Watch "ተከብረሽ የኖርሽው ባባቶቻችን ደም" on YouTube
https://youtu.be/BlTof3Rn3zg
https://youtu.be/BlTof3Rn3zg
YouTube
ተከብረሽ የኖርሽው ባባቶቻችን ደም
ስሜት የሚነካ ሙዚቃ
Forwarded from Dibekulu ዲበኩሉ
😂🤣ሰው ሳይኖረው ይቀርና እራሱን
ሚያፅናናበት(የሚያታልልበት)
አንፍር ቃላቶች 😁😜
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🔴"እውቀት ከገንዘብ ይበልጣል"
.....ችስታ
⚫️" የሴት ልጅ ውበቷ ቅጥነቷ"
....ማቄጥ🙈 የተሳናቸው(መቀመጫ የነሳቸው)
🔴"ውበት መልክ ሳይሆን አስተሳሰብ ነው"
......ፉንጋ
⚫️"ለእኔ ያለውን እንጀራ ማንምአይቆርሰውም"
....ቦዘኔ
🔴"ከህይወት የምታገኘው እውቀት ከት/ቤት ከምታገኘው ይበልጣል"
..... ከካምፓስ የተጫሩ
⚫️"እውቀት ማለት ትምህርት ብቻ አይደለም"
.....CGPA 2.00 ያላቸው
🔴"ልብስህን ሳይሆን ልብህን ቀይር"
....ማጌጥ 💅 የተሳናቸው
⚫️"ፀጉርና ኮባ መብቀያውን አያውቅም"
.....እነ ሽቦ ፀጉር እነ መላጣ👴
🔴"ቅጥነት የተመጣጠነ ምግብ እጥረት ነው"
.....ዘረጦች
⚫️"በሀገር ሰርቶ መለወጥ ይቻላል"
.....ዲቪ እምቢ ያለው😂😂
🔴"አብርሃም 600 ዓመት የኖረው በድንኳን ነው"
.....ኮንዶሚንየም ያልወጣለት
⚫️"ዘንድሮ ሴት ረከሰ"
.....ችክ የጠረረበት
🔴"ውፍረት በሽታ ነው"
.....ቀጫጮች 😂😂😂
◾️▫️◾️▫️◾️▫️◾️▫️◾️▫️
@kinegroup @kinegroup @kinegroup
⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜
ሚያፅናናበት(የሚያታልልበት)
አንፍር ቃላቶች 😁😜
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🔴"እውቀት ከገንዘብ ይበልጣል"
.....ችስታ
⚫️" የሴት ልጅ ውበቷ ቅጥነቷ"
....ማቄጥ🙈 የተሳናቸው(መቀመጫ የነሳቸው)
🔴"ውበት መልክ ሳይሆን አስተሳሰብ ነው"
......ፉንጋ
⚫️"ለእኔ ያለውን እንጀራ ማንምአይቆርሰውም"
....ቦዘኔ
🔴"ከህይወት የምታገኘው እውቀት ከት/ቤት ከምታገኘው ይበልጣል"
..... ከካምፓስ የተጫሩ
⚫️"እውቀት ማለት ትምህርት ብቻ አይደለም"
.....CGPA 2.00 ያላቸው
🔴"ልብስህን ሳይሆን ልብህን ቀይር"
....ማጌጥ 💅 የተሳናቸው
⚫️"ፀጉርና ኮባ መብቀያውን አያውቅም"
.....እነ ሽቦ ፀጉር እነ መላጣ👴
🔴"ቅጥነት የተመጣጠነ ምግብ እጥረት ነው"
.....ዘረጦች
⚫️"በሀገር ሰርቶ መለወጥ ይቻላል"
.....ዲቪ እምቢ ያለው😂😂
🔴"አብርሃም 600 ዓመት የኖረው በድንኳን ነው"
.....ኮንዶሚንየም ያልወጣለት
⚫️"ዘንድሮ ሴት ረከሰ"
.....ችክ የጠረረበት
🔴"ውፍረት በሽታ ነው"
.....ቀጫጮች 😂😂😂
◾️▫️◾️▫️◾️▫️◾️▫️◾️▫️
@kinegroup @kinegroup @kinegroup
⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜
የካራማራ ጦርነት
( ኢትዮ - ሶማሌ ጦርነት )
የካቲት 26 / 1970 ዓ.ም
"ይህ ነው ምኞቴ እኔ በህይወቴ
ከራሴ በፊት ለኢትዮጵያ እናቴ "
የኢትዮ-ሶማሊ ጦርነት ተብሎ የሚታወቀው የኦጋዴን ጦርነት ከሶማሌ ዲሞክራቲክ ሪፖብሊክ ጋር በ1969 ዓ.ም ተጀምሮ የካቲት 26/1970 ዓ.ም የተጠናቀቀው ጦርነት ነው፡፡ መጀመሪያ በሶቪዬት ህብረት ቀጥሎም በ ዩናይትድ ስቴትስ ድጋፍ ኢትዮጵያን የወረረው የሰይድ ባሬ (ዚያድባሬ) ጦር ‹‹የእናት ሀገር ጥሪ›› እያለ ከመላው የኢትዮጵያ ምድር በተሰባበሰበ ጀግናው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ድባቅ ተመታ፡፡ ዚያድ ባሬ የካቲት 26፣ 1970 ዓ.ም የኢትዮጵያን ምድር ዘልቆ በመውረሩ፣ የኢትዮጵያ ጦር በመልሶ ማጥቃት በአየርና በምድር #ካራማራ ተራራ ላይ ከባድ ውጊያ አካሄደ፡፡ የሶማሊያን የአየር ክልል ጭምር ዘልቆ በመግባት የኢትዮጵያ የጦር ጀቶች ማሰስና ማደባየት ቻሉ ። ዓለምም ጭምር ሶማሊያን ማገዝ አይደለም ስለ ሶማሊያ ነጋሪ እስኪጠፋው ወደመች ። የሶማሊያ ብሄራዊ ጦር ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ አደጋ ውስጥ ወደቀ ተራራዎቹ ሁሉ በምድር በካርቤል እና እና ቢየም ሮኬቶችና መካከለኛ ርቀት ተተኳሽ ሚሳዮሎች ከሰማይ ደግሞ የአውሮፕላን ሮኬቶችና ቦንቦች ካራማራ ተራራ ላይ ዶፍ ወረደባት ፤ ከምድር እሳተገሞራ የፈነዳባት መሰለች ። ከዚያም የኢትዮጵያ ጦር ጅግጅጋን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ፡፡ ከ አራት ቀናት በኋላ ሁኔታው ያስፈራው ሰይድ ባሬ ፣ የሶማሊያ ሰራዊት የኢትዮጵያን ምድር ሙሉ በሙሉ ለቆ እንዲወጣ ጥሪ አስተላለፈ፡፡ ኢትዮጵያውያንም በድል ተመለሱ፡፡ በጦርነቱ ኩባ ፣ ደቡብ የመን ፣ ምስራቅ ጀርመንን የመሳሰሉ አገሮች ለኢትዮጵያ ከፍተኛ የጦር ድጋፍ አድርገዋል፤ ከ 16,000 በላይ የኩባ ወታደሮችም የታሪኩ ተካፋይ ናቸው፡፡ " ታላቋ ሶማሊያም" ፈራረሰች፡፡ የዚያድባሬ
የመጨረሻ ቃልም ‹‹ Nothing is permanent on this world’’ በሚል ተቋጨ፡፡ "
" ክብር የኢትዮጵያን ዳር ድንበር ለማስከበር ደማቸውን ላፈሰሱ የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሰራዊት አባላት ። "
@kinegroup

" .... በጥጋባቸው አድዋ ላይ ተዋግተው ድል ሆኑ ። እኔ ግን በድንቁርናቸው ብዛት የእነዚያን ሁሉ ክርስቲያን ደም በከንቱ መፍሰሱን እያየሁ ድል አረግኀኋቸው ብዬ ደስ አይለኝም ....." ምኒልክ ለሙሴ ሽፍኔ መጋቢት 23 ቀን 1888 ዓ.ም. ከፃፉት ደብዳቤ ።
.
፩
፪
፫
፬
፭
፮
፯
፰
፱
፲
.
"... ሃያ ሺህ ያህል ወታደሮች ያሉበት የኤሮፓ ጦር በአፍሪካ ሰዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ተሸነፈ ። በኔ እምነት መሠረት በዘመናችን ታሪክ ውስጥ እንደ አድዋ ያለ ጦርነት የለም ። በእልቂቱ በኩል 25,000 ሰዎች በአንድ ቀን ጀምበር የሞቱበትና የቆሰሉበት ነው ። ፖለቲካና ታሪክ አበቃ ። በአፍሪካ ውስጥ ታላቅ የተወላጆች ኃይል መነሳቱ ታወቀ ። የአፍሪካ ተወላጆች ታሪክ ተለወጠ ። ጥቁሩ አለም በኤሮፓውያን ላይ ሲያምፅና ሲያሸንፍ የመጀመሪያው መሆኑ ነው ። አበሾች አደገኛ ህዝቦች መሆናቸው ከኦሪት ዘፍጥረት ጀምሮ ተጽፎላቸዋል ። የኛ አለም ገና ቶር እና ኦዲዮን በሚባል አማልክት ሲያመልክ በነበረበት ጊዜ አበሾች የክርስትናን ሃይማኖት የተቀበሉ ናቸው ። ... አሁን የሁሉንም ፍላጎት አድዋ ዘጋው ..." ቤርክለይ ።
☞
☞
☞
ምንጭ ፦ አጤ ምኒልክ ## ከጳውሎስ ኞኞ

Forwarded from Exodus CASTINGS ( ዘ-ፀአት)
🎤New singel music
by kaleb aryaslase
🎸 አገውኛ የሰርግ ሙዚቃ
🎼ላላየ
model Saron Ayelgn 🦸♀
🕺💃Dance By Noh Habesh Crew
በቅርብ ቀን ይጠብቁ
promoter Exodus
@ExdusCastings
@ExdusCastings
by kaleb aryaslase
🎸 አገውኛ የሰርግ ሙዚቃ
🎼ላላየ
model Saron Ayelgn 🦸♀
🕺💃Dance By Noh Habesh Crew
በቅርብ ቀን ይጠብቁ
promoter Exodus
@ExdusCastings
@ExdusCastings
Forwarded from Exodus CASTINGS ( ዘ-ፀአት)
🎤New singel music
by kaleb aryaslase
🎸 አገውኛ የሰርግ ሙዚቃ
🎼ላላየ
model Saron Ayelgn 🦸♀
🕺💃Dance By Noh Habesh Crew
በቅርብ ቀን ይጠብቁ
promoter Exodus
@ExdusCastings
@ExdusCastings
by kaleb aryaslase
🎸 አገውኛ የሰርግ ሙዚቃ
🎼ላላየ
model Saron Ayelgn 🦸♀
🕺💃Dance By Noh Habesh Crew
በቅርብ ቀን ይጠብቁ
promoter Exodus
@ExdusCastings
@ExdusCastings
Forwarded from LikeBot
👩🧑ባልና ሚስት ተፋቱና💔
ሚስት ድርሻዋን ከወሰደች
ቡኋላ
"ጥርስ በጥርስ ሆቴል" የሚል ከፈተች
ይሄን ያየ ባል
ተበሳጨና ከፊት ለፊቷ ሄዶ
ምን የሚል ሆቴል ቢከፍት ጥሩ ነው
"ጥርስሽ ይርገፍ ሆቴል"
😂😂😂
@kinegroup @kinegroup
ሚስት ድርሻዋን ከወሰደች
ቡኋላ
"ጥርስ በጥርስ ሆቴል" የሚል ከፈተች
ይሄን ያየ ባል
ተበሳጨና ከፊት ለፊቷ ሄዶ
ምን የሚል ሆቴል ቢከፍት ጥሩ ነው
"ጥርስሽ ይርገፍ ሆቴል"
😂😂😂
@kinegroup @kinegroup