Telegram Web Link
ለካ በህይወት ሁለተኛ እድል የሚባል ነገር የለም እውነት ነው ወዳጆቼ እናንተም በህይወት መንገድ አርፍጅ አትሁኑ አንዳንዴ ማርፈድ እደ መቅረት ልብን ይሰብራል😭😔🚶💔💔💔💔💔

@loverzonn
ፍቅር እውር ነው ይሉናል 🤔
እውነት መስሎን ስንሄድ እኛኑ ያውራል 😏
እንኳን እሱ ሊታወር😒
ከያዘ አይለቅ ያጫወተን ዝውር 🤦‍♀
መውጣት አይቻል ከዝውሩ😑
ያደክመናል ዝላዩ ጨዋታ😓
አቤት ይሄ ፍቅር ቅኔ ሆነብን ማይፈታ 😞
@loverzonn
#መኖር_እና_ማኖር


አለም ሁለት መንደር ፡ ሁለት ጎዳና ናት
ሰለ አንዱ ሐሴት አንዱ ሚኖርበት።

#መኖር
ለመኖር የመጣው ሞልቶለት ሕይወቱ
በደስታ ይኖራል በሀብት ንብረቱ።

#ማኖር
ለማኖር የመጣም፣
በሌላ ጎዳና ያለው በምድሪቱ
መከራን ሸምቶ ይኖራል በከንቱ ።


ሕይወት እንደዚህ ናት፣
እንደ አንዷ ሳንቲም የሁለት ገፅታ
ኑሯችን በአንድ አለም ሕይወታችን መንታ።


#ገጣሚ ቶላዋቅ ኢተፋ (@Toteda)
@loverzonn
Min Atefahu (ምን አጠፋሁ) 1995 E.C.
Tibebu Workiye
Join Us 💔 menatefaw
══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══
💔💔💔💔💔💔
Baskeymk basgnk ker
Selfekr belk na hulum yeker🙏

@loverzonn 💔 @loverzonn
ጥሩ ንግግርን በልብህ ውስጥ
አታስቀረው አትደብቀው
አድናቆት ለሚገባው አድንቅ
በጎ የሰራልህን አመስግን
መልካም የዋለልህን ሰው ውለታ አትካድ

አንዳንዱ የደስታው ምንጭ ሆነ የመከፋቱ ምክንያት ያንተ ንግግር ሊሆን ይችላል እና የደስታው ምንጭ እንጂ የመከፋቱ ምክንያት አትሁን


😍😍😘
@loverzonn
ሀብት ማግኘት የለማኝ ምኞት ነው ፍቅርን መሻት ግን የንጉስ ምኞት ነው ይላሉ ፈላስፋዎች...

#እኔ_ግን_ሁለቱም_ቢኖሩኝ_አልጠላም😉
@loverzonn
"ፈጣሪ ስጦታ ሊሰጥህ ሲል የስጦታው መሸፈኛ ችግር ነው፤ ትልቁ የፈጣሪ ስጦታ ሊሰጥህ ሲል በትልቅ ችግር ተጠቅልሎ ይደርስሀል" ይለናል ደራሲ ኖርማል ቪንሰንት ፔል።

አሁን የገጠመህ ችግር የማይታለፍ ቢመስልም ብዙ ስጦታዎች ይዞ እንደሚመጣ አትጠራጠር!
@loverzonn
ነገሮች በፍጥነት እንዲሳኩልህ አትፈልግ!መዘግየትህን አትጥላው!በትምህርት፣ በስራ፣ በሀብት፣ በፍቅር ግንኙነት ወይ በትዳር አንተ እንዳሰብከው አለመሆኑ ለበጎ እንደሆነ አስብ።

ወደ ኋላ የተንደረደረ ረጅም ርቀት እንደሚተኮስ አስብ፤ ወዳጄ ጥያቄህ ቶሎ ያልተመለሰው ጊዜው ስላልደረሰ ወይ ደግሞ ፈጣሪ የተሻለውን ሊሰጥህ ይሆናል። አንተ ብቻ ጥረትህን ሳታቋርጥ ታገስ፤ የህይወትህ ፀሀይ መውጣቷ አይቀርም!

@loverzonn
❤️ ፍቅረኛ የሌለኝ ቀልድና ጨዋታ ስለማልችል ነው አትበል! ቁምነገኛነትህን የምትወድ መምጣቷ አይቀርም። ወሳኙ ነገር መጀመሪያ ብቻህንስ ሆነህ ደስተኛ ነህ ወይ ነው፤ ምክንያቱም ደስተኛ ሰው ፈላጊው ብዙ ነው።

ፍቅረኛ እንደሚያስፈልጋችሁ የምታምኑ ሁሉ የልባችሁን የሚያደርስ እንዲያጋጥማችሁ ተመኘን። ፍቅረኛ ያላችሁ ያገባችሁ ሁሉ ጣፋጭና የማይሰለች የፍቅር ዘመን ተመኘንላችሁ🙏
@loverzonn
💗ውዴ አንተን ሳገኝ.......💞

ማንም ለኔ አይሆንም እኔም ለሰው አልሆን
እጣ ፈንታዬ ነዉ ለኔ ብቻ መሆን
ብዬ አስብ ነበር ላልረታ ምዬ
ሰው እንደምጎዳ ውስጤን አሳምኜ
ለካ.........
ፍፁም ይለያያል ሀሳቤና እውነታው
አንተን ሳገኝ ነው ሀሳቤ የተረታው
ሳላውቅህ ወደድኩ ከልቤ ናፈኩህ
ሳውቅህ ደሞ ብሶ በዙ አየሁብህ
እንዳዲስ አለም ላይ ለመኖረ ጓጓሁኝ
ለካ እንዲም አለ ብዬ ተገረምኩኝ
ውዴ.......
ለኔ መዉደድ ብዙ ትርጉም አሉት
ገልፀው ማይጨርሱት አራቱ ፊደላት

"መ" ፈደል በራሱ ብዙ ትርጉም አለው
ፍቅርን መንከባከብ ለርሱ መታመን ነው
"ው"ም አለው የራሱ በጣም ብዙ ትርጉም
ዉስን አይደል ፍቅር ጊዜ አይገድበውም
ደርሶ ማያስከፋ ሁሌ ደስታ ሚሰጥ
"ደ"ም እንዲ ይሆናል ትርጉሙ ሲቀመጥ
ድብብቆሽ ማይወድ ፍቅር እጅግ ግልፅ ነው
ማመን መተማመን ይህ የ"ድ" ትርጉም ነው!!!
እናም ውዴ
እኔ አንተን መውደዴ ብዙ ሚስጥር አለው
በጣም ትንሹ ነዉ ከላይ የተባለው
የኔም መውደድ እንዲ ተወስኖ አያልቅም
በሰአት በወራት በአመታት ሚዛን ፍፁም አይለካም
እኔ አንተን ስወድህ እንዲ ነው እወቀው
የመውደዴ ሚዛን መለኪያው ፍቅር ነው!!!!!!!

❤️❤️❤️❤️❤️
@loverzonn
😍 ፍቅር እውር ነው 😍


ድሮ ነው አሉ
ፈጣሪ የሰውን ልጅ ከመፍጠሩ በፊት አራት ባህሪያትን ፈጠረ እነሱም ፍቅር : እብደት : ውሸት እና ክፋት ነበሩ: :
እናም ከእለታት በአንድ ቀን እነዚህ
ባህሪያት በጣም ስለ ደበራቸው ለምን ድብብቆሽ ( አኩኩሉ ) አንጫወትም የሚል ሀሳብ መጣላቸው እብደትም አኩኩሉ እንዲቆጥር ተስማሙ እብደትም መቁጠሩን ጀመረ 1 2 3 ..... እያለ መቁጠር ጀመረ ወሸት ወደ ባህር ውስጥ ጠልቆ ተደበቀ ክፋት ከድንጋይ ስር ተደበቀ ፍቅር ግን ሚደበቅበት ግራ ገብቶት ተንከርፍፎ ቆሞ ነበር ለነገሩስ ቢሆን የፍቅር ባህሪው ግራ ማጋባት ማንከርፈፍ አይደል የፍቅር ባህሪው በመጨረሻም ፍቅር መደበቂያውን አገኘ : :
ፍቅርም የ ፅጌሬዳ አበባ ውስጥ ተደበቀ አብደትም 98 99 100... ብሎ ጨረሰ እብደትም መፈለጉን ጀመረ በመጀመሪያ ውሸትን ከ ውሃ ውስጥ አወጣው በመቀጠልም ክፋትን ከድንጋ ውስጥ አወጣው
እብደት ግን ፍቅርን ሊያገኘው አልቻለም እብደትም ተስፋ ቆርጦ ሊተወው ሲል ክፋት ወደ እብደት ጠጋ ብሎ ፍቅር የተደበቀው ፅጌሬዳ አበባ ውስጥ ነው ብሎ ነገረው እብደትም እሮጦ የ ፅጌሬዳ አበባው ላይ ዘሎ ወጣበት
ፍቅርም ታላቅ ጩኸትን ጮኸ ምክንያቱም የ ፅጌሬዳው እሾህ የፍቅር አይን ወግተውት ነበር አና ፍቅርም አይኑን አጣ የፍቅርን ጩኸት የሰማው ፈጣሪ መጣ : :

ፈጣሪም አብደትን እንዲህ ሲል ተናገረው ፍቅር አይኑን ያጣው ባንተ ምክንያት ነው ከዚህ በሁዋላ ፍቅርን ትመራዋለህ በሎ ተናገረው ከዚህም በሁዋላ ፍቅር በ እብደት እየተመራ አለምን ዞረ ፍቅር የልገባበት ቤት የለም ፍቅርም አለምን እየዞረ ሀብታሙን ከ ድሀው ትልቁን ከ ትንሹ ቀዩን ከ ጥቁሩ እያፋቀረ እያሳበደ አስካሁን አለ ....

ለዚህም አይደል ፍቅር እውር ነው
የሚባለው አይ ፍቅር ፡ ፡

ለ ጉዋደኛዎ forward ያድርጉ
መልካም ምሽት 🙏
❤️ ❤️
❤️❤️ ❤️❤️
❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
🥰🥰🥰 🥰🥰🥰
🥰🥰 😜 🥰🥰
😍 😍
💘💘💘💔💔💔@loverzonn
❤️❤️አፈቅርሀለዉ❤️❤️

አ=አልችልም ካንተ ተለይቶ መኖር😔😔
ፈ=ፍቃደኛ ነኝ ዘላለም ሳፈቅርህ ልኖር☺️☺️
ቅ=ቅመሜ ነህ የሂወቴ ቀመር😘😘
ር=ርሀቤ ነህ መቼም የማልጠግብህ❤️❤️
ሀ=ሀሌታዬ ሁሌም ኑርልኝ በልቤ ዘልቀህ🥰🥰
ለ=ለመሆን እጥራለዉ መመኪያ ኩራትህ😍😍
ዉ=ዉሸት አይደለም ከልቤ ነዉ ስናፍቅህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@loverzonn
Sweet
ለምን ይሆን
TEDDY AFRO
Join & Share

@loverzonn 🦋
@loverzonn 🦋
Join & Share

@loverzonn 🦋
@loverzonn 🦋
የፍቅር ግጥም:
💔የኔ ውድ 💔
         አንተ ማለት ለኔ
   በአይኔ ተለኩሰህ
   በልቤ የበራህ
   መቼም የማትጠፋ
   የልቤ ሻማ ነህ
      💔 የኔ ፍቅር💔
                          አንተ ማለት ለኔ
                      ከማለዳው ፀሀይ
                      ብርሀን ፍንጣቂው
                       ከውቧ ጨረቃ
                       ምሽቱን አድማቂ
                       ከሚያምሩት ኮከቦች
                       ነህ የምትልቅ
                     💔የኔ ህይወት💔
            አንተ ማለት ለኔ
          ከልቤ ላይ ውለህ
         በልቤ የምታድር
    የውስጤ ንጉስ ነህ
       ሁሌም የምትኖር
Join and share....

@loverzonn
@loverzonn
፡ ለምንድን ነው እምሰማው ሁሉ ሙዚቃ አንቺን እሚያስታውሰኝ?…ለምንድን ነው ጐዳናው የአንቺን ጠረን ብቻ የሚያስታውሰኝ?…ለምንስ ነው አብዝቼ እማስብሽ?…በጥያቄ ላይ ሌላ ጥያቄ…ኡፍ…አንዳንዴ ግን ለካ የእውነት ይደክማል 💔

Join & Share

@loverzonn
@loverzonn
​​​​በምን ላወዳድር ያን ልዩ ፈገግታ
ከ ጨረቃ ምደምቅ ከኮከብ ያማረ
ልብን የምታሞቅ የጌታ ስጦታ
ሁሉንም ተክነሻል አፍዝዞ የሚያስቀር
ባንቺ ውስጥ አየሁኝ የሱን ድንቅ ተዓምር።

Join & Share

@loverzonn
@loverzonn
………?
❤️
ከራሴ አንድ በጣም የምወድው
ባህሪ አለኝ ሰው ቶሎ አሎድም
ከወደድኩም በኔ ስተት እንዳላጣው
የቻልኩትን ሁሉ እጥራለው።
#ነገር_ግን_የኔን_ዋጋ_ለአንዴ_ከዘነጋ
#ላይመለስ_ከህይወቴ_አስወጣዋለው

@loverzonn
@loverzonn
‍ ​​🌹🍃🕊ስወድሽ...

ስወድሽ…
ቃላት ሽባ ሆኑ መቆም አቃታቸው
ብዕራት አለቁ ቀለም አለቃቸው
ወረቀት ስሜቴን ለመግለፅ ሳይችሉ
በንፋስ ተገፍተው ከአጠገቤ ሸሹ
ሀረጋት ተጣምረው ባንድ አልፀናም አሉ
ከሀሳቤ ተራርቀው ከሩቅ ተለያዩ።

ስወድሽ…
ልሳኔም ታሰረ መናገሬም ጠፋ
የዝምታዬ አድማስ ከውቅያኖስ ሰፋ
መደሰት መሮጡ መጫወትም ቀረ
አቅሜም ሰውነቴም በወንበር ታጠረ።

አየሺው አይደል…😔

#havu ❤️

‌‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‌‎‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ Join & Share

@loverzonn
@loverzonn
2025/07/14 06:50:43
Back to Top
HTML Embed Code: