በጅማ ከተማ ኪቶ ፉርዲሳ የጋራ መኖርያ ቤቶች የሚኖሩ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሰራተኞች በቀበሌዉ ለሚገኙ አረጋዉያንና የኢኮኖሚ አቅማቸዉ ዝቅተኛ ለሆኑ ነዋሪዎች የምግብ እና ቁሳቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ።
Via:- ELU
@kinegroup
Via:- ELU
@kinegroup
በአውሮጳ በኮሮና ወረርሽኝ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ75,000 በላይ ሆነ። ወረርሽኙ በብርቱ ጉዳት ያደረሰባቸው አራት ሃገራት ከ80 በመቶ በላይ የሞት መጠኑን እንደሚጋሩ መረጃዎች አመልክተዋል። ጣልያን ፣ስጳኝ ፣ፈረንሳይ እና ብሪታንያ በወረርሽኙ ክፉኛ የተጠቁ እና ከፍተኛ የሞት መጠን የተመዘገበባቸው ሃገራት መሆናቸውን የፈረንሳይ ዜና ወኪል አዣንስ ፍራንስ ፕረስ ዘግቧል። በአውሮጳ ይህ ዘገባ እስከተጠናከረበት ሰዓት ድረስ 910,000 ሰዎች በተሕዋሲው ተጠቅተዋል፤ 75,011 ሰዎች ደግሞ በዚሁ ጠንቅ ሕይወታቸውን አጥተዋል። በአውሮጳ በወረርሽኙ በብርቱ የተጠቃችው ጣልያን 20,000 ሊደርስ ጥቂት ብቻ የቀረው ሰዎች በዚሁ በሽታ መሞታቸው ታውቋል። በስጳኝ 16,972፣ ፈረንሳይ 13,832፣ እና ብሪታንያ በ9,875 ሰዎች ሞተዋል።
Via DW
@kinegroup
Via DW
@kinegroup
ግብፅ ባለፈው 24 ሰዓት ውስጥ 126 አዲስ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂና 13 በበሽታው የሞቱ ሰዎችን ሪፖርት አድርጋለች። ይህንንም ተከትሎ በሀገሪቱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 2065 ሲደርስ 159 ሰዎች ደግሞ ሞተዋል።447 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል።
@kinegroup
@kinegroup
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Sudik pictures presents
Dibekulu ዲበኩሉ via @like
Coronavirus: Can smoking protect against COVID-19?
Part 1
[ ] By starspost - April 16, 2020
Coronavirus is a respiratory illness that can badly affect the lungs. Smoking is harmful in every way possible, but new research says the bad habit may protect people from COVID-19.
Leading infectious disease expert at University College London, Professor Francois Balloux, said there is “bizarrely strong” evidence for the claim.
One study by America’s Centers for Disease Control (CDC) examined over 7,000 people who tested positive for COVID-19.
Surprisingly, only 1.3 percent of them were smokers, compared to the CDC report that 14 percent of all Americans smoke.
Chinese studies have shown that the majority of COVID-19 patients were non-smokers.
Researchers from New York University, and the University of West Attica in Greece, analysed 13 Chinese reports.
Across the whole sample of 5,300 patients, only 6.5 percent were smokers.
Fast info join us
@kinegroup
@kinegroup
LEAVE A REPLY
Post Comment
@kine25

Part 2

“This preliminary analysis does not support the argument that current smoking is a risk factor for hospitalisation for COVID-19,” the researchers began.
READ MORE: Coronavirus: Patient details her 14 symptoms of COVID-19 – including one ’strange’ sign
Shockingly, Mr Balloux added: “Actually far stronger than for any drug trialled at this stage.”
Some medical experts aren’t convinced, magnifying one of the study’s pitfalls.
University College London Professor Brown told MailOnline: “It’s difficult to assess how well smoking status has been recorded in an emerging epidemic.

Part 3
By starspost - April 16, 2020
“Lots of these people have been too sick to answer or have not replied totally honestly.”
Jason Sheltzer, who works for Cold Spring Harbour Laboratory in New York, said: “I don’t think that there’s any convincing evidence that smoking protects against coronavirus.”
The latest Office for National Statistics (ONS) states around 7.2 million people in the UK smoke cigarettes.
Although this has been a five percent decline since 2011, it’s still a fairly significant number of people who still engage with the habit.
The NHS is steadfast in its conviction that
“every cigarette you smoke is harmful”.
TAGS CLAIM CORONAVIRUS COVID19
PROTECT SHOCKING SMOKING STUDY SUPPORTS
Fast Info Join Us
@kinegroup
@kinegroup
LEAVE A REPLY
Post Comment
@Kine25

👉 በዘመነ-ኮሮና 13 የአፍሪካ ሀገራትን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ወንበር ይዘው በኃላፊነት እየተፋለሙ ያሉት ሴቶች ናቸው። 👈
👉•፩.... አሚና ኑርሁሴን /ኤርትራ/
👉•፪.....ዶ/ ር ፋውዚያ አቡበከር /ሱማሊያ/
👉•፫....ዶ/ር አላ ዛይድ /ግብጽ/
👉•፬ዶ/ር....ጃኩሊን /ኮንጎ ሪፐብሊክ/
👉•፭ዶ/ር... ሊዮኒ ክላውዲኒ /ቡርኪናፋሶ/
👉፮ዶ/ር... ሊያ ታደሰ ገብረመድህን /ኢትዮጵያ/
👉፯.....ሊዚ ሊኮሲ /ሰዋዚላንድ/
👉፰...ማርያ ኢናሺያ /ኮሞሮስ/
👉፱...ዶ/ር ናዚራ አብደላ /ሞዛምቢክ/
👉፲....ዶ/ር ሩት ጄን አሲንግ /ኡጋንዳ/
👉፲፩....ዶ/ር ሲልቫ ሉቱኩታ /አንጎላ/
👉፲፪.... ሁሚ አለይ ሜዋሊሙ /ታንዛኒያ/
👉፲፫...
ዶ/ር ዊሌሚና ጃላ /ላይቤሪያ
ተመስገን ባዲሶ
@kinegroup
@kinegroup
👉•፩.... አሚና ኑርሁሴን /ኤርትራ/
👉•፪.....ዶ/ ር ፋውዚያ አቡበከር /ሱማሊያ/
👉•፫....ዶ/ር አላ ዛይድ /ግብጽ/
👉•፬ዶ/ር....ጃኩሊን /ኮንጎ ሪፐብሊክ/
👉•፭ዶ/ር... ሊዮኒ ክላውዲኒ /ቡርኪናፋሶ/
👉፮ዶ/ር... ሊያ ታደሰ ገብረመድህን /ኢትዮጵያ/
👉፯.....ሊዚ ሊኮሲ /ሰዋዚላንድ/
👉፰...ማርያ ኢናሺያ /ኮሞሮስ/
👉፱...ዶ/ር ናዚራ አብደላ /ሞዛምቢክ/
👉፲....ዶ/ር ሩት ጄን አሲንግ /ኡጋንዳ/
👉፲፩....ዶ/ር ሲልቫ ሉቱኩታ /አንጎላ/
👉፲፪.... ሁሚ አለይ ሜዋሊሙ /ታንዛኒያ/
👉፲፫...
ዶ/ር ዊሌሚና ጃላ /ላይቤሪያ
ተመስገን ባዲሶ
@kinegroup
@kinegroup
የአፍሪካ ህብረት ቻይና በሚኖሩ አፍሪካውያን ላይ የሚደርሰው ጥቃት እንዳሳሰበው ገለፀ
የአፍሪካ ህብረት የቻይና ባለስልጣናት በቻይናዋ ከተማ ጉዋንጉዙ የሚኖሩ አፍሪካውያን የሚደርስባቸውን ጥቃትና መድልዎ እንዲያስቆሙ ተናገረ።
በቅርቡ በጉዋንግዙ የሚኖሩ አፍሪካውያን ኮሮና ቫይረስን ያዛምታሉ በሚል ከሆቴላቸው እንዲሁም ከጋራ መኖሪያ ቤቶቻቸው እንዲወጡ ተደርገዋል።
የአፍሪካ ህብረት ከሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋቂ ማሃማት በአፍሪካ ህብረት የቻይና አምባሳደርን አስጠርተው በአፍሪካውያን ላይ እየደረሰ ያለው ዛቻና ጥቃት እንዳሳሰባቸው ገልፀዋል። ሊቀ መንበሩ አክለውም በቻይና የሚገኙ አፍሪካውያን ዲፕሎማቶች የቻይና ባለስልጣናት ጋር ውይይት እያደረጉ ነው ብለዋል።
የናይጄሪያ፣ ኬንያና ሴራሊዮን ዜግነት ያላቸው አፍሪካውያን ከሚኖሩበት የጉዋንጉዙ ከተማ ሆቴሎችና የጋራ መኖሪያ ቤቶች እንዲወጡ ተደርገው ውጭ እንዳሉ አሳውቀዋል።
አንዳንዶችም ምንም እንኳን ተመርምረው ውጤታቸው ከኮሮና ነፃ መሆናቸውን ቢያሳይም በአስገዳጅ ሁኔታ ለይቶ ማቆያ ውስጥ እንዲገቡ መደረጋቸውን ገልፀዋል።
የቻይና ባለስልጣናት በበኩላቸው 'ሊትል አፍሪካ' ተብሎ በሚጠራው ሰፈር በቫይረሱ የተያዙ ናይጄሪያውያን የአስገዳጅ ለይቶ ማቆያ ህጉን በመተላለፋቸው፤ ይሄም ሁኔታ በህዝቡ ዘንድ ቁጣን ቀስቅሷል ብለዋል።
ምንጭ ቢቢሲ https://www.tg-me.com/simefigonews/1029

ቦሪስ ጆንሰንን ያከመችው ነርስ ወላጆች በልጃቸን ኮርተናል አሉ
ጠቅላይ ሚንስትሩ ከሆስፒታል ከወጡ በኋላ በሆስፒታል ቆይታቸው የህክምና እርዳታ ላደረጉላቸው ባለሙያዎች ምስጋናቸውን አቅርበዋል። ከእነዚህም መካከል ነርስ ጄኒ ማክጊ ትገኝበታለች።
የጄኒ ወላጆችም ልጃቸው ባሳየችው ሙያዊ ብቃት የተሰማቸው ደስታ ገልጸዋል።
ወደ የቀጥታ ዘገባችን ገጽ ጎራ ቢሉ ከኮሮናቫይረስ ስርጭት ጋር የተያያዙ ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ።
ምስል፡ New Zealand Tv
Bbc https://www.tg-me.com/simefigonews/1031

አጫጭር ዓለም አቀፍ መረጃዎች ፦
- በኢኳዶር በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የሞቱ ሰዎች አስክሬን በየመንገዱ እየተጣለ ነው። በኢኳዶሯ ጉዓያኪል ከተማ ነዋሪዎች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የሞቱ ዘመዶቻቸውን ሳይቀብሩ ለቀናት መቆየት ግድ ሆኖባቸዋል። የሟቾች ቁጥር ከፍተኛ ከመሆኑ የተነሳ መንግሥት የሚሞቱ ሰዎችን አስክሬን ለመቅብር ከአቅሙ በላይ ሆኗል ሲል ቢቢሲ አስነብቧል።
- በዩናይትድ ኪንግደም ባለፉት 24 ሰዓት 717 ሰዎች መሞታቸው ሪፖርት ተደርጓል። አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 11,329 ደርሷል። በሌላ በኩል በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 88,621 የደረሱ ሲሆን ከእነዚህ መሃል 4,342 ሰዎች በ24 ሰዓት ውስጥ የተመዘገቡ ናቸው።
- በስፔን በ24 ሰዓት 517 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሞተዋል። የሟቾች ቁጥር እየቀነሰ መሆኑም ተገልጻል።
- በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጦ የነበረው የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚንስትር ቦሪስ ጆንሰን በተደረገላቸው ምርመራ ከቫይረሱ ነፃ መሆናቸው ቢቢሲ አስነብቧል።
- በቻይና በኮሮና ቫይረስ [COVID-19] የሚያዙ ሰዎች እየጨመረ ነው ባለፉት 24 ሰዓት 108 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ ሲሆን ቁጥሩ ከስድስት ሳምንት በኋላ የተመዘገበ ከፍተኛው ኬዝ ነው።
- በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ከ1.8 ሚሊዮን በልጧል። ከቫይረሱ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር ከ434,000 በላይ ሆኖ ተመዝግቧል። ከ116,000 በላይ ሰዎች ደግሞ ሞተዋል።
https://www.tg-me.com/simefigonews/1032 tkiva

ሮሪ ሆቴል!
'በአለታ ላንድ ኮፊ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር' ስር የሚገኘው 'ሮሪ ሆቴል' በላከልን መልዕክት የዓለም እና የሀገር የወቅቱ ፈተና የሆነውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመግታት በሚደረገው ጥረት ሀገራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ እንደሆነ ገልጾልናል።
'አለታ ላንድ ኮፊ' የጤና ባለሞያዎች የሚያደርጉትን ከፍተኛ አስተዋጽኦ በመረዳት ችግሩ በሀዋሳ ከተማ #ቢከሰት የጤና ባለሞያዎችና ታማሚዎችን ለመርዳት በሚደረገው ጥረት አጋዥ ለመሆን በሮሪ ሆቴል ሀዋሳ የመኝታና የቁርስ አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑን ከወዲሁ አሳውቋል።
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር በከተማው ለሚገኙ የወረርሽኙ [የኮቪድ-19] ታማሚዎች እና የህክምና እርዳታ ለሚሰጡ ባለሞያዎች ሆቴሉን ሊጠቀምበት እንደሚችልም ገልጾልናል።

የቱርኩ ፕሬዚዳንት ረጂብ ታይብ ኤርዶጋን ኢትዮጵያ የኮቪድ19ን ፈተናዎች እንድትቋቋም ለማገዝ ፈቃደኛ ስለ ሆኑ ደስ ብሎኛል፡፡ ለተሳካው የስልክ ውይይት ምስጋናዬን እያቀረብሁ፣ እጅግ ተፈላጊ የሆኑትን የሕክምና መገልገያዎች በሚያቀርቡበት ሂደት አብሬዎት የምሠራ መሆኔን እገልጻለሁ፡፡
Pirezdaantii Tarkii Rajiip Taayip Erdohan Itoophiyaan qormaata #COVID-19 akka dandamattu deeggaruuf fedhii qabaniitti gammadeera. Marii milkaawaa bilbilaa gooneef galateeffachaa, meeshaalee wal'aansaa baay'ee barbaadaman akkaataa dhiyessuu dandeessan irratti isin waliin kanan hojjedhu ta'uun ibsa.
I appreciate President Recep Tayyip Erdoğan’s interest to support #Ethiopia overcome #COVID19 challenges. Thank you for a good phone conversation and look forward to partnering in the supply of essential medical equipment.abiye ahamed

Forwarded from Exodus CASTINGS ( ዘ-ፀአት)
🎤New singel music
By Napi Nati
🕺💃Dance By Noh Habesh Crew
በቅርብ ቀን ይጠብቁ
promoter Exodus
@ExdusCastings
@ExdusCastings
By Napi Nati
🕺💃Dance By Noh Habesh Crew
በቅርብ ቀን ይጠብቁ
promoter Exodus
@ExdusCastings
@ExdusCastings