Telegram Web Link
#𝘌𝘺𝘰𝘣𝘢𝘺𝘦 🕊

" እውነት አየው በኛ ፍቅር አንቺን ሰጠኝ እሱ ይክበር" 💔

@loverzonn
@loverzonn
ሐኪሜ ነሽ
TAMRAT DESTA
Join & Share

@loverzonn 🦋
@loverzonn 🦋
ንጋት ሲለያየን አብረን አድረን
ትተሽብኝ ያንን ጣፋጭ ጠረን
እስከምንገናኝ በምሽቱ
አይጣል አይጣል ያሰኛል ናፍቆቱ
አቤት ስታስጨንቂኝ ከጎኔ ስትርቂ
💆‍♂😢😔❤️❤️❤️😍
አልውልም ችዬ
አላድርም ችዬ
ትዝታ ናፍቆት
ሀሳብ አዝዬ
😭😭😭😭😔❤️💋

Join & Share

@loverzonn
@loverzonn
ያንቺ ቤት ዳገት ነው
የኔ ቤት ቁልቁለት
መውደቂያሽ እኔ ነኝ
ቀን የጣለሽ እለት

Join Share

@loverzonn
@loverzonn
ፍቅር ፍቅር አሉ
ስሙን አሳንሰው
ከድንጋይ ይበልጣል
ለተሸከመው ሰው🥺

Join Share

@loverzonn
@loverzonn
Join & Share

@loverzonn
@loverzonn
Join & Share
You 😍😍
@loverzonn
@loverzonn
ጓደኝነት

ሁለት ጓደኛሞች በጫካ ዉስጥ ሲጓዙ ድብ ያገኛሉ አንደኛው በፍጥነት ዛፍ ላይ ለመውጣት ሲችል ሌላኛው ግን እንደዚያ ለማረግ ባለመቻሉ መሬት ላይ የሞተ በመምሰል ይተኛል ድቡ ጆሮዉ ስር ያሸተዉና ትቶት ይሄዳል በዚህ ጊዜ ዛፍ ላይ የወጣው ሰውዬ ወደመሬት ይወርድና <<ድቡ ምን አለህ ?>> ብሎ ይጠይቀዋል እሱም <<በአደጋ ጊዜ ትቶህ የሚሄድ ጓደኛ እንዳታምን ብሎ ነገረኝ>> ይለዋል

በመከራ ጊዜም ቢሆን ታማኝ ጓደኛ በመሆን መልካም ስብእናችንን እንገንባ!!!

ሼር......ሼር...... በማድረግ ወዳጅነታችንን እናጠንክር
በትንሹ ለዉድ #3 ጓደኞቻችን #ሼር እናድርግ
@loverzonn
@wiz_sami
@feva_19
በፍቅር ውስጥ ትንሽዬ ቅናት አስፈላጊ ነው፤ በተወሰነ መልኩ ሊያጣቹሁ የሰጋ አፍቃሪ መኖሩን ያረጋግጥላችኋል።
         ╔══❖••❖══╗
           ❤️
#ፍቅር_ያሸንፋል❤️

        ▫️COMMENT💌 SHARE▫️

   𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒🔛
@loverzonn

       
ማይበጅህ ሰው ጋር ከመሆን ይልቅ ከማንም ጋር አለመሆን ይሻላል።🤷‍♂

         ╔══❖••❖══╗
           ❤️
#ፍቅር_ያሸንፋል❤️

        ▫️COMMENT💌 SHARE▫️


   𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒🔛@loverzonn

          
​​​​​​▬▬▬አፈቅርሻለው🌺 ▬▬▬

አንድ ልዩ ሴት አለች👸ስለ እውነት ለመናገር በጣም ነው የምታሳሳኝ😍በእውነት በጣም እኮ ነው ማፈቅራትግን እሷን ማጣት በጣም ያስፈራኛል😩ስለሷ አጠይቁኝ ልገልፃት አልችልም💓ለማለት አይደለም ከ ልቤ ነው
┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿»🌺‌✽‌┉┉┄┄
መልኳን ነው??? በጣም ቆንጆ ናት😍ልዕልት👰ስብዕናዋን👸የምርም ሴት ናት👸በጣም መልካም አስተዋይ ሴት ናት ፍቅሯ ልዩ ነው😍

የኔ ውድ በጣም አፈቅርሻለው
ይቅርታ አጥፍትሀል አላጠፋህም አትበይኝ ብቻ ይቅርታ ፍቅር💓
┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿»🌺‌✽‌┉┉┄┄

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌@loverzonn @loverzonn @loverzonn
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
ቺኳ 👩‍⚖ ፡- "ዳጊ ዛሬ አስተማሪያችን
ደደብ ብሎ ሰደበኝ"

ሚኪ 👨‍⚖ ፡- "እንዴት ደደብ ይልሻል
ራሱ ነው ደደብ"

ቺኳ 👩‍⚖ ፡- "የሰው ልጅ መሠረታዊ
ፍላጎቶች ምን ምን
ናቸው ሲለኝ Facebook
Viber እና imo ናቸው
, አልኩት"

ሚኪ 👨‍⚖ ፡- "ውይ እዉነቱን ነው
ደደብ ነሽ ማሬ
እንዴት telegramን
ትረሻለሽ።😂😂😂


@loverzonn
@loverzonn
@loverzonn
አንቺን ብሎ ላንቺ ታምኖ
አንድ ልቡን የሰጠሽን ሰው ብትከጂው
ስሜቱን ትጎጂዋለሽ እንጂ ህይወቱን አታጠፊውም
አንቺ ግን የዘላለም ፀፀት ተሸክመሽ ትኖሪያለሽ።🤷‍♂
┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄
             
@loverzonn
 
           ❤️
#ፍቅር_ያሸንፋል❤️

▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️


   

           
እስኪ ይፍረደኝ🙌

ለ ሰው ደስታ ብዬ እኔ አዝኛለው
ለሰው ስጨነቅ እንቅልፍ አጥቻለው
ለ ሰው ምን አለ ያልሆንኩት
እንደውም ያንሳል እኔ ያረኩት
እስኪ ልቡ የተሰበረ ካለ
ውስጡ የተጎዳ ልክ እንደ እኔ
ሁሉንም አምኖ ሁሉም የከዳው
ስቃይ ምን እንደ ሆነ የገባው
ቀን እና ለሊት አልቅሶ አይኑ የደረቀው
ምንም እንኳን ለብሶ ውስጡ የበረደው
ስቃይን ጠግቦ ደስታን የተጠማ
እሱ የቆሰለ ልቡ የደማ
ከ ምንም በላይ መኖር የመረረው
ደስታ እና ፍቅር ያማረው
አፍቅሮ ያልተፈቀረ
ደስታ ለ እሱ ያልተፈቀደ
እስቲ እሱ ልብ ካለው
መቶ ይፍረደኝ ብያለው
አሁን ጨካኝ ለሆንኩት
ማንንም ማመን ላልቻልኩት
ከ ሰው ይልቅ ብቸኝነትን ለመረጥኩት
ሁሉንም ሰው አንድ አድርጌ ላመንኩት
ምክንያቴን ያወቀ እሱ የተረዳው
የቁስለ ህመም የገባው
እሱ ሰው የለም እንጂ ቢኖርማ
እስኪ ይፍረደኝ እውነተኛ ዳኛ🙌
✏️ ያለው
┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄
             
@loverzonn
 
           ❤️
#ፍቅር_ያሸንፋል❤️

▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️


   

           
. ዝም ብለሽ ስሚኝ🌺



......... ፃፍኩልሽ💌 ........

አንድ ቀን እንደኔው የፍቅር ትርጉሙ
ሰው ወደሽ ካየሽው ስቃዩ ህመሙ
ላንቺ ብዙ እንደሆንኩ ያኔ ይገባሻል
ስነግርሽ ዝም ያልሽው ዛሬ ይቆጭሻል
አሁን ምን ያደርጋል ቢያዝኑ ቢቆጩ
ፍቅር አገርሽቶ በእንባ ቢራጩ
ያ የኔ ምስኪኑ እንግልቱ ልቤ
የፍቅርን ትርጉም ባየው ሰው ቀርቤ
እኔም ቆጨኝ ዛሬ ያኔ ያለቀስኩት
ሌላ ሌላ ስትይ አንቺን አንቺን ያልኩት
ዛሬ ግን
ልቤም ልብ ገዛ ሌላ ሰው ወደደ
አንቺን ለሰው ትቶ እሱ ከሰው ሄደ
በቃህ ሂድ ብለሽው ልቤ ሄዷል ቆርጦ
ይዟል አንቺን ትቶ የራሱን ሰው መርጦ
እኔስ የሰው ሆንኩኝ አንቺም ሰው ፈልጊ
ይመለሳል ብለሽ ተስፋ እንዳታደርጊ
┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄
             @loverzonn
 
           ♥️LOVER ZONE ♥️

▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️

   

      
​ ••○●🍂ሄጄ ነበር🍂●○••


ሄጄ ነበር አዎ ፍቅሬንም ገፍቼ
ራሴንም ጥዬ ማነቴን ትቼ

ዛሬ ግን በቅቶኛል በጣም ናፍቀኸኛል
የበደልኩህ በድል ያንገፋግፈኛል

እንዴት እንደመጣው እንዳትጠይቀኝ
ምክንያቱም አንድ ነው ስለምትናፍቀኝ

አንድ የበደለህ ሰው ናፍቀኸኛል ቢልህ
አቃለው አለሜ ፌዝ ነው የሚመስልህ

ስማኝ የምወድህ ጊዜ ስጠኝና
ጥቂት አዳምጠኝ ከልብህ ሁንና

እኔ ተራ ሰው ነኝ ህልሜን ያጠበብኩኝ
ስላለፈው ፍቅር ይቅርታህን ስጠኝ

ይቅር በላኝና ቃልኪዳን ላክልኝ
ጣትህ ከጣቴ ጋር ትቆላለፍልኝ


┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄
              @loverzonn
 
    

◦◦○​​●🍂ለብቻሽ አንብቢው🍂●○◦◦




ቅድስቴ እንዴት ነሽ?ጤናሽ፣ቤተሰብ…ሁሉ አማን ነዉ?እኔ እግዚአብሄር ይመስገን አለሁልሽ፤ ስሚ ፍቅር በጣም እንደምወድሽ ብዙ ጊዜ ለመግለፅ ሞክሬአለሁ…

ማለቴ ልብሽ ከኮተተ ይልቅ ለቁም ነገር ይመቻል ብዬ ስላሰብኩ ፌስቡኩን ትቼ በዚህ ደብዳቤ የዉስጤን ነገር ለመዘክዘክ ተገደድኩ

ስወድሽ ዉዩ ስወድሽ ባድር አልጠግብሽም፡፡ ‹‹ምነዉ ትንሽ አላካበድከዉም?›› ትይኝ ይሆናል ግን ምንም አላካበድኩትም፤

በዚህ እሳት ዘመን የፍቅር ነገር እቃቃ በመሰለበት ጊዜ አንድን ሰዉ ወደድኩህ ወይም ወደድኩሽ ማለት አንሶላ ከመጋፈፍ እንደማያልፍ ትርጉም የተሰጠዉ ቢሆንም ያንቺ ነገር በእዉነት ተለይቶብኛል፤እወድሻለሁ ያልኩት ምንሽን አይቼ መሰለሽ?በቃ ዉጭሽ የዉስጥሽ ኮፒ ነዉ አራት ነጥብ(ካስፈለገም በምልክት ላረጋግጥልሽ ፡፡)

አይኖችሽ ትላልቅ ናቸዉ፣ ሲያዝኑ በደንብ ያለቅሳሉ…ሲስቁም ያስታዉቃሉ አስመሳይ አይደሉም፤ የልብሽ አይኖችም እንዲሁ ናቸዉ ትልቅ ታጋሽ ልብ!ሲያማቸዉ ከዉስጣቸዉ ነዉ እንደዛ ሆነዉ እንኳን ሲንከባከቡኝ እንዴት እንደሚማርኩ!ለኔ ያላቸዉ ነገር ይለያል…ሲያጠፉም ምክንያት ፍለጋ ተራራ አይወጡም በቃ ይፀፀታሉ ይቅርታ ይጠይቃሉ

አፍንጮችሽ እንደሌሎቹ ቆነጃጅት በስጋኛ ሰልካካ አይደሉም…ለሰዉ አይስቡም ግን ግን ማንነታቸዉን በገሃድ ገለፁ እንጂ አልተሸሞነሞኑም አልተመሳሰሉም…

የዉስጥሽ አፍንጮችም እንዲሁ ናቸዉ የኔን ሽታ ጠንቅቀዉ ያዉቃሉ…እንደ ንፍጥ እምፍ እምፍ ብለዉ የትም አልወረወሩኝም በትግስት ዝም አሉኝ እንጂ!

ከንፈሮችሽ በብዙ የህይወት ዉጣዉረድ የደከመዉን ልቤን በለስላሳ ቃላት ይጠግናሉ ግን የከፋ ነገር አይወጣቸዉም ሲያስኑ ዝምታን ይመርጣሉ፡፡እኔማ ፍቅርሽን ስቋደሰ እንደዘመኑ ሴቶች የምሞጨለፍ መስሎኝ ሰጋሁ ብዙ አወራሁ ብዙ

ይገርማል አምላኬ እኔን አምኖ ሳይሆን ስላዘነልኝ አንቹን ሰጠኝ፤ስሙ ይባረክ!


┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄
            
 
           @loverzonn

▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️

   
......❤️አምላክ ፍቅርን የሚያክል ትልቅ ፀጋ ሰቶን ግን የምናፈቅረውን ሰው እንድንመርጥ አላስቻለንም💘....

Join & Share

@loverzonn
@loverzonn
​•••○●🍂ፍቅር አለቀሰ🍂●○•••



ፍቅርን ስፈልገው ቀናቶች አለፉ
ፈለግኩት ፈለግኩት ድካም ሆነ ትርፉ
አጋጣሚ ሆኖ ተደብቆ አየሁት
አላምን ስላልኩኝ ምክንያቱን ጠየኩት
"ፍቅር አንተው ነህ ወይ?" ብዬ ብጠይቀው
ምንም መልስ ሳይመልስ እንባ ተናነቀው
ግራ ገባኝና ባግራሞት አየሁት
ቆይ ፍቅር ደስታ ነው ሲባል ሰምቻለሁ
ታድያ ያንተ ለቅሶ ከየት የመጣ ነው?
ፍቅርም መለሰልኝ አይኑን መሬት ተክሎ
መናገር ጀመረ ቃላትን ቀጣጥሎ
"ደስታማ ደስታ ነኝ ላወቀው ሚስጥሬን
ከደስታም በላይ ነኝ ከተረዱኝ እኔን
ያስለቀሰኝ ነገር ሆድ ሆዴን ያስባሰው
በኔ ስም መነገድ መቸ አቆመ ሰው
አፈቀርኩሽ ብሎ ሲዋሻት በኔ ስም
ማሬ ውዴ ብላ ከድታው ስትሄድ እሷም
በኔ ሲጫወቱ የሀሰት ጨዋታ
በኔ ሲባልጉ በኔ ስም ሲምታታ
በውሸት ዓለም ሆነው በኔ ስም ሲጠሩ
እንዴት አላነባ ካልረባ ነገሩ"
ብሎ መለሰልኝ ፍቅር በቀስታ
አንገቱን ቢያስደፉው የሀሰት ጨዋታ


┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄
             @loverzonn
  @loverzonn
           ♥️ #ፍቅር_ያሸንፋል ♥️

▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️

   

    
2025/07/13 15:22:52
Back to Top
HTML Embed Code: