢን አልሓሪስ
3 ከአላህ መልካም ባሮች ጥበብን የተሰጠዉና በዚያዉ ጥበብ የተሰየመዉ?
ሀ) ኢድሪስ ለ) ሉቅማን
ሐ) ዩሱፍ መ) ያህያ
4 በታጋሽነቱ የሚታወቀዉ ነቢይ?
-----------------------------?
መልስ መስጫ
@abadelil @abdiydelil1
JOIN
@iqra78
@iqra78
👍መልስ
1 ሐ
2 መ
3 ለ
4 ነቢዩ አዩብ(ዐ ሰ)
mohammed k bichana
nehara k shashmene
Nejat k diredewa
2025/06/28 10:05:35
Back to Top
HTML Embed Code: