Telegram Web Link
yewlh wenedme fkrgnah አብራህ እየሄደች የሆነ ልጅ አይታ ወይኔ ስጠላው አይመቸኝም ይሄ ካለችህ ተወስውሳበታለች በቅርቡ ከሱ ጋር ወገብ መፈታተሿ ስለማይቀር ተዋት 😂
Tekrbh ene negne yalkuh
😂😂😂


┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🥀💔



Please don't break
My heart💔

🥀
እርግጥ ነው
እውነት ነው
ስለ'ኔ ሳወራ ፣ ሰዎች ያኮርፉኛል
"ያንተን ሌሎች ያውሩ" ፣ ብለው ይመክሩኛል
እኔ ግን እላለሁ!
ከፈጠረኝ በቀር
እኔን ከኔ በላይ ፣ እርግጠኛ ሆኖ ፣ ሌላ እንዴት ያውቀኛል!?
።።።
እናም እኔ ማለት
በሺህ ገዳይ ጥርሴ
ሺህ ሟች ላለማየት ፣ጥርሴን የምደብቅ
ሲያሻኝ ምኮሳተር ፣ ሲሻኝ ደግሞ ምስቅ
ስስቅም ሳኮርፍም ፣ ለሚያየኝ የማምር
ግርማ ሞገሳም ወንድ ፣ ውብ ፍጥረት ነኝ የምር!
።።።።
እናም እኔ ማለት
በተቅለብላቢ ዓለም ፣ የረጋሁ ከእርጎ
ፈልጌ ያጣሁት ፣ ሚያገኘኝ ፈልጎ
ከ"ቅን"ቅኖች መሃል ፣ የሰራኝ "ቅን"አርጎ
ፉንጋ በሞላበት
ለምን እኔን ብቻ ፣ ፈጠረኝ ቆንጆ አርጎ?
ብዬ የማልጠይቅ
ቆንጆ ነኝ ስፈጠር ፣ ሲፈጥረኝ ነኝ በጎ።
እዝጎ😂
Abi🖋️


┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
👍1
አንድ ቀን አንተን ማፍቀሬ ስህተት
እንደሆነ ቢገባኝ እንኳን አልቆጭም ፤
በህይወቴ ከፈፀምኳቸው ስህተቶች ሁሉ
ያማረውና የማልፀፀትበት ስህተቴ
እንደሆንክ አምኘ እኖራለሁ።
.
.
.
ዳግም ባገኝህ በህይወት መንገዴ
ደጋግሜ አፈቅርሃለሁ ስህተት መሆኑን
እያወቅኩ።

💫
@Lolitana
👍2
🍁🌹..
መዋኘት ሚፈራ የለም
መስመጥ እንጂ
ማፍቀር ሚፈራ የለም
መለየት እንጂ
@Lolitana


┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
Forwarded from Bright (💜ⓃⓔⓑⓊ💫)
ደህና ነኝ!


"ደህና ነህ?" እያሉ
ለጠየቁኝ ሁሉ
"ደህና ነኝ" ልበል ወይ?
ደህና ነዉ እንዲሉ
ብየ ብጠይቀዉ
"ደህና መሆንህን
ከልባቸዉ ሽተዉ ለጠየቁህ ቀርቶ
ደህና መሆንህም ለሚያሳምማቸዉ
ይበልጥ እንዲያማቸዉ ደህና ነኝ በላቸው።

@Brighhhttt🔸
የምትወጂውን ሰው ደስ ይለኛል በምትይው ሰው አትለውጭው😘ምክንያቱም
💕አንድ ቀን ደስ ይለኛል ያልሽው ሰው😘በተራው ወደ ሚወደው ሰው ሊሄድብሽ ይችላልና💔



┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
👍1
Forwarded from Deleted Account
ፍቅር ግን ሲገርም 😘😘😘
ዛሬን በቃልኪዳን ነገን የምኖረው
በሙሉ ልቤ ፍቅር ይዤ ነው
በጨረቃ ብርሀን አንተን እየወጋሁ
ፍቅሬ እንዴት አመሸ ብዬ እጠይቃለሁ
ፈዝዤ እንደቀረው መልስ እጠብቃለሁ
መሰረት የሆንከው ለህይወቴ ደስታ
ልቤ እንድታስብ ስላንተ ስላንተ አብዝታ
በፍቅርህ ተጠልፋ ባንተ ስትረታ
የታሰረው አለም በፍቅርህ ተፈታ
ግን ይታወቅሀል?
ፀሀይ ነህ ለልቤ ደምቆ እንዲበራ
ቀኔ እንዲሰምር ሀሳቤ እንዲሰራ
ቅኔ ነህ ለልቤ የቃላት ቀጠሮ
ልቤ በልብህ ላይ እንዲበራ ሰምሮ
ምላሽህ ነው ምቴ የልቤ ቅላፄ
ጮክ ብዬ ልናገር ይሰማልህ ድምፄ
❤️❤️💛💚💙💘
ነፍሴ እሲኪጠፋ
ደግሞም እስኪነጋ እንቅልፌን አጣለሁ
በፍቅር ዓለም ውስጥ እኔን እረስቼ
ላንተ እኖራለሁ
👩‍❤️‍👩👩‍❤️‍👩👩‍❤️‍👩👩‍❤️‍👩👩‍❤️‍👩👩‍❤️‍👩👩‍❤️‍👩👩‍❤️‍👩👩‍❤️‍👩👩‍❤️‍👩


Redina ya arsema
👍21
ላልችል ነገር ላልል ዝም
ላልነጠል ካንተው ስም
እንደ ወጉ አኮርፋለው
ላልችል ነገር ዝም እላለው

@Atni16 🥀
😍 ናፍቆኛል ውሸትሽ


ስደውል አታንሺ ዝጊው እንደወትሮሽ
ቴክስቱንም ተይው አይተሽ እንዳላየሽ
....... አንቺን ደስ ካለሽ
ላግኝሽም ስልሽ አታግኚኝ ይቅር
በግድ ይሁን ብዬ እኔ አልሰኝም ቅር
......... ለረፈደ ፍቅር.....
እንዴት ሆነ ብለሽ እንደው ምን ገጠመው
ስለደህንነቴ ስላለፋት ግዜያት
አጠየቂ ግድ የለም አይጭነቅሽ ቅንጣት
ብቻ ምንም አርጊ ሁሉን እንደ መብትሽ
ግን ውዴ በሞቴ ይሄን ላስቸግርሽ
እወድሃለሁ በይኝ ናፍቆኛል ውሸትሽ
Abi
🤷
♥️ #ፍቅር_ባጋጣሚ ♥️

🌹 #እውነተኛ_የፍቅር_ታሪክ 🌹

#ክፍል_አምስት

ብሌን ቶማስ ወደ አለበት ቦታ ስትደርስ ከታክሲ ወርዳ እየሮጠች ወደ ቶማስ ተጠጋች... ቶማስ ፍቱን አዙሮ ነበር የተቀየጠው ስትደርስ ጅርባው ስጥቶ ነበር የተቀመጠው ቶሚ ብላ ጠራችው ከመቀመጫው ቀስ ብሎ ተነሳና ወደሷ ዞሮ ቆመ ብሌን ስሜቷን መቆጣጠር ስላቃታት ተንደሪራ ተጠመጠመችበት በሁለቱም እጆቿ ጉንጭና ጉንጩን ይዛ ምን ሆነህ ነው ምንህን ነው ያመመህ ብላ በጥድፊያ ጠየቀችው: ቶማስ በተረጋጋ አነጋገር ልቤን ነው ልቤን አላትና አንደኛውን እጃን ከፊቱ ላይ አንስቶ እደርቱ ላይ አደርገው አየሽው እንዴት እንደሚመታ ለወራት ሲያመኝ የከረመው ይህ ነው ይሄውልሽ ልቤ ታሟል አላ ብሌን በጣም ግራ ገብቷን ታዲያ ለምን ሆስፒታል አንሄድም ለምን አትታከምም እንሂድ እዚህ ምን እንስራለን ፍጠን ቶሚ አለችው እያጣደፍች ቶማስ ቆይ አላት ብሌኔ እኔን ያመመኝን በሽታ መድሀኒቱ አንቺ ጋር ነው ያለው ሆስፒታል ብሄድ መድሀኒት የለውም እስኪ አይኔን እይው ምን ይታይሻል አላት ብሌን ደንግጣ አይን አይኑን እያየችው ለምን በግልፅ አትነግርኝም አስጨነቅኽኝ እኮ ምንድነው የሆንከው ቶሚ አለችው።
ቶማስ ብሌኔ ለወራት አብሬሽ ባሳለፍኳቸው ግዜ ደስተኛ ነኝ ነገር ግን የልቤን ለመግለፅ ደፍሬ አላውቅም ምናልባት የልቤን ብነግራት የባስ ትርቀኛለች ብዬ አስቤ ዝም ብያለው አሁን ግን አልቻልኩም ብሌኔ """አፍቅርሻለው"" አላት አይን አይኖን እያየ ብሌን የስማችውን ማመን ስላቃታት ሳታስበው እንባው ይፍስ ነበር በሁለቱም እጆቹ ከአይኗ የሚፍስውን እንባ ይጠርግላት ጀመር ብሌን ምንም እንኳን ለወንድ ልጅ ያላት አመለካከት የወርደ ቢሆንም ቶማስን ካወቀችው ቀን ጅምሮ ግን ለሱ የተለየ ስሜት ነበራት ፍቅርም እንደመያዝ እያለ የገዛ ስሜቷ ይፍታተናት ነበር .ብሌን ሳታስበው ቶማስን ተንደርድራ እቅፍ አድርጋው እንባዋን ዘርገፍችው"" አፍቅርሀለው ቶሚ ግን ግን ግን አደራ እንዳትጎዳኝ እሽ" አለችው አልጎዳሽም አልጎዳሽም አላት። ቶማስ የብሌንን የእሽታ ቃል ስለስማ ደስታው ወደር የለውም ከእቅፉ ቀስ ብሎ አወጣትና አይኗን እያየ ታውቂያለሽ አንቺ ለእኔ ከዚህ በኃላ ሁሉ ነገሬ ነሽ በህይወቴ ከእናቴ ውጪ ሌላ ሴት አፍቅሬ አላውቅም ነበር አንቺ ለእኔ ልክ እንደናቴ ነሽ ከዚህ በኃላ ሁሌም ቢሆን ""እናቴ"" ነው የምልሽ እናቴ ነሽ አላት ብሌን እንባዋን መቆጣጠር አልቻለችም ቶሚ አፍቅርሀለው አለችው።
ቶማስና ብሌን ከዛች ቀን ጀምረው እሷ "ሀኒ" እሱ "እናቴ" እየተባባሉ ለብዙ ግዜ በፍቅራቸው መሀል ምንም ነገር ሳያስገብ አንተ ትብስ እኔ ተባብለው ለብዙ ግዜ በፍቅር ቆዩ ቶማስ ሁሌም ቢሆን ስለሚያፍቅራትና ሁሌም እሱ ጋር እንድትሆን ስለሚፍልግ ሁሌም ቢሆን አብርው ውለው አብረው ቢያድሩ ደስ ይለው ነበር ይሄንን ደግሞ ለማድርግ ቶሎ መጋባት እንዳለባቸው ያስብ ነበር ቤተስቦቹም ብሌንን ስላስተዋወቃቸው በጣምም ስለወደዷት ቢጋብ ደስተኛ ናቸው። ቶማስ ሁሌ ብሌንን ስርፕራይዝ ማድርግ ይወዳል ሁሌም ቴያትር ፊልም ማየት ስለሚያስደስታቸው ቴያትር ለማየት እንደወትሯቸው ተያይዘው ወደ ቴያትር ቤት አመሩ ቶማስ በልብ አንድ ነገር ያስብ ነበር እንደተለመደው በትያትሩ ሲደስቱ ሲስቁ ከቆዩ በኃላ ቴያትሩ አለቀ ቶማስ ብሌንን የምወደው ተወናይ ስላለ አንዴ መጣሁ ብሏት ወደ መድርኩ አመራ ቶማስ ልክ መድርኩ ላይ እንደደረስ የቲያትር ቤቱ መብራት ባንዴ ድርግም ብሎ ጠፍ ቲያትር ቤቱ ውስጥ የነበሩት ስዎች በሞላ በጩኽትና በፍጨት ቀውጢ አደርጉት ሁሉም የየራሳቸውን ስልክ ማብራት ጀመሩ ብሌን ግራ ገብቷት ሀኒ ሀኒ እያለች መጣራት ጀመረች...

#ይቀጥላል...


♨️ታሪኩ ከተመቻችሁ ♥️🤏 በመንካት #VOTE ያድርጉልን ለኛም ብርታት መስጠት ነው!!

​​​​​​@Atni16


══•ೋ•✧🌹🌹ೋ✧• ══
@fonkabecha
@fonkabecha
🌹▫️🍃ሼር💌 SHARE🍃▫️🌹
👍3
#ወንዶች_ለናንተ_ነው
😢😢😢😢

🥀 @bituuy 🖤
🥀 @bituuy 🖤
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Tho this has feeling, it goes deep 🪄🖤
.• @Feeling567


┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
👍1🤔1
በፍቅር አለም ውስጥም ትልቁን ዋጋ ሚያስከፍለው ትዕግስት ነው፡፡ መታገስ ይከብዳል፤ ያ ጊዜ ሲያልፍ ግን ምንፈልገውን እናገኛለን፡፡ መራራውን ግዜ አልፈህ ጣፋጩን ፍሬ ትበላ ዘንድ ታጋሽ ሁን፡፡

"ትዕግስተኞች ከ ጉልበተኞች ይበልጣሉ፡፡

Abi🧣
😁21
Forwarded from Crazy Couples❤️💋 (Веселый)
ፍቅር እውር ነው ይሉናል 🤔
እውነት መስሎን ስንሄድ እኛኑ ያውራል 😏
እንኳን እሱ ሊታወር😒
ከያዘ አይለቅ ያጫወተን ዝውር 🤦‍♀
መውጣት አይቻል ከዝውሩ😑
ያደክመናል ዝላዩ ጨዋታ😓
አቤት ይሄ ፍቅር ቅኔ ሆነብን ማይፈታ 😞

#edu
Yared Negu & Millen Hailu
ቢራቢሮ
ያንተን ፍቅር ፍቅር እንዳገኝ ❤️
ነበር ጥድፍ ጥድፍ ያረገኝ ❤️

Eweyyy ሚለኔ ❤️😘🥰
Sirtana🦋
Forwarded from 𝕪ᴏu㋛︎ (B̶i̶t̶u̶•ᴗ・) via @like
አባት ልጁ ታሞበት ሆስፒታል ይሄዳል ድንገት ዶክተሮቹ ልጁ ቀዶ ጥገና እንደሚያስፈልገው ነገሩት አባት ደነገጠ ምርጫ አልነበረውም ቀዶ ጥገናው ተጀመረ ግን ከባድ ነበርና ከዶክተሮቹ አቅም በላይ ነበር
ሌላ ስፔሻል ለሆነ ዶክተር ደውለው ጠሩ
ዶክተሩም ዘገየ አባት ተበሳጨ
አንተ ማ ስለሆንክ ነው በልጀ ህይወት ምትቀልድ ብሎ ጮኸበት ዶክተሩም ምንም ሳይመልስለት ቀዶ ጥገናውን በተሳካ ሁኔታ ጨርሶ ሲወጣ አባት ሊያመሰግነው ሲሄድ ዶክተሩ ጥሎት ለቶ ሄደ አባት ዶክተሩ በመሄዱ በጣም ተናዶ ለምት ሲል ጮኸ
ሌሎች ዶክተሮች ሰውየውን አረጋግተል

ዶክተሩ ልጁ ሞቶበት ስንደውልበት ቀብሩን ትቶ የአንድ ህፃን ህይወት ልታደግ ብሎ ነው የመጣው አሉት
አባት በጣም ተፀፀተ😔😔

አምላክ አባታችሁን ይጠብቅላችሁ🙏
@Bituuy
2025/07/09 02:13:53
Back to Top
HTML Embed Code: