Telegram Web Link
ከራስ አንደበት ብቻ🗣
ፍቅር?? ማነው እስኪ በደንብ የተረዳው???
@zoordan


┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
ለሰው ማንነትህን ስትናገር በጣም ተጠንቀቅ። ምክንያቱም ነኝ ብለህ ያወራሀው ማንነት በኋላ ላይ ለመሆን ሊከብድህ ይችላልና።


┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
ለወደዱት ሰው እንደመኖር አስደሳች ነገር የለም። የእውነት ፍቅር ውስጥ በመሆናቹ ኩራት ሊሰማቹ ይገባል።
@zoordan
🍂🌻ትላንት የሞቱት ሰወች ለዛሬ ጠዋት እቅድ ነበራቸው! ዛሬ ጠዋት የሞቱት ሰወች ደግሞ ለዛሬ ምሽት እቅድ ነበራቸው!
ህይወትህን እንደ ቀላል አትውሰድ በሰከንዶች ውስጥ ሁሉም ነገር ሊለወጥ ይችላል! ስለዚህ ምን ጊዜም ይቅር በል በንፁህ ልብህም ለሌሎች ፍቅርን ስጥ! ምክኒያቱም ይሄን እድል ድጋሚ ላታገኘው ትችላለህ!

Abi...


┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
መጨረሻው ካማረ ሞትህም ዋጋ አለው ወንድሜ። ስለዚ በርታ በል!💪🙌
💐🌷...ፍቅር ማለት በህይወትህ ውስጥ የሚያጋጥምህ ፈታኙ ነገር ነው።🥀ለፍቅር ስትል ክብርህን፣ ማንነትህን፣ እና አስተሳሰብህን ትጥለዋለህ። በጊዜ ሂደት ግን ፍቅርን ስትፈልግ ራስህን ታገኘዋለህ። 🎋ፍቅር ውስጥ ለመኖር ነፃነት ሊኖርህ ይገባል🕊....ልክ እንደ ህልም 🦋
Abi....

┄┄┄┄┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
🌹🦋እቺ ቀን ልዩ ናት።
አዲስ ቀን
አዲስ ዘመን
አዲስ ምዕራፍ
አዲስ ተስፋ
🌈በ አዲስ ህይወት ላይ።
እድለኛ ነህ ወንድሜ። አንት ዛሬ ያገኘኸውን እድል ስንቶች እየተመኙት ሳይደርሱበት ረግፈዋል። እድልህን ተጠቀምበት። ዛሬ አዲስ ቀን ነውና አንተም ከትላንቱ የተሻልክ ሰው ለመሆን ጣር። ትላንት ካቀድከው የተሻለ ዕቅድ አውጣ። ምክንያቱም የተሻልክ ሰው መሆን ያለብህ ከሌሎች ሰዎች በላይ ካለፈው ማንነትህ ነውና።


Abi ነኝ
@Zoordan
ያገር እንባ... ወንዙ
ጎርፍ ....ያላጠገበው
በጠብታ.... ተስፋ
ቋሚ ህልሜን ገደለው
በጥርሱ ብልጭታ.... መብረቅ እያስናቀ
ያልኖረ አካል ገላ.... በምላስ ደቀቀ
ስምን ያልቻለ አንጀት..... ራብ ያላወሰው
ነገር ያንቀራጫል... ብቻ ሆድ ሲብሰው
l ሰው.




(ሔኖክ የእናና ልጂ)




@heni12m
@heni12mi
Price-2800
contact me @Atni16


┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
Morning 🌞🌞 fams..

🎋🦋አንዳንዴ ለማንም ሳታሳውቅ ፣ ማንንም ፍቃድ ሳትጠይቅ የእኔ የምትላቸውን ሰዎች ትተዋቸዋለህ ፤ ትርቃቸዋለህ ፤ ትረሳቸዋለህ ። በየቀኑ ስለነሱ ማሰብህን ታቆማለህ ፤ ከእነርሱ ምላሽ መጠበቁን ትተዋለህ ፤ የሰጠሃቸውን ቦታ እያሳጣሀቸው ትመጣለህ።
አዎ! ..!ትቀየራለህ! አንዳንዴ አንተ ባትፈልግም ሁኔታዎች ሌላ ማንነት ይሰጡሃል ፣ ይቀይሩሃል። አስታውስ!!

Abi🔹


┄┄┄┄┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
ሰዉ የ ሦሥት ነገሮች ዉጤት ነዉ
# የትናንትና አሻራ
# የዛሬ ስራ እና
#የነገ ራዕይ
Riki


┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
ያ ጎዳና
ያ መንገድ

ያ አንቺን ያየሁበት ሀ ብዬ በ አይኔ
ያ አንቺን ያሳየኝ ያወራሽ ልሳኔ
በዛ ጎዳና ላይ ከጎንሽ በሆንኩበት
በሃሳብ ተጣምረን ጉዞ ካረግንበት
ልባችን ተግባብቶ ቃል የገባንበት
በንፋሱ ግፊት አንቺን ካቀፍኩበት
በሳቅሽ ፈገግታ አይኔ ከበራበት
ከልብሽ ገብቼ ውስጡ ካደርኩበት

ያ መንገድ ነው እኮ እኔን ካንቺ ያዋለኝ
በፍቅር አዋህዶ እኔን ላንቺ የሰጠኝ
አስታወሽ ወይ ውዴ ያ ነበር መንገዱ
አንቺ ምትሄጅበት እኔ በሜድበት
በግር ጉዞ ወስዶሽ ልቤ የገባሽበት
በ እይታ ፍቅር የኔ የሆንሽበት
ከልቤ አስገብቼሽ ንግስቴ የሆንሽበት
ለ እምነትሽ አድረሽ ለቃል የኖርሽበት
ከቤተክርስቲያን ከተሳለምሽበት
እኔም ከመስጂዱ ሰላት ከቆምኩበት
በዛ ሁሉ እርምጃ
እጅሽን ይዤው በፍቅር ሄደናል
ላየን ሰው ሁሉ ፍቅራችን ያስቀናል
በሀሴት ተሞልተን በደስታ ስቀናል
ትንሽ ብቻ ሄደን ብዙ ተራምደናል
በዛ ጎዳና ላይ በተስፋ ከንፈናል

ያ መንገድ ያጎዳና
ያ መጀመርያችን
ሳንደርስ የመለሰን
የመጨረሻችን
ያ ብርሃን ሞልቶበት ጨለማ የዋጠው
ያ ፍቅርን ሸልሞን ህመም ያሰመጠው
ብዙ ብዙ ሰቶን ብዙ ግን ነጥቆናል
በልብ አስተሳስሮን መልሶ አፋቶናል
ያረግነውን ረስቶት ለክፋት ሰቶናል

ያ ትልቅ ጎዳና ያ ረዥሙ መንገድ
ዛሬም ድረስ አለ ልቤን ሲያስተክዝ
አንቺን በማስታወስ ቀልቤን ሲያደነዝዝ
አሁንም አልረ'ሳ'ው ዛሬም እኔ እዛው ነኝ
አንቺን ሳላገኝሽ ማጣቴ እያመመኝ

እናም የኔ አበባ
ትመጪ እንደሆን ዛሬም እኔ አለው
ከዛው ጎዳና ላይ አንቺን እናፍቃለው
ከመንገዱ ጋራ ተስፋዬን ታጥቄ
እጠብቅሻለው።

አቢ ባባ
(
@Zoordan )
🦋🌹ስለ ነገሮች ለማወቅ የምንጥረውን ያክል ራሳችንን ብናውቅ እጅግ አዋቂ እንሆን ነበር።ራስን ከራስ ጋር ማስተዋወቅ ትልቅ ጥበብ ነው።
Abi🔸


┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
💞 "........"💞

ዛሬም እዛው ቁማ - ትጠብቀዋለች
ይመጣል አይቀርም - በር በሩን ታያለች
ሁልጊዜ እየመጣ - ሁልጊዜ እያየችው
ከቀን ቀን ሲገፋ - በጣም ወደደችው
አናግሯት አያቅም - ድምፁን አታቀውም
ተሳስቶ እንኳ ላንዴ - አፉን አይከፍተውም

ሳያያት አይውልም - እሱም ግን ወዷታል
ሚገዛው ባይኖርም - ዝም ብሎ ይገዛታል
አንድ ጊዜ ሳሙና - አንዳንድ ጊዜ ኦሞ
ጠቁሞ ይገዛታል - ከበሩ ዳር ቆሞ

በጣም ሰልችቷቷል - እሱን መጠበቁ
በቅጡ አላወሩ - ወይ አልተዋወቁ
ልፈትነው ብላ - እሱ እንደሚወዳት
ከሌላ ጋር አይቶ - ቀንቶ እንዲያናግራት
ከወንድ ጋር ሆና - ሱቋ ጠበቀችው
ወደሷ ሲጠጋ ፊቱ ሲለዋወጥ...
...ከሩቅ ላይ አየችው

ከሌላ ጋር ሲያያት - በጣሙን ተከፋ
ከዛ ቀን በኋላ - ሳታገኘው ጠፋ

ከሳምንት በኋላ - ስለሱ ጠየቀች
ያ ልጅኮ ጠፋ - የት ሄዶ ነው አለች
አልሰማሽም እንዴ - ያ ልጅኮ ሞቷል
በሲባጎ ገመድ - ራሱን አጥፍቷል
የሚወዳትን ልጅ - ከሌላ ጋር አይቶ
ሞቱን አፋጠነ - ራሱን አጥፍቶ

ስትል የነበረ - ለምን አይነግረኝም
ድምፅ አውጥቶ ባፉ - ወደድኩሽ አይለኝም
እውነቱን ስታውቀው - ስሜቷ ተነካ
ያ የምትወደው ልጅ - 'ዱዳ' ነበር ለካ



┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
❤️❤️
አንድ ወጣት አንዲት ቆንጆ ልጅ ይወድና
ፍቅሩን ለመግለፅ በጣም ይፈራል። ጓደኞቹ እንዲነግራት ቢያበረታቱትም ደፍሮ መጠየቅ አልቻለም። በቃ እሷን እያሰበ በትምህርቱ እየደከመ ሳቅ ጨዋታ እያስጠላው ሰውነቱ እየቀነሰ መጣ።
ጭንቀታም መሆኑ እጅግ ያሳሰባቸው ጓደኞቹ በስንት መከራ አግባብተው እንዲነግራት ያደርጉታል። እናም ሲፈራ ሲቸር በጣም እንደሚወዳት ይነግራታል።
እሷም ቀብራራ ነገር ነበረችና እንዲህ አለችው 'ውይ በጣም ይቅርታ እንኳን የፍቅር ጥያቄህን ልቀበልህ ይቅርና በአለም ላይ ማንን ትጠያለሽ ብባል አንተን ነው የምለው እና ይሄን ጥያቄ ደግመህ እንዳታነሳብኝ' አለችው።
ልጁም ምንም እንዳልተፈጠረ ተረጋግቶና
ፈገግ ብሎ ወደ ጓደኞቹ ይመለሳል። ጓደኞቹም ፈገግታውን ሲያዩ ልጅቷ የፍቅር
ጥያቄውን እንደተቀበለችው አምነው በደስታ ተቀበሉት አንደኛው ጓደኛው 'እሺ አለችህ አይደል? በጣም ደስ ይላል' ሲለው ወጣቱ ልጅ 'አረ በፍፁም! እንደውም በዓለም ላይ እንደኔ የምትጠላው ሰው እንደሌለ ነው
የነገረችኝ' አላቸው።
ጓደኞቹ ግራ ተጋብተው 'ታድያ እንዴት አላዘንክም እንዴት አልተከፋህም?' አሉት እሱም ረጋ ብሎ እንዲህ ሲል,መለሰላቸው 'ለምን እከፋለሁ ለምንስ አዝናለሁ? እኔ እኮ ያጣሁት በአለም ላይ ከምንም በላይ የምትጠላኝን ልጅ ነው። እሷ ግን ያጣችው በአለም ላይ ከምንም በላይ የሚወዳትን ሰው ነው ስለዚህ እኔ ሳልሆን ማዘንም መከፋትም ያለባት እሷ ናት' አላቸው።
ይሄ ታሪክ የኛም ሊሆን ይችላል። አንድ የምንወደው ሰው ጥላቻውን ሲያሳየን ወይም ሲርቀን እንከፋለን እናዝናለን እናለቅሳለን ግን ይሄን ማድረግ ያለበት ያ ትቶን የሄደ ሰው ነው እንጂ እኛው ሊሆን አይገባም‼️

መልካም ምሽት🙏
🀄️🀄️ሉን
#ሼር አደራ🙏


..እያደግን ስንሄድና ህይወት ትርጉሙ ሲገባን......ውድ ሰአትም አሰርን ርካሽ ሰአት ሁለቱም የሚነግሩን ጊዜ🕰 እኩል እንደሆነ ይገባናል ...

#Mis_s..


┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
❤️‍🔥❤️‍🔥💔
በንፁህ ልቦና
ስለ ሰው #መኖርን ከእግዜር #ብታደልም
ለምን እንደው #እንጃ
ሴትን #ማፍቀር እንጂ #ማባበል አልችልም፣😴

ስለዚህ ደና ሁኝ🙌💔
#አልለማመጥም አትጂብኝ ብዬ፣
ኑሮዉም #ከብዶኛል🤕
ሸክም #አልጨምርም አንቺን #አባብዬ 🤦‍♂
🌹🦋
ሲጋራ #አጨሳለሁ ላንች ስል ላንች ስል
ከጭሱ መካከል አገኝሽ ይመስል”😔💔
ብሎ ቢል አጫሹ… 🚬🚬


#እኔ ጠጬ ደግሞ…🍻🍺
“መጠጥ እጠጣለሁ ላንች ስል ላንች ስል
አልኮል #እጋታለሁ ላንች ስል ላንች ስል
ሌሊት ሲያስመልሰኝ🤮
ካንጀቴ #አስወጥቼ እጥልሽ ይመስል”😞❤️‍🩹
Quotes
2025/07/05 15:59:33
Back to Top
HTML Embed Code: