እምነትክ የጠፋ እለት ማመን ታቆማለክ 😑 እውነት ብትሰማም 👂እውነት መስሎ አይታይህም😒....... ለመሄድ ለምን ትመጣለክ❓❓❓ ታምነክ ሳለክ ለምንስ እምነት ታሻክራለክ🥺......
#someone...
┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
❣:¨·.·¨: ❣
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
#someone...
┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
❣:¨·.·¨: ❣
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
Forwarded from ᦔ𝘳ꫀ᭙ ♡︎ (ʏᴀʙʟɪɴᴀ⚥︎)
ᶠᵘⁿ ᶠᵃᶜᵗ: ʰᵉ ˡⁱᵏᵉˢ ᵘ ᵃᵗ ᶠⁱʳˢᵗ ᵇᵘᵗ ⁿᵒʷ ᵘʳ ᶜʰᵃˢⁱⁿᵍ ʰⁱᵐ 😆
ʸᵃᵇʸᵃᵇʸᵃᵇʸᵃᵇʸᵃᵇʸᵃᵇʸᵃᵇ❤️
ʸᵃᵇʸᵃᵇʸᵃᵇʸᵃᵇʸᵃᵇʸᵃᵇʸᵃᵇ❤️
Forwarded from ፍቅር💏 እና ህይወት
#ዘመናይ_አፍቃሪ
Atni
እንደምወድሽ እያወቅሽ አይንህን ላፈር ብለሻል
አንድ ነገር ልንገርሽ? :
ብታፈቅሪኝ ይሻልሻል!!!
ምን መሰለሽ
የፍቅር መዝገበ ቃላት መፅሃፉ እንደሚያስረዳው
ሰውን ከማፍቀር በላይ መፈቀር ነው የሚጎዳው።
"ለምን?”
ያፈቀረ አንዴ አፍቅሯል፤
ራሱን ለፍቅር ሰጥቷል፤
ክብሩን ለሰው ሰውቷል፡፡
ለስሙ አይጨነቅም፤
ለመከተል አይሳቀቅም፡፡
ለተፈቃሪ ነው እዳው፤
ተፈቃሪ ነው የሚጎዳው፡፡
"እንዴት?”
(እንዴት ማለት ጥሩ)
ለምሳሌ እኔ (አንቺን)
በምትገቢበት እየገባሁ፣
በምትወጭበት እየወጣሁ፣
ስትበይ እያየሁሽ፣
ስትጠጭም እያየሁሽ፣
መንፈስ ሆኜ ከማሳቅቅሽ፣
ሁሌም እንደምነግርሽ፣
ብትወጅኝ ነው የሚሻልሽ!!!
እ.ደ.ግ.መ.ዋ.ለ.ሁ!
ዳናሽን እየተከተልኩ፣
ስራሽን ሁሉ እየሰለልኩ፣
የምትበያቸውን ምግቦች፣
የምትለብሻቸውን ልብሶች፣
ያወራሻቸውን ሰዎች፤
በምን ሳሙና እንደታጠብሽ
ምን አይነት 'ፓንት እንዳደረግሽ..
እየነገርኩ ከማሳቅቅሽ
ለኔ ስትይ ሳይሆን ለራስሽ
ብትወጅኝ ነው የሚሻልሽ!!!
እህስ
ምን ታስቢያለሽ!!???Atni😳
@daanni12
Atni
እንደምወድሽ እያወቅሽ አይንህን ላፈር ብለሻል
አንድ ነገር ልንገርሽ? :
ብታፈቅሪኝ ይሻልሻል!!!
ምን መሰለሽ
የፍቅር መዝገበ ቃላት መፅሃፉ እንደሚያስረዳው
ሰውን ከማፍቀር በላይ መፈቀር ነው የሚጎዳው።
"ለምን?”
ያፈቀረ አንዴ አፍቅሯል፤
ራሱን ለፍቅር ሰጥቷል፤
ክብሩን ለሰው ሰውቷል፡፡
ለስሙ አይጨነቅም፤
ለመከተል አይሳቀቅም፡፡
ለተፈቃሪ ነው እዳው፤
ተፈቃሪ ነው የሚጎዳው፡፡
"እንዴት?”
(እንዴት ማለት ጥሩ)
ለምሳሌ እኔ (አንቺን)
በምትገቢበት እየገባሁ፣
በምትወጭበት እየወጣሁ፣
ስትበይ እያየሁሽ፣
ስትጠጭም እያየሁሽ፣
መንፈስ ሆኜ ከማሳቅቅሽ፣
ሁሌም እንደምነግርሽ፣
ብትወጅኝ ነው የሚሻልሽ!!!
እ.ደ.ግ.መ.ዋ.ለ.ሁ!
ዳናሽን እየተከተልኩ፣
ስራሽን ሁሉ እየሰለልኩ፣
የምትበያቸውን ምግቦች፣
የምትለብሻቸውን ልብሶች፣
ያወራሻቸውን ሰዎች፤
በምን ሳሙና እንደታጠብሽ
ምን አይነት 'ፓንት እንዳደረግሽ..
እየነገርኩ ከማሳቅቅሽ
ለኔ ስትይ ሳይሆን ለራስሽ
ብትወጅኝ ነው የሚሻልሽ!!!
እህስ
ምን ታስቢያለሽ!!???Atni😳
@daanni12
💛❤️🤍🧡💛💚💛💙💜🧡💚💛
ውድ የ ቻናሌ ተከታታዮች፣ እንዴት ናችሁልኝ🤗፣ ሰላም እና ፍቅር አይለያቹ።
ከሰሞኑ ትንሽ ጠፋ ብዬ ነበር። ዛሬ ግን ተመልሻለው👍👍።
ልክ ከዚ በፊት እንደምናደርገው ከ አባላቶች መካከል በህይወታቸው ዙርያ ለሚያነሱት ጥያቄ እና የውስጣቸውን ስሜት ለሚያካፍሉን አብረናቹ ነን ልንል እና ለጥያቄዎቻቸው መልስ ልንሰጥ ነው።
ጥያቄዎቻችሁን በ
✅ @Zordan_Bot ላይ በማድረስ መሳተፍ ትችላላችሁ።

🥰1
እኔ እና እሷ💖 via @like
💛❤️🤍🧡💛💚💛💙💜🧡💚💛 ውድ የ ቻናሌ ተከታታዮች፣ እንዴት ናችሁልኝ🤗፣ ሰላም እና ፍቅር አይለያቹ። ከሰሞኑ ትንሽ ጠፋ ብዬ ነበር። ዛሬ ግን ተመልሻለው👍👍። ልክ ከዚ በፊት እንደምናደርገው ከ አባላቶች መካከል በህይወታቸው ዙርያ ለሚያነሱት ጥያቄ እና የውስጣቸውን ስሜት ለሚያካፍሉን አብረናቹ ነን ልንል እና ለጥያቄዎቻቸው መልስ ልንሰጥ ነው። ጥያቄዎቻችሁን በ ✅ @Zordan_Bot ላይ በማድረስ መሳተፍ…
ቶሎ ቶሎ 👍👍👍👍 ነካ ነካ አርጉ እንጂ አይቶ ማለፍ አይከብድም??😏😏
Morning fams✨✨
✨✨✨✨✨✨
✨የጥሩ ልማድ ሽልማቱ ራሱ ልማዱ
✨ነው። ስለዚህ በየቀኑ ከምናደርገው
✨አሪፍ ልማዶች የተለየ ሽልማት
✨ መጠበቅ የለብንም፤ ለምን
✨ የምፈልገውን ያህል ለውጥ
✨አላመጣሁም ማለት የለብንም!
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Sirtana🦋
┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
❣:¨·.·¨: ❣
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
✨✨✨✨✨✨
✨የጥሩ ልማድ ሽልማቱ ራሱ ልማዱ
✨ነው። ስለዚህ በየቀኑ ከምናደርገው
✨አሪፍ ልማዶች የተለየ ሽልማት
✨ መጠበቅ የለብንም፤ ለምን
✨ የምፈልገውን ያህል ለውጥ
✨አላመጣሁም ማለት የለብንም!
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Sirtana🦋
┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
❣:¨·.·¨: ❣
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
እኔ እና እሷ💖
ለየት ያለ ጥያቄ መለያየት እንዴት መፍትሄ ሊሆን ይችላል???🤔🤔 @zoordan ወይም @Kana_ze_gelila_12 ላይ መልሶቻችሁን አድርሱን።
Melyayt mefthe ayhonm bay nge
Lmsale ene btam ymwdewn sw lelyew nw gn semot enji bhiywt eyalew lelyew alflgem fkren stchew hulmnayen asaychew melyt alflgem memot yklgnal
Yalmgbabat hasab enji mlyayt berasu mot nw .😣😢
#Yeab
Lmsale ene btam ymwdewn sw lelyew nw gn semot enji bhiywt eyalew lelyew alflgem fkren stchew hulmnayen asaychew melyt alflgem memot yklgnal
Yalmgbabat hasab enji mlyayt berasu mot nw .😣😢
#Yeab
Awo yhonal.....mknyatum berase msale lsthna...fkregnaye treat ayaregegnm malete mnm ende fkregnaw ayayegnm gn demo endleyew ayfelgm neber ametatn koyche lemeleyayet wesgne teleyehut yan ken yetsemagn desta bezemene tesemtogn ayawkm slezi ene mefthe agignchalew malet new meleyetu bikebdegnm nebse gn arfalech kemnm belay demo ye nebs ena ye hlina selam ena ereft le hiwetachn wesagn new slezi meleyayet le hlinaye le nebsem mefthe sihonegn wedefiten atrche endaym eredtognal slezi endene meleyayet mefthe new
#Temher
#Temher
1 fqrachew yewasenal 2 yansu mekneyat yewasenal baxqalay sew honoo mayxaf sew yelma enaa fqer mlat demo yeqrta matsesab sela hona bayqerta hulum nager maftat yechalal selazii malyeyat mafteh mahone aychelm unaatny fqer ka honaa eskaa macersh abro manor mifalguu sewch ka honuu matsesab yeqrta marge eyalee malyeyat mafteh lehone aychelm machem endaz new masebew
#Huzi
#Huzi
🥀🥀🍁🍁🍁🥀🥀🍁🍁🍁🥀🥀🍁🍁
እስከምችል ድረስ ፍቅርን ስጥ፤ እያወክ አበድል፤በቻልከው መጠን ለማስደሰት ጣር።
አንተ ስቀርበው በእጥፍ የሚርቅህ ከሆነ ተወው እና ሌላ አማራጭ ፈልግ፤ምክንያቱም አንዳዴ ሰዎች ስትከተላቸው መሄጃ ያጣህ ይመሥላቸዋል።
Abi🥀
እስከምችል ድረስ ፍቅርን ስጥ፤ እያወክ አበድል፤በቻልከው መጠን ለማስደሰት ጣር።
አንተ ስቀርበው በእጥፍ የሚርቅህ ከሆነ ተወው እና ሌላ አማራጭ ፈልግ፤ምክንያቱም አንዳዴ ሰዎች ስትከተላቸው መሄጃ ያጣህ ይመሥላቸዋል።
Abi🥀
🌀🌀"የተወለድንበት" ወር ስለኛ #ፀባይ ምን ይላል🌀🌀
✅ #ጥር
በጥር ወር የተወለዱ ሰዎች #መንፈሰ__ጠንካራ ፣ የማይበገር አመለካከት ያላቸውና ሰዎች እንዲህ አድርጉ ብለው እንዲመክሯቸው የማይፈልጉ ናቸው ። በዚህ ወር የተወለዱ ሰዎች ጎበዝ ነገር ግን ሌሎችን የማይሰሙ አለቃ ይወጣቸዋልም ተብሏል ። እነዚህ ሰዎች በተፈጥሮ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን የማስተማር ብቃት ያላቸው ሲሆን ፥ ጠንካራ የስራ ስነ ምግባርን የተላበሱ ናቸው ። የመሰላቸውን ለመናገር ወደኋላ የማይሉ መሆናቸውም ነው የሚነገረው ።
✅ #የካቲት
የልደት በአላቸውን በየካቲት ወር የሚያከብሩ ሰዎች ደግሞ #በውይይት___የሚያምኑ ፣ አመለካከቱ የወረደ ነው ብለው ከሚገምቱት ሰው ጋር ደግሞ መነጋገር የማይሹ ናቸው ተብሏል ። የፈጣሪ አዕምሮ ባለቤቶች ፣ በአዳዲስና ልዩ የስራ ዘርፎች መሰማራት የሚወዱ ፣ ጉብኝት የሚያዘወትሩ ፣ ታማኝና ሀቀኛ መሆናቸውም ይነገራል ።
✅ #መጋቢት
በመጋቢት ወር የተወለዱ ሰዎች #አዲስ__ሀሳብ__ለማፍለቅ የተፈጠሩ ፣ አይን አፋርና ጭምት እንደሆኑ ነው መረጃው የሚያመለክተው ። የኪነ ጥበብ ስራዎች ራሳቸውን ለመግለጽ የሚጠቀሙባቸው ሲሆን ፥ ለመመሰጥ ጸጥታን እንደሚመርጡም ይነገራል ። እነዚህ ሰዎች ለሰዎች ሩህሩህ ፣ ቅንና መልካም አሳቢ ቢሆኑም የራሳቸውን ሚስጢርና ግላዊ ነገር ለመደበቅ የሚሞክሩም ናቸው ። በራሳቸው አለም የሚኖሩ ፣ ሰላማዊ አውድ የሚፈልጉና ብዙ ጊዜ ጫጫታና ጭንቅንቅ በሚበዛበት ስፍራ የማይገኙ ናቸውም ተብሏል ።
✅ #ሚያዚያ
ትዕዛዝን በአግባቡ #የማይቀበሉ ፣ ነገሮችን በራሳቸው መንገድ የሚመለከቱና ሌሎችንም በዚሁ አስተሳሰባቸው ወደራሳቸው ለማምጣት የሚጥሩ ፤ በሚያዚያ ወር ይህቺን አለም የተቀላቀሉ ሰዎች መገለጫ ነው ይላል የናቹራል ሂሊንግ ሜጋዚን ድረ ገፅ ዘገባ ። በአቅራቢያቸው ከሚገኝ ማንኛውም አካል ትኩረትና ፍቅር ይሻሉ ፤ በጀብዱ የተሞላ ህይዎት ይፈልጋሉ ፤ አንዳንድ ጊዜም ጠንከር ባለ ንግግራቸው ይታወቃሉ ። በህዝብ ፊት የሚያደርጉት ነገር ግድ የማይሰጣቸውና ቢጸጸቱ እንኳን ከድርጊታቸው በኋላ መሆኑም ይነገራል ።
✅ #ግንቦት
ለሁኔታዎች የሚቀያየሩ (የገበታ ውሃ) ፣ የዛሬና ነገ ፍላጎታቸው የተለያየ ፣ ብቸኝነት የሚከብዳቸውና ጠንካራ #የማህበራዊ ህይወት ያላቸው ናቸው ። በዚህ ወር የተወለዱ ሰዎች ስሜታቸውን በደንብ የመግለጽ ብቃት ያላቸው ሲሆን ፥ በተለያዩ የእድሜ ክልል ከሚገኙ ሰዎች ጋርም ማውራት ይወዳሉ ። በቀላሉ ለድብርት የሚጋለጡ በመሆኑም የተለያዩ የመዝናኛ አማራጮችን ይመለከታሉ ተብሏል ።
✅ #ሰኔ
በሰኔ ወር ከምቹው የእናታቸው ማህጸን ወደዚህች አለም የተቀላቀሉት ደግሞ ሰዎች የሚወዱት አይን አፋርነትና ጭምትነትን የተላበሱ ናቸው ይላል ዘገባው ። በቀላሉ ስሜታቸው የሚቀያየርና ለሌሎች ሰዎች ደህንነት አብዝተው የሚጨነቁ መሆናቸውንም መረጃው ያመለክታል ። አርቆ የመመልከትና ሀሳባቸውን ወደ እውን የመቀየር ልዩ ችሎታ እንዳላቸውም ይነገራል ።
✅ #ሀምሌ
በሀምሌ ወር የተወለዱ ሰዎች በሰኔ ከተወለዱት ጋር ተመሳሳይ ባህሪ እንዳላቸው ነው የሚነገረው ። ይሁን እንጂ ወሬ የሚያበዙ ፣ ከላይ ከላይ በራስ መተማመን ያላቸውና ለጋስ መስለው ለመታየት የሚሞክሩ ነገር ግን በውስጣቸው ተንኮልና ሚስጢር የሚይዙ ፤ ህመማቸውን ለሌሎች ሰዎች ከመናገር የሚታቀቡ ናቸው ። በመዝናኛ ስፍራ የማይጠፉ ፣ በሀይል የተሞሉና ጨዋታ አዋቂዎች በመሆናቸውም ሰዎች በአቅራቢያቸው አይጠፉም ።
✅ #ነሃሴ
ጥልቅ ሀሳብና ትንተና በሚፈልጉ ስራዎች #ስኬታማ ናቸው ። ህይወት በደረጃና በምክንያት የምትራመድ ነች ብለው ያስባሉ ። ስሜታቸውን ለመግለፅ አይደፍሩም ። ተፈጥሮ ለመሪነት ያጨቻቸው ናቸው ። ልበ ሙሉና ሃሳባቸውን በድፍረት ለመናገር ወደኋላ የማይሉ ናቸው ።
✅ #መስከረም
ሰዎች መልካም ነገር እንዲያደርጉላቸው አብዝተው ይመኛሉ ። ለኩርፊያም ቅርብ ናቸው ። ስራቸው ፍፁም ትክክለኛ እንዲሆን ያስባሉ ። አዳዲስ ሀሳብ አፍላቂ ፣ የተረጋጋ ስብእና የተላበሱና ሰዎችን ለመርዳት የሚታትሩ ናቸው ።
✅ #ጥቅምት
ክርክር አይመቻቸውም ፤ በሀሳብ የሚጋፈጣቸው ሲመጣም ከዚህ መውጫ አማራጭ መንገድ ይፈልጋሉ ። ስኬታማ የማህበራዊ ህይወት መመስረት የሚችሉ ሲሆን ፥ ጓደኞቻቸውን እጅግ በጣም ይወዳሉ ። ለህይወት ያላቸው አመለካከት አዎንታዊ ነው ። ማራኪና ወሬ የሚያበዙ ናቸው ።
✅ #ህዳር
በጣም ሚስጢራዊ ናቸው ፤ ስሜታቸውን በመደበቅ ተክነዋል ። አይፈሩም ፤ ለውጤቱ ሳይጨነቁ ወዳገኙት ሁኔታ ዘው ብለው የመግባት ልማድ አላቸው ። በህይወታቸው የሚፈልጉትን ከማግኘት የሚያግዳቸውን ነገር ያስወግዳሉ ። ከሰዎች ምክር መቀበል አይፈልጉም ።
✅ #ታህሳስ
በስራ መወጠር ይፈልጋሉ ፤ አንድ ቦታ ላይ ለረጅም ስአት መቀመጥ አይወዱም ። በአጭር ጊዜ የመግባባት ብቃት አላቸው ። ታታሪና የተረጋጋ ስብእና ባለቤቶች ናቸው ። በሀይል የተሞሉና ሰዎችን በማዝናናት ብቃታቸውም የተመሰከረላቸው ናቸው ።
✅ #በጳጉሜ ወር ለተወለዱት ደግሞ እናንተ ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን ።
✴ እርስዎ በየትኛው ወር ነው የተወለዱት ? ያወዛገባችሁ ካለ አስተያየት እንቀበላለን ? ለጓደኛዎት ሼር ፣ ያድርጉለት ።
Inbox📩
@Zordan_Bot

❤4
Ethipoian music - Tibebu Workiye (Teleyayu sebal ተለያዩ ሲባል)
🥀🥀🥀🥀🥀🥀
Teleyayu sibal are swu mn yelnal eshi yegna yehun yesma sw mn yelnal gd yelm athiji abro menoru yeshlnal💔💔💔💔💔💔💔
@fonkabecha
@fonkabecha
┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
❣:¨·.·¨: ❣
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
Teleyayu sibal are swu mn yelnal eshi yegna yehun yesma sw mn yelnal gd yelm athiji abro menoru yeshlnal💔💔💔💔💔💔💔
@fonkabecha
@fonkabecha
┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
❣:¨·.·¨: ❣
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
❤2
Can't Lie
Ali Gatie
🍂🍁
If life was a song this would be my favorite song, I wrote it when ur gone
🥀 @Craziwa 🥀

ያውቅ ይሆን🤔....... እልና ግን ማ ነግሮት......? የትስ አይቶኝ.🙄 አይኖቹ ለኔ ሲሆን ብቻ😡
ነው እንዴ የሚጨፈኑት ....ወይንስ እንዳላየኝ እያስመሰለ😳
ለምን ያስመስላል አው ልክ ነኝ ....😨
ለማን ብሎ ያስመስላል😫 ስለማይፈልገኝ 🤕
ነው ያላገኘኝ ቢፈልገኝ .....አፍንጫው ስር
ነበርኩለት 😞
ሰወች ስንባል ስንወደድም❤️ ስንወድም🖤
እዳ ነን😤
እሱ ግን ለምን አያየኝም ee😡
┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
❣:¨·.·¨: ❣
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
ነው እንዴ የሚጨፈኑት ....ወይንስ እንዳላየኝ እያስመሰለ😳
ለምን ያስመስላል አው ልክ ነኝ ....😨
ለማን ብሎ ያስመስላል😫 ስለማይፈልገኝ 🤕
ነው ያላገኘኝ ቢፈልገኝ .....አፍንጫው ስር
ነበርኩለት 😞
ሰወች ስንባል ስንወደድም❤️ ስንወድም🖤
እዳ ነን😤
እሱ ግን ለምን አያየኝም ee😡
┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
❣:¨·.·¨: ❣
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
👍2❤1
🍁🌹🌹🍁🌹🌹🍁
ናፍቆት
ናፍቀሽኛል ብዬ ቃላት እያወጣሁ
ናፍቆቴን ለመግለፅ ለናፍቆት ቃል አጣሁ
ገና ናፍቀሺኛል ብዬ ሳልጀምረው
ተሰማኝ ናፍቆትሽ ውስጤን ሲያሸብረው
እኔ የፍሬ ናፍቆት ፣ አንቺ የጥበብ ሸማ
ሲመታ አዳምጪው ያን የልቤ ዜማ
በናፍቆት አለንጋ
ደምቶ የማይረጋ
ብዙ ቅኔ ያለው ናፍቆት ሞልቶት ልቤን
ናፈቅሺኝ እላለው ላይገልፀው የውስጤን
የመናፈቄን ጥግ የጉጉቴን መጠን
የመውደዴን አቅም የማፍቀሬን ወሰን
ድንበሩን ለማየት መግለጥ ያሻው ዶሴ
ይለካ እስትንፋሴ ።
Abi🖋️
┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
❣:¨·.·¨: ❣
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
ናፍቆት
ናፍቀሽኛል ብዬ ቃላት እያወጣሁ
ናፍቆቴን ለመግለፅ ለናፍቆት ቃል አጣሁ
ገና ናፍቀሺኛል ብዬ ሳልጀምረው
ተሰማኝ ናፍቆትሽ ውስጤን ሲያሸብረው
እኔ የፍሬ ናፍቆት ፣ አንቺ የጥበብ ሸማ
ሲመታ አዳምጪው ያን የልቤ ዜማ
በናፍቆት አለንጋ
ደምቶ የማይረጋ
ብዙ ቅኔ ያለው ናፍቆት ሞልቶት ልቤን
ናፈቅሺኝ እላለው ላይገልፀው የውስጤን
የመናፈቄን ጥግ የጉጉቴን መጠን
የመውደዴን አቅም የማፍቀሬን ወሰን
ድንበሩን ለማየት መግለጥ ያሻው ዶሴ
ይለካ እስትንፋሴ ።
Abi🖋️
┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
❣:¨·.·¨: ❣
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
❣:¨·.·¨: ❣
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
❣:¨·.·¨: ❣
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
🍁🍁ዛሬ ላይ ጊዜውን፣ፍቅሩን፣ልብን
🍁🍁ለሰጠህ ሰው ዋጋውን
🍁🍁አታቅልልበት፤
🍁🍁አንዴ ካጣኸው አጣኸው ነው።
🍁🍁ዳግመኛ አታገኘውም ይልቁንስ
🍁🍁ሌላን ከምትሻ ያለህን
🍁🍁ተንከባክበው።
🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁
Abi🍁
┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
❣:¨·.·¨: ❣
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
🍁🍁ለሰጠህ ሰው ዋጋውን
🍁🍁አታቅልልበት፤
🍁🍁አንዴ ካጣኸው አጣኸው ነው።
🍁🍁ዳግመኛ አታገኘውም ይልቁንስ
🍁🍁ሌላን ከምትሻ ያለህን
🍁🍁ተንከባክበው።
🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁
Abi🍁
┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
❣:¨·.·¨: ❣
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
የውነት በጣም ያማል...
ክህደትን እንጂ ፍቅርን ለማያውቅ ስለ ፍቅር መምከር ያማል...
💔ማስመሰልን እንጂ የእውነት ማፍቀር ከማይችል ሰው ጋር አብሮ መሆን ያማል...
💔መሄድ እየፈለገ በውሸት ቃል እና ቃልኪዳን አስሮ ከሚያንገላታህ ሰው ጋር መቆየት ያማል....
💔ፍቅርን ስትለግሰው በምላሹ ጥላቻን እና ህመምን በተሞላ የክፋት በትር በሚመታህ ሰው ጋር አብሮ መሆን ያማል......
💔በቃ ፍቅር ያለቦታው ያማል💔።

❤️✨ሰዎች ባንተ ውስጥ
በጣም ሊወዱት የሚችሉት ነገር
የልብህን ጥሩነት ነው‥ ነገር ግን
ጥሩ ልብ ምን ያህል እንደሚጎዳ
አይገባቸውም ።
Abi🍁
┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
❣:¨·.·¨: ❣
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
በጣም ሊወዱት የሚችሉት ነገር
የልብህን ጥሩነት ነው‥ ነገር ግን
ጥሩ ልብ ምን ያህል እንደሚጎዳ
አይገባቸውም ።
Abi🍁
┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
❣:¨·.·¨: ❣
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦