Telegram Web Link
💔🥀....በጣም ከሚጎዱህ ነገሮች ውስጥ ስለ ሰው ብለህ ስትሞት ስለ ራሱ ብሎ ከሚገልህ ፍጥረት ጋር መኖር ነው።
Abi🍁


┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
🌹...Morning fams
ወዳጄ
ሁሌም ደስተኛ ለመሆን እራስህ አዘጋጅ
ሁሌም
#ፍቅር በመስጠት ራስህን አስደስት
ድብርትህን ሀዘንህን በፉፁም ወደ ውጪ አታውጣው
የራስህን የሆነውን ነገር ብቻ ፈልግ
በፍጹም ልብህ ለአምላክህ እና ለራስህ የታመንክ ሁን
ሁልጊዜም ቢሆን ፍቅርን ስጥ እንጂ ለመቀበል እጅህን አትዘርጋ
ምክንያቱም


#ፍቅር_መስጠት_እንጂ_መቀበልን_አያውቅም

#እወዳቹሃለው😍

Abi🍁
እንዲ ምሆነው ፈልጌው አደለም
እንዲ ምቀየረው ፈልጌው አደለም
እንዲ ክፉ የሆንኩት ፈልጌው አደለም
እንዲ የሆንኩት ውስጤ ትልቅ ጉዳት ስላለ ነው
°ይቅርታ😔°

Abi🌴


┄┄┄┄┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
.......


አንድ ልብ አለችኝ ብዙ የተጎዳች
ከጎኗ የሚሆን ሰው ፈልጋ ያጣች
በሰው ተከብቤ ሰው ይናፍቀኛል
ልቤ ነጋ ጠባ አንድ ሰው ይለኛል።
ልቤ የናፈቃት አንዷን የኔ ተስፋ
ልቧ አልረጥብ አለ ብደክም ብለፋ
አውቃለሁ ፈሪ ነኝ አንተን ለማሳመን ቃለት ማልደረድር
እመናኝ የኔ ውድ ልቤ ማፍቀር እንጂ አይችልም መናገር።😘

Edina🥀


┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
Sis አስቢው እስኪ አንድ ሰው አለ ሁሌ ስላንቺ የሚጨነቅ፣ስላንቺ ሁሌ ሚያስብ፣ስላንቺ የሚሳሳ ያንቺ ስም ሲነሳ ብቻ ቀኑ ብርት የሚልለት አንቺን 1 ሰአት ለማየት ብሎ የ4 ሰአት መንገድ ተጉዞ ሚመጣ እስኪ አስቢው ይሄ ላንቺ እኮ አለምሽ ነው ስለዚ sis ይሄን ሰው አትጉጂው እድል ስጪው እንጂ🍁🍁🍁
@Lolitana ☺️☺️
💔 ይናፍቅህ ይሆናል💔....

❤️....የሚወድህን ሰው አትራቅ፣ ስላንተ የሚያስብን ሰው እና በንጹህ ልቡ የወደደህን ሰው አትግፋ ምክንያቱም አንድ ቀን ሰው ሁሉ ፊቱን ሲያዞርብህ ያ ሰው ይናፍቅህ ይሆናል ....🥀
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌


┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
ከመሆን በፊት መምሰልን አስቀድም።
.....
ማን ነበር የእውነተኛ ፍቅር የመጨረሻ ክፍያ ሞት ነው ያለኝ... እውነት ይሆን እንዴ ??
🥀 #Abi 🥀


┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
🎋....አንቺ ልክ እንደሌሎቹ ሴቶች ባልሽ ላንቺ አሪፍ የፍቅር ጓደኛ እንዲሆንልሽ ትፈልጊያለሽ። ትልቁ ጨዋታ ግን አንቺ ለሱ ምን ያህል አሪፍ የፍቅር ጓደኛ ሆነሽለታል ነው።
በየትኛውም ነገር ዙሪያ ጥያቄ እና አስተያየት ካለሽ @Zoordan ላይ ማናገር ትችያለሽ።
Abi🧣
🎋....የፍቅር ሚስጥሩ ትዕግሥት ነው። ይህን ለመፍታት በፍቅርህ ላይ ትዕግሥት ይኑርህ።
Abi🧣


┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
🍁🌱....አንቺን የእውነት ከልቤ እንዳፈቀርኩሽ ያወኩት አንቺ ከጎኔ ሳትሆኚ ራሱ ስላንቺ ማሰብ ማቆም ባለመቻሌ ነው።
Abi🧣


┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
🌺🎋...የውልሽ የኔ እህት ባልሽ ወይም ፍቅረኛሽ አንቺን በፍቅርሽ ላይ ምንም ያህል ቢፈትንሽ ላንቺ እና ለፍቅሩ ብሎ እንደሆነ እወቂ። ምክንያቱም ወርቅ ሰሪው ወርቁን እሳት ውስጥ የሚከተው ስለሚጠላው አይደለምና።
Abi🧣

┄┄┄┄┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
🧣🧣ሚስጥር ከራስ ሲከርም ለመልካም ቢሆንም
ህመምን ሸሽጎ ፈውስ አይታሠብም

Abi🧣
🎋🔸የራስህን ህይወት በፍፁም ከማንም ጋር አታወዳድር ። ምክንያቱም የምታገኘው ውጤት ከዛ ሰው የተሻልክ ከሆነ #ኩራት ሲሆን ፣ ከዛ ሰው የምታንስ ከሆነ ደግሞ #ቅናት ነው ሚሆነው ። ሁለቱም ውጤቶች መጥፎ ናቸው ። ስለዚህ ወዳጄ ራስህን ከራስህ ጋር ብቻ ነው ማወዳደር ያለብህ ። እመነኝ ያኔ ሰላምህን ታገኛለህ ።
Abi🧣


┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
🌿🎋...ከንጋት ወገግታ እስከ ለሊት ጨለማ ያለውን ጊዜ ብሎም ከለሊት ጨለማ እስከ ጠዋቷ ፀሀይ ያለውን ጊዜ በሙሉ በ አንቺ እቅፍ ውስጥ ሆኜ ባሳልፍ ለኔ የምን ጊዜው ህልሜም ፍላጎቴም ነው። ምክንያቱም አለም ተደጋጋሚ ስትሆን እኔ ግን ባንቺ እቅፍ ውስጥ እፀናለውና።
Abi🧣


┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
Forwarded from ᴋᴀʟɪɴᴀ 🚩 (ᴋᴀʟᴋɪᴅᴀɴ)
ሴጣን ዋነኛው ስራው የድሮ ባላችንን ቆንጆ ማድረግ ነው ኣ?😒

@kalina_kitaye
🌐 ወንዶች የዘር ፍሬያቸውን(እንቁሊጢያቸውን)🍆 ሲመቱ የሚሰማቸው ህመም 🥴 ሴቶች 116 ልጆችን #ሲወልዱ🤱 የሚሰማቸው ህመም እና 3200 አጥንቶች🙄 #ሲሰበሩ ከሚሰማው ህመም በላይ አስከፊ ነው😨😱

እባካችሁ ሴቶች ቀስ በሉ🙏🙏
❤️🌿ለጎዳህ ሠው አታልቅስ ፈገግ በልና
እንዲህ በለዉ..
ካንተ የተሻለ ሠው የምፈልግበት እድል
ስለሰጠኸኝ አመሠግናለሁ 😒


Credit; #Atni


┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
​​9 ቁጥር 8 ቁጥርን በጥፊ መታው 8 ለምን ትመታኛለህ ብሎ ሲጠይቀው ከኔ በታች ስለሆንክ ብሎት እርፍ ። ይሄን የሰማ 8 ቁጥር 7 ቁጥርን በጥፊ ይመታዋል ምን አደረኩኝ ቢለው ከኔ በታች ስለ ሆንክ ይለዋል ።

ሰባትም በተራው ስድስትን ስድስትም አምስትን አምስት አራትን አራት ሶስትን ሶስት ሁለትን ሁለት አንድን የበታቼ ነህ እያሉ ይመቱ ጀመር ። ከሁለት ቁጥር የመመታት አደጋ የደረሰበት አንድ ቁጥር 0 ሊመታ አሰበና ለምን በፍቅር አላሸንፈውም ብሎ ና ከጎኔ ቁም ሲለው 10 ሆኑና ልቀው ታዩ ።

ከፍቅር የማይገኝ ትርፍ የለም



┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
2025/07/06 00:43:14
Back to Top
HTML Embed Code: