Telegram Web Link
❤️🥀
የመታመም ፍቺ የመቃተት ቅኔ
የናፍቆት መዛከር ቢወርድብኝ እኔ
ስምሽን ጠራሁት ድረሽልኝ ብዬ
ፈጥነሽ ተገኚልኝ አንቺ ነሽ ተስፋዬ
ወዳጆቼ ፈጣሪ በምትወዱት ነገር ግን አይፈትናቹ 😔..መልካም ውሎ..😊

🍁 #Mis_s...🍁
🎧


አዝኜ ባመልሽ ብመክርሽ አንቺኑ
ነዝናዛ ብለሽ ታሚኛለሽ አሉ
ለሌላው ያማሺኝ መስሎሻል
ያልኩሽት ለሌሎች ደግመሻል
አወራሽ የደበቅኩልሽን
ስታሚኝ ሰማሁ ስተትሽን

Eyob mekonnen🎧


┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
    " በአንተ ሂወት ውስጥ ካሉ ሰወች ውስጥ ምርጥዋ ባልሆንም፡፡ ነገር ግን የሆነ ጊዜ ይመጣል ስሜን በሰማሀው ሰአት ፈገግ ብለህ እንዲህ ትላለህ
"እሷ ከሌሎቹ በጣም የተለየች ናት"😜
@Lolitana
👍1
አቃተኝ ውስጤ የነበሩት መልካም ምኞቶቼ ሲፈራርሱ ይታወቀኛል..ከአይኖቼ እየወረደ የሚንጠባጠበው እንባዬን ማስቆም አልቻልኩም ...የሆነ ነገር እያበሳጨኝ ነው ሰውነቴ እጆቼ..ከንፈሬ ሁሉ በምሬት ይንቀጠቀጣል...በእጆቼ የያዝኳቸው ሮዝ ቀለም ክብ እንክብሎች ህይወቴን ቢቋጩት ብዬ ተመኘሁ...ምን ላርግ እያጣሁት መሆኑን መቋቋም አቃተኝ.....እሺ ይሄንን ሁሉ ነገር እንዴት ነው የምችለው😞..???

Abi📍💛
🎤REAL TALK🎤

@Fonkabecha
በጣም ተናዶብህ እንደገና አላስችል ብሎት መልሶ የሚያናግርህ ሰው በንፁህ ልቡ በጣም ይወድሃልና አትጉዳው😊😊
@Lolitana


#እውነት!

👱‍♂፦ እንደ የቅርብ ጓደኛ አየዉሽ ከዛ ግን እንዳፈቀርኩሽ ተገነዘብኩ…☺️

👱‍♀፦ ያንተ የቅርብ ጓደኛ መሆን በጣም የፈለኩት ነገር ነው ያንተ ፍቅረኛ መሆን ሁሌሜ በጣም ያለምኩት ነገር ነው።🥰

👱‍♂፦ አንችን ስመለከት ጭንቅላቴ በሃሴት በምናብ ይሞላል ልቤ በፍጥነት ይመታል ማድረግ እምችለው ስሜቱን ማጣጣም እና ባንች ዉስጥ መጥፋቴን መቀጠል ነው..!😘💞💞

👱‍♀፦ ቤተሰቦቼ ስለ መላዕክት መኖር ሲነግሩኝ አደኩ እዉነታቸዉን መሆኑን ያወኩት ግን አንተን ካየሁ በኋላ ነው!!😍❤️

👱‍♂፦ ህይወቴ እስከ ወዲያኛው የተቀየረበት ቀን አንችን ያገኘሁበት ቀን ነው!😇❤️

👱‍♀፦ እዉነት??☺️💓

👨፦ እዉነት!😊😘💝

👱‍♀🥰እሽ…እየተፃፃፍን ድንገት ከተኛሁ😴 እንቅልፋም ሆኘ ሳይሆን ልሰናበትህ ስለማልፈልግ ነው እሽ..🙃😊

👱‍♂፦ እሽ የኔ እንቅልፋም እኔም ከተኛሁ እንዳንችው ስለማስብ ነው እሽ..🙃😘

👱‍♀፦ እሽ…በጣም እወድሃለው ፍቅርቅር አደርግሀለው እስከማይታየው!!❤️❤️❤️

👱‍♂፦ እሽ…እኔም በጣም እወድሻለሁ ፍቅርቅር አደርግሻለሁ እስከማይታየው!!❤️❤️❤️


Abi👑


┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
3👍2
​ዝም ብዬ

አንቺ ልጅ ቆይ ማነሽ
ቀልቤን ካንደበቴ ጋ የወሰድሽ
እንዲ ከመውደድ በላይ የወደድኩሽ
እራሴን ያሳትሺኝ አዲስ ማንነት የሰጠሺኝ
ግን ማን ብትሆኚ ነው እንዲ ያሳበድሺኝ
ፍቅር ነሽ ለኔ
በጣም የምወድሽ በህይወት ዘመኔ
የምጨነቅልሽ እንዳይን ብሌኔ
ግን ቆይ ማነሽ
መንፈስ ይመስል ልቤን የበላሽ
ባቅሽ ደስ ይለኛል መውደዴን ብነገረሽ
በቃ ሳልናገር ዝም ብዬ ልውደድሽ
እንዲችው ሳፈቅረሽ


ተፃፈ በ...

​​​​​​​​​​ለ ...
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
1👍1
Morning 🌄 fams
🥀❤️...
በህይወትህ ውስጥ😖 ጨካኝ ቀናትና ፈታኝ ጊዜያት ይኖራሉ። አንተን የሚሰሩህም እነርሱ ናቸው። በየትኛውም ከባድ የህይወት አጋጣሚ ውስጥ ስታልፍ ትልቅ 🤔ትምህርት ትማራለህ። ትምህርቱ ደግሞ አንተን😇 ይቀይርሃል። ቢያንስ ቢያንስ "ሁሉም ነገር ያልፋል" የሚል የህይወት እውነትን ትረዳለህ።
Abi👣
🎤 REAL TALK 🎤

@fonkabecha
❤️.............🌹..............
❝ዓይኖቼን ጨፍኜ አንቺን አስባለሁ፤
ዓይኖቼን ገልጨ አንቺን አስባለሁ፤
አንቺም እያሰብሽኝ እንደሆነ
ማወቅ እፈልጋለሁ።❞



┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
Forwarded from የኔ ደብዳቤ💌
በነበር ውስጥ ብዙ እሚያልፉ ነገሮች አሉ....😒
💫 #Mis_s ..💫
@bemye🌹
በህይወት ዘመንህ ከሚያጋጥሙህ ፍልሚያዎች እጅግ በጣም ፈታኙ እውነታውን ጠንቅቆ በሚያውቀው አእምሮህና እውነታውን መቀበል ባሻፈረው ልብህ መካከል የሚካሄደው ፍልሚያ ነው።
Abi🧢


┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
👎21
😔ለካ ይቻላል እያስመሰሉ መሳቅ ውስጥህ እንደ እሳት እየነደደ ጥርስን ማሳየት💔
💔ለካ ይቻላል አብሮህ ያለው ሰው በትርፍ ሰአቱ እንደሚመጣ እያወክ ደስተኛ መስለህ መኖር😔
😔ለካ ይቻላል መውደዱ የውሸት እንደሆነ እያወቅህ እወድሀለሁ ስልህ የእውነት አርጎ ማሰብ……ልብህ እውነቱን እያወቀ ውሸቱን መናፈቅ ለካ ይቻላል መጨረሻው እንደማያምር እያወቁ በንፁህ ልብ ያንን ሰው መቀበል😓
😰ግን ህመም አለው ውሸቱ አልቆ አንድ ቀን እንደሚሄድ እያወቁ የሚሄድበትን ጊዜ ትንሽ አርዝመው ጌታ ብሎ መፀለይ እየሞቱ ለመኖር እንደመጣጣር ማለት ነው😥
🙁🙁



┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
🕊2👍1
ያንገትሽ ጓደኞች እጆቸ😘♥️
አልቻልኩም ላቅፍሽ ፈርጌ
አልፈራም ነበር ካንቺ መጫወት
አብረን እያለን ያኔ ልጅነት😍
በተገላገልኩ ጭንቄን ተንፍሸ
ተሰቃየሁ በልቤ አንቺን ይዤ😔🖤
1
💘አንቺ የኔ 💘

ፍቅር የውነት ቃል ልግባልሽ

አፈቀርኩሽ ልል ቀናትን አልመጥን

ወደድኩሽ ለማለት ሰበብ አልፈልግም

በያንዳንዱ ሰከንድ በሁሉም ደቂቃ

ፀሀይም ባቶጣም ባደምቅም ጨረቃ

ሰማይ እንኳን ቢናድ ክዋክብት ቢረግፉ

ጥላቻን አግዝፈው ፍቅርን ቢጠየፉም

ቀናት ቢሰየሙ ስም ቢወጣላቸው

የፍቅር ባይባልም መጠሪያ ስማቸው

አንቺ ካለሽልኝ ሁሉም ፍቅር ናቸው

በያንዳንዷ ሰከንድ ማፍቀሬን ብነግርሽ

ጨርሶ አልችልም እኔ አንቺ ልገልጽሽ

ውዴ የፍቅር ቀን በሎ አለም በሰየመው

በቃልኪዳን ብዛት በተበሸበሸው ባማሩ

ጥንዶች ፊት በቀይ በደማቁ ፍቅርን

በልባቸው ብዙ በሰነቁ ከፊታቸው ቆሜ

ውዴ ቃል ልግባልሽ ከምገልፀው በላይ

እኔ እንደማፈቅርሽ.....❤️


┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
👍3
🥀🥀🍁🍁🍁🥀🥀🍁🍁🍁🥀🥀🍁🍁
እስከምችል ድረስ ፍቅርን ስጥ፤ እያወክ አበድል፤በቻልከው መጠን ለማስደሰት ጣር።
አንተ ስቀርበው በእጥፍ የሚርቅህ ከሆነ ተወው እና ሌላ አማራጭ ፈልግ፤ምክንያቱም አንዳዴ ሰዎች ስትከተላቸው መሄጃ ያጣህ ይመሥላቸዋል

Abi🥀



┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
👍3
❤️ሰዎች ባንተ ውስጥ
በጣም ሊወዱት የሚችሉት ነገር
የልብህን ጥሩነት ነው‥ ነገር ግን
ጥሩ ልብ ምን ያህል እንደሚጎዳ
አይገባቸውም ።

Abi🍁


┄┄┄┄┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
🍁🌴...አንዳንዴ አንዳንድ ደስታዎች በአንዳንድ ቀናት ይፈጠሩና በአንዳንድ ቀናት ተነው ይጠፋሉ..
ታዲያ ያኔ አንተ የምታደርገው..
ቀን ያመጣውን ቀን እስኪመልሰው ..
አንዳንድ ቀናትን አምኖ መቀበል ነው...😉

ቅኔ መሰለኝ 🙄ፍቺውን ፍቱለት....


🦋Sirtana


┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
👍1
2025/07/08 15:42:37
Back to Top
HTML Embed Code: