Telegram Web Link
Tsedenia
Ewdehalehu
#sorry
ጥፍቴን አምናለው አዎ በድያለው እንዴትስ ደፍሬ ማረኝ እልሀለው ! ጨንቆኛል እኔን ከቶ እንዴት ብዬ አይንህን አያለው,ቂም እንዳልያዝክብኝ ፍፁም ባምንብህም እኔ አፌን ሞልቼ 'ማረኝ' አልልህም በገዛ ጥፋቴ ስሸሽህ ኖራለው አንተን በማጣት ራሴን ቀጥቻለው
ወድሀለው ..🥀


#መልካም ውሎ 😘😘😍

       ┉┉✽‌»‌»‌✽‌┉┉
            
         ╔══❖••❖══╗
           ❤️
#ፍቅር_ያሸንፋል❤️

    ▫️COMMENT💌 SHARE▫️

   𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒🔛
@loverzonn

          
​​👤 Rophnan | ሮፍናን
🎵 Tesfa | ተስፋ
━━━━━━━━━━
➠ RELEASED: 2021
➠ GENRE: #DRILL
➠ TRACKS: 07
➠ FORMATS: #Mp3
➠ CHANNEL: @loverzonn
━━━━━━━━━━
ተስፋ
ሮፍናን
💔💥...
አንድ ልብ አለችኝ ብዙ የተጎዳች😔
ከጎኗ የሚሆን ሰው ፈልጋ ያጣች🤷‍♂
በሰው ተከብቤ ሰው ይናፍቀኛል🤦‍♂
ልቤ ነጋ ጠባ አንድ ሰው ይለኛል😢
ልቤ የናፈቃት አንዷን የኔ ተስፋ💔
ልቧ አልረጥብ አለ ብደክም ብለፋ🙆‍♂
አውቃለሁ ፈሪ ነኝ አንቺን ለማሳመን ቃለት ማልደረድር😞
እመኝኝ የኔ ውድ ልቤ ማፍቀር እንጂ አይችልም መናገር


@loverzonn
@loverzonn
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን
ለኢየሱስ ክርስቶስ
የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
@loverzonn
🧡 ​እንቋዕ አብጽሐክሙ አብጽሐነ ለበዓለ ልደቱ ለእግዚእነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘዕሥራ ምእት ዐሠርቱ ወአርባእቱ ዓመተ ምሕረት በሰላም በፍቅር ወበጥዒና ።

ሠናይ በዓለ ልደት !

“እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፳፻፲፬(2014) ዓመተ ምሕረት የልደት በዓል በሰላም በፍቅርና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን።

መልካም የልደት በዓል
ዕለተ ዐርብ ታኅሣሥ ፳፱ , ፳፻፲፬ ዓ.ም
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭

እንኳን አደረኽ ➜ እንቋዕ አብጽሐከ

እንኳን አደረሰሽ ➜ እንቋዕ አብጽሐኪ

እንኳን አደረሳችሁ ➜ እንቋዕ አብጽሐክሙ

እንኳን አደረሰን ➜ እንቋዕ አብጽሐነ

እንኳን አብሮ አደረሰን ➜ እንቋዕ ኀቢሮ አብጽሐነ

መልካም የልደት በዓል ➜ ሠናይ በዓለ ልደት

መልካም በዓል ➜ ሠናይ በዓል


መሠረተ ግእዝ ▱ @MesereteGeez


@loverzonn
@loverzonn
✞መጽአ ወልድ✞
♡የመዝሙር ግጥሞች♡
#መጽአ_ወልድ

ሃሌ ሉያ መጽአ ወልድ ውስተ ዓለም
ሃሌ ሉያ ውስተ
ወለብሰ ሥጋነ ሰብአ ኮነ በአርዓያ ዚአነ

ሃሌ ሉያ ወልድ መጣ ወደ ዓለም
ሃሌ ሉያ ወደ ዓለም
ሥጋችንን ለበሰ ሰውም ሆነ በእኛ አርአያ ሰው ሆነ

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@loverzonn
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
መልካም ገና 🏑

🎄
🎄🎄
🎄🎄🎄
🎄🎄🎄🎄
🎄🎄🎄🎄🎄
🎄🎄🎄🎄🎄🎄
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
⛄️🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🥗🥗🥗🥗🥗🥗🥗🥗🥗🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈

መልካም የገና በዓል ውዱ/ዷ ጓደኛዬ።
እወድሃለው/ሻለው🌹 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

መልካም የክርስቶስ ልደት።

የምስራች
ጌታ በበረት ተወልዶአል:–
–ስሙም አማኑኤል የተባለ።
–እኔን እና አንተን/አንቺን ልያድን።
–ፍቅሩን ልያስተምር።
–ኃጥአታችንን በደሙ ልሰርዝ።
–ትልቅ ተስፋን ልሰጥ።
–ከሞት ልያድነን።
የልዑል እግዚአብሐር ልጅ በቤተልሄም ተወልዶልናል።

መልካም በዓል።

👉ይህን መልዕክት ያደረስኩ የምወድህ/ሽ ጓደኛሽ/ህ ነኝ አንተም ለምትወደው/ለምትወጂው ሁሉ አድርስ/ሽ መልካም በዓል።
ለምትወዱአቸው ሁሉ ሼር አድርጉ ፍቅር ተወልዶአልና የፍቅር በዓል የሁንልን።
@loverzonn ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ለምኔ
ታምራት ደስታ
ማማዬ
ታምራት ደስታ
2025/07/06 00:49:42
Back to Top
HTML Embed Code: