Telegram Web Link
Forwarded from ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ (ᴇʟɪᴀs)
ዛሬ የጨዋታ ቀን ነው 😍😍

እናተ ሀገር ጨዋታዋን ከ ኬፕ ቨርዴ አቻዋ ጋር ታደርጋለች......እኛም በቻናላችን እንዳስለመድናችሁ እንደ ሁል ግዜው ሁሉ ከጨዋታው ጋር የተያያዙ ቁጥራዊ መረጃዎችን ይዘን እንመጣለን.....ጠብቁን ።

@CR7_BF18_LM10
@man_united_ethio_fans
Teddy Afro, Meret Simeta Video Walia New Ethiopian Music
Ethiopian First
🟢🟡🔴 ዋልያ, ዋልያ, ዋልያ....

🟢 በ ድጋሚ ወደ ታላቁ የ አፍሪካ መድረክ ተመልሰናል ይህ ወጣቱን ልምድ ካለው ያጣመረው የ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ብድን ምስጋና ይገባዋል የሁሉም ኢትዮጵያዊ ድል ነው

ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከጫፍ እስከ ጫፍ በተገኘው ውጤት የተደሰተበት ትልቅ ድል ነው !!

🙏🙏 ይቅናሽ እምዬ እናት ሀገር 🙏🙏

@loverzonn
@loverzonn
🌹🌿ላንቺ የተፃፈ🌿🌹



ሁሌም አብረን ከምናሳልፍበት ጎጆዬ ቁጭ ብያለው።በብቸኝነት ተቆራምጄ በሀሳብ መአበል እዋኛለው። እቤቴ ዝምታው ያስፈራል። አንቺ ስትመጪ የነበረውን ድምቀት አስታወስኩት።በዛ ልብን በሚያርደው ሳቅሽ እየተፍነከነክሽ ታሞቂው ነበረ።ከተለያየን ቆየን አይደል። ከመቆየት ብዛት የረሳውሽ ከመሠለሽ ተሳስተሻል። አንድም ቀን ከሀሳቤ ተፍተሽ አታውቂም።የኔ ውድ በጣም አዝኛለው ሌላ ሠው ልታገቢ መሆኑን ሠምቻለው።በቃ የሌላ መሆንሽን ሳስብ አቃተኝ።በሀዘን ብዛት የተሠባበረው ልቤ የባሠ እንኩትኩት አለ።እነዛ ከ ጨረቃ የደመቁት አይኖችሽ የሠው ሊሆኑ ነው። የምሳሳላቸው እነዛ ለስላሳ ጉንጮችሽ የሌላ ሊሆኑ ነው።ደሞ...... ደሞ ያ ማር ማር የሚለው ከንፈርሽ በሌላ ሊሳም ነው።በቃ የምደምቅበት ውበትሽ ሌላ ሊደምቅበት ነው።የኔ ፍቅር እባክሽ የሠማኸው ውሸት ነው። ሌላ አላገባም በይኝ።በሠርግሽ እለት እንዳይለቀስልኝ ያንተው ነኝ ብለሽ ከመሞት አድኚኝ እ.ባ.ክ.ሽ።


┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄

          

   ╔═══❖•🌺•❖═══╗ #ፈጣሪ_ኢትዮጵያንና_ህዝቦቿን_ይባርክ

           ❤️ #ፍቅር_ያሸንፋል❤️

🀄️🀄️ሉን👉 @loverzonn
🀄️🀄️ሉን👉 @loverzonn
❤️ያለ ፍቅር ህይወት አይጥምም ስለዚህ ሕይወታችን ጣእም ይኖረው ዘንድ ፍቅር በልባችን ይንገስ😍


‌‌‌‌‌‌‌‌

┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄

          

🀄️🀄️ሉን👉 @loverzonn
🀄️🀄️ሉን👉 @loverzonn
🌿🌹አንድ ነገር🌹🌿


♥️​ስለ አንቺ እያሰብኩ ነበር ፣ እናም ለምን ያህል ጊዜ ሳስብሽ እንደነበር ማሰብ ጀመርኩ ፣ ከዛም አንድ ነገር ተገለጠልኝ ካየሁሽ ጀምሮ እስካሁን ከአይምሮዬ አልጠፋሽም።🌹


┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉

🀄️🀄️ሉን👉 @loverzonn
🀄️🀄️ሉን👉 @loverzonn
🍁♥️🍁

አንዳንድ ጊዜ እንዲህ አስባለው አንቺ ባትኖሪኝ ከማን ጋር እሆን ነበር ብዬ

........ አንቺ ማለትኮ......በጨለማ ውስጥ ብርሃን የሆንሽኝ በድክመቶቼ ያጠነከርሽኝ ግራ በተጋባው የህይወት መንገድ ወደ እውነት የመራሽኝ ልዩ ሴት መሆንሽንም አውቃለው
በቃ አንቺ ለኔ የአምላክ ስጦታ ነሽ
......

🍂.
በጣም ታስፈልጊኛለሽ 🍂
በጣምምምም እወወድሻለው



┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄

          @loverzonn
🍁❤️🍁

......አደራ ውዴ ይህንን መልእክት እንዳትረሺ
ለልብሽ እንዲህ ብለሽ ንገሪልኝ ካንቺ ውጭ የማያይ አንቺን አጥቶ መኖር የማይችል ዘላለም እየወደደሽ ላንቺ ብቻ የሚኖር ፩❤️ አለ ብለሽ ንገሪልኝ።

ባልሽ ያፈቅርሻል የኔ ሚስት🌹❤️


┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄

       @loverzonn
🌿🌹ልብሽን ለማግኘት🌹🌿


ልብሽን በፍቅር መማረክ ፈልጌ
ከጉብታው መሀል ከጡትሽ መሽጌ
ባልመው ባልመው ላገኘው ብለፋ
ላገኘው አልቻልኩም
ጡትሽን ስነካው ልብሽ እየጠፋ::



┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄

        @loverzonn
🌹🌿ፍቅር🌹🌿
.
.
...❤️ፍቅር ያልተለመዱ ህጎች ያለው ጨዋታ ነው ከሚገባው በላይ ትሸነፋለህ ካሰብከውም በላይ ታፈቅራለህ #ታድያ እውነተኛ ፍቅር ባፈቀሩት ሰው ድክመት እየተጠቀሙ መጉዳት አይደለም...❤️


┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄
@loverzonn
❤️የፍቅር ቃና❤️:
""""አትራቂ ከጎኔ""""
❤️❤️❤️❤️

አንዳንዴ ሲያስብ ያንቺን መራቅ፣
የሆዴን የቅርቤ ሰው ባያውቅ።
ይተናነቃል እንባዬ ያዝናል ልቤ፣
ባትሪቅኝ እያልኩ ሁሌም ካጠገቤ።
ያንቺ ሆኜ በስምሽ ተጠርቼ፣
መኖር ይሻለኛል ካንቺ ተጠግቼ።
ማን አለኝ እኔ ካንቺ ወዲያ፣?
ያንቺው ልብ ነው ውሎ ማደሪያ።
ልብሽን ክፈቺ ልኑርበት ከልብሽ፣
እኔ ያንቺው ነኝ አርጊኝ የራስሽ።
ብቸኝነቴን አይቶ ቢያነባም አይኔ፣
እወድሀለው በይኝ አትራቂ ከጎኔ።

Join & Share

@loverzonn
@loverzonn
ልቤ ላይ ያሰርኩት የዝምታ ማተብ
በሀቅ የታሰረ የእምነቴ ገደብ
ፈሪ ነሺ ተብዬ በሀሰት ስሰደብ
በቃላቶች ጅረት እውነቴ ሲታጠብ
:
የፍቅር ልብህን በቃላት ባልቀስመው
ጠላት ምቀኛህን በነገር ባልነድፈው
ቃሌ ባያረካህ ውስጥህን ባይነካው
ዝምታዬ ጥልቅ ነው ማንም ያተረዳው
:
የቃላት ጥርቅም የሀገሬ ስብጥር
የዓንቀፅ ጋጋታ የድርሰቶች ክምር
ፍቅርን ላያፀና በቃል ለሚሰበር
ዝምታ ሀቅ ነው ምንም የማይበገር
:
ልብህን ባገኘው በቃላት ደልዬ
የሞተ አስነስቼ ያለውን ገድዬ
ልብህ ላይ ከምሰፍር ውስጤን አታልዬ
መኖር ይሻለኛል እራሴን በድዬ

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ

@loverzonn
━━━━━✦🌺✦━━━━━
❤️ የፍቅር ነገር ❤️ ┄┄┉┉✽‌»‌🌺🌺»‌✽‌┉┉┄┄

ጠበኩሽ በፍቅር ትመጫለሽ ብዬ
ላቅፍሽ የናፍቆቴን በምናቤ ስዬ
መቅረትሽ ሲበዛ ልቤም ዝም አለኝ
አንቺን መናፈቁን ለመደው መሰለኝ

Join Share

@loverzonn
@loverzonn
እስኪ ልጠይቅሽ

ብዙ ታሪኮች ላይ ሰምተን ካየናቸው
ወንድ ነው ተጎጂ ሴት ናት መጣያቸው

እኔ እንደሁ...

ባንቺ ከመጡብኝ ፀባዬ ይለወጣል
ግልምጫዬ ብቻ አርባ ክንድ ያስርቃል
መቃብር ፈንቅሎ ጎልያድ ቢመጣ
ሰፈሩ በሽ ነው ጠጠሬን አላጣ
በኔ ለመሸነፍ ከተፃፈላቸው
አተጠራጠሪ ጥቅሻ ነው ሞታቸው
ሙት እንኳን ብትይኝ በደስታ እሞታለው
ዛሬ ነገ አልልም ወዲያው እሰዋለው።

ግና ውዴ...
ጎልያድን ብመታ
በጠጠር ብረታ
በጥቅሻ ሳወርድ
ሃያላንን ስንድ
በግልምጫ ብዛት ሲርቁ አርባ ክንድ
እስኪ ልጠይቅሽ
ካላንተ አልኖርም 'ወድሃለው ስትይ
እውነት ልክ እንደኔ ትሞቻለሽ ወይ???

Join & Share

@loverzonn
🙎‍♂🙍አዳም ዕድለኛው😊

ስልኩዋን ሳይቀበላት ፡ ሳይቀርባት ለተንኮል፣
ልቡን ሳታጠፋው ፡ በአስቀያሚ ሚስኮል
💑
ካርድ ሳይሞላላት፣
ሳይያዝ በዱቤ፣
ከቶ ሳይልክላት ፡ የፍቅር ደብዳቤ፤
የዘፍጥረት አቡን ፡ ቀድሞ የተገኘ፣
አዳም ዕድለኛ ፡ ሄዋንን አገኘ፡፡
💑
ይደንቃል ዘፍጥረት...
ይኖራል ዝንታለም ፡ እንደተተረከ፣
አዳም ራቁቱን ፡ ሄዋንን ማረከ፡፡
ሲኪኒ ሳይሸምት ፡ የቻይናውን ሱሪ፣
ቀለበት ሳያስር ፡ ሳይገዛላት ድሪ፤
ቫላንታይን ዕለት ፡ ሳይሰጣት አበባ፣
በፈጣሪ ምሎ ፡ ለሷ ቃል ሳይገባ፣
አማጋጭ ሳይኖራት ፡ ሳይፈጠር ምቀኛው ሄዋንን ጠበሳት ፡ አዳም ዕድለኛው፡፡
💑
ገንዘብ ሳትጠይቀው
ቪላ ቤት መኖሪያ፣
ጌጣጌጥ ኮስሞቲክስ የፀጉር ማሰሪያ፤
ሳትሞሸር በሰርግ፣
ሳትለብስ ቬሎ፣
አዳም ቤቱ አስገባት ሄዋንን ጠቅልሎ፡፡
💑
አዳም ሚዜ ሆኖ፣
ሽማግሌም ሆኖ፣
ራሱን ሞሸረ፣
ከፍጥረት ኡደት ጋር ፡ እየተሳከረ፡፡
በዘፍጥረት ድርሳን፣
በኦሪት ሊቅ ልሳን ፣ እንደተተረከ፣
አዳም ራቁቱን ፡ ሄዋንን ማረከ፡፡

    ▫️COMMENT💌 SHARE▫️

   𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒🔛
@loverzonn

           
(( በቃ እወድሻለሁ))
——————
ለምን አትበይኝ ምክኒያት የለኝም፣
ፍቅር ስሜት እንጂ ሰበብ አይመስለኝም፣
ብቻ እወድሻለሁ መዉደዴም ጥልቅ ነዉ፣
ፍቅርሽ ለእኔነቴ የልቤ ዙፋን ነዉ፣
ህያዉ የምሆነዉ አንቺን በማፍቀር ነዉ፣
ቂልነት አይደለም ሁሌ አንቺን ማለቴ፣
ሞኝነት አይሆንም ለፍቅርሽ መክሳቴ፣
ጅልነት አይደለም እራሴን መስጠቴ፣
በቃ አንቺን መዉደድ ነዉ ደስታ መደሰቴ፣
ዉለታን ፈልጌ ዉደጂኝ አላልኩም፣
ፍቅር ሰጠሁ እንጂ ምላሽ አልፈለኩም፣
እንዴት ለምን ካልሺኝ እኔም አላወኩም፣
በቃ እወድሻለሁ ማለቴን አልተዉኩም፣
አዎ እወድሻለሁ፣
አዎ አፈቅርሻለሁ፣
ፍቅርቅር አድርጌሽ በፌሽታ እኖራለሁ፣
ዉድድ አድርጌሽ አንቺን እፎይታ አገኛለሁ፣
ዉዴን እየወደድኩ ሀሴት አደርጋለሁ፣
በፍቅርሽ ዉቅያኖስ ስዋኝ እኖራለሁ፣
አንቺ ካለሽልኝ ህያዉ እሆናለሁ፡፡

ይድረስ ❤️ልቤን ለሰረቅሺዉ
    ▫️COMMENT💌 SHARE▫️

   𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒🔛
@loverzonn

     
♥️ሺ ቆጆ ቢሰለፍ
♥️ሺ ቆንጆ ቢፈጠር
♥️ከማድነቅ በስተቀር
♥️ልቤን የሰጠሁት እንዳንተ በአለም ላይ
♥️የለም ካንተ በላይይይይ❤️
@loverzonn
😍1000 ወንዶች አያለሁ 100 ወንዶች አውቃለሁ 10 ወንዶች አዋራለሁ
አንዱን ግን ከማንም በላይ ከራሴ አብልጬ አፈቅረዋለው፡፡ እሱም የልቤ ንጉስ ነው ስሙን ግን አልጠራውም ምክንያቱም እንዳታቁብኝ ለኔ ከሱ ውጭ ማንም የለም ስለዚህ ሰው አላምንም አትዩብኝ በቃ አፈቅረዋለው ውድድድድድድድ😘 ነው ያውም ታማኝ ባሌ ነው ከራሴ በላይ ነው የምወደው ሁሌ በእንቅልፍ ልቤ የማየው ህልሜ ከ እንቅልፌ ስነቃ የማስብክ ሀሳቤ የሁል ግዜ ደስታየ እና መቼም ልረሳክ የማልችል ውዱ ባሌ አፈቅርሀለው ሁሉም ሰው ህይወትን እንደ ፀሃይ ማብራት ይፈልጋል፡፡ እኔ ግን ጨረቃ ለመሆን እመርጣለሁ ምክንያቱም ፀሃይ በማይኖር ጊዜ ህይወትህ ሲጨልም አበራልካለው የኔ ጣፋጭ በዓለም ላይ በጣም አስገራሚ እና አስደናቂ ስሜት ቢኖር የአንተ አፍቃሪ መሆን ነው ከምታስበው በላይ አፈቅርሀለው ባለኝ ነገር ሁሉ እወድካለው እንዳንተ ማንንም ወድጄ አላቅም አንተ እኔ የምፈልገው ነክ ደሞ ሁሉም መልካም ይሆናል ይህን ቃል መስማት ናፎቆህ ይሆናል ግን እመነኝ ድጋሜ ነገሮች መልካም ይሆናሉ ነገ ደስ የሚል ቀን ይሆናል ሁሌም እንድታቅልኝ የምፈልገው
😩ከፍቶኛል ስልህ እንደናፈከኝ
😞ሳኮርፍህ እያሰብኩህ እንደሆነ
💞ሳቅፍህ እንደምሳሳልህ
💋ስስምህ እንደማፈቅርህ
😃አይኖቼ ሲያይህ አለሜ እንደሆንክ
😆ስታስቀኝ የደስታዬ ምንጭ እንደሆንክ
🙏ስምህን ጠርቼ ስምል ያንተ ብቻ መሆኔን
እጅህን ስይዝህ እንደማምንህ
እወቅ
ቃሌ ነክ አልሽርክም♥️
እምነቴ ነክ አልክድክም♥️
ህይወቴ ነክ አልተውክም ♥️
የአፌ ቃልና የልቤ እውነት ይሄ ነው
በህይወታችን ውስጥ ብዙ የሚያሳዛኑ ነገሮች ገጥሞና ትላንትና የሚያሳዝንም ደስ እሚልም ጊዜ አሳልፊያለው የደስታን ጣእም የሀዘንን መራራነት ሁሉን አይቻለው ዛሬ ግን ደስተኛ ነኝ የትላንቱን እያስታወስኩ እየሳኩ ነው ለካ ተራ ነገር ነበር ሲጎዳኝ የነበረው እስክል ድረስ ሁሉም አላፊ ነው በዚ አምኛለው
የኔ ጣፋጭ ይህ ሁሉ የሆነው ከፈጣሪ በታች ባንተ ነው ሀዘኔን በደስታ እንባዬን በሳቅ ቀይረክልኛል የኔ ባል እንደ እናቴ እወድሀለው እንደ አባቴ አከብርሀለው
እስትንፋሴ እስካለች ድረስ እጅህ ከእጄ አይላቀቅም ሁሌም እንደ እናትህ ከጎንህ እቆማለው ሳቅህን ለመግዛት ሳቄን ሸጣለው

የኔ ባል የሳቄ ምንጭ ነክ


❤️ሚስትህ ታፈቅርካለች የኔ ባል❤️
💞እዉነተኛ የፍቅር ታሪክ💞

በጣም ሚዋደዱ ሁለት ፍቅረኞች
ለመጋባት ይወስናሉ፡፡
ቀለበት ሊያስሩ ጥቂት ወራት
ሲቀራቸዉ
ልጅቱ የመኪና አደጋ ይደርስባት እና
ፊቷ ሙሉ በሙሉ ተበላሸ፡፡
"ቀሪ ሂወቴን መልከ-ጥፉ እና
አስጠሊታ
ሁኘ መኖሬ ግድ ሁኗል፡፡ ከእንግዲህ
ላንተ የምገባ ሴት አደለሁም ፡፡ ሌላ
ቆንጆ ወጣት ሴት ፈልገህ አግባ"።
ብላ ለልጁ ፃፈችለት፡፡
ከጥቂት ቀናት በኋላ እንዲህ ሚል
ደብባቤ
ደረሳት
"ዉዴ ማፈር ያለበት ሰዉ ካለ
እኔ ነኝ ማፈር ያለብኝ፡፡ በአይን
ህመም ምክንያት ማየት
እንደማልችል ዶከረተር ነግሮኛል፡፡
እንዲህ ሁኘ የምታገቢኝ ከሆነ እኔ
አንቺን ለማግባት እፈልጋለሁ"።
ወዲያዉ ተጋቡ።
ልጁ ጭራሽ ማየት አይችልም
ነበር፡፡ ለ 20
አመታት በፍቅር በደስታ
በመተሳሰብ ኖሩ፡፡
እሷ የአይኑ ብርሃን ኗ እየመራችዉ
ፍቅራቸዉ
ፈክቶ በሃሴት ኖሩ፡፡
ከ20 አመት ቆይታ በኋላ ሴቷ በጠና
ታመመች፡፡ በባዶ ጨለማ ትቸዉ
ልሞት ነዉ
ካለኔ ማን አለዉ እያለች ትጨነቅ
ነበር ፡፡
ሞት አይቀርምና ወደ
ማይቀርበት አለም ሄደች፡፡
ሚስቱ የሞተችበት እለት ሰዉየዉ
አይኑን
ገልጦ ማየት ጀመረ፡፡
ሰዉ ሁሉ ተገረመ "አይነ ስዉር
አልነበርኩም
የተበላሸዉን ፊቴን አየብኝ ብላ
እንዳትሳቀቅ ብየ ነዉ አይነ ስዉር
መስየ የኖርኩት" አለ፡፡
የታሪኩ "ሞራል" እዉነተኛ ፍቅር
አካላዊ ዉበትን ሳይሆን
ሚመለከተዉ ዉስጣዊ ዉበትን
ነዉ፡፡
ምክንያቱም እዉነተኛ ፍቅር
በአይን ሳይሆን በልብ ነዉ
ሚመለከተዉ፡፡❤️❤️❤️

ከተመቻቹ ሼር
https://loverzonn
[#ፍቅር_የሕግ_ፍጻሜ ነው። #ሮሜ፣13÷10]
🥀ሳታነቡት አትኮምቱ ይጠቅማችኋል🥀
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
እውነተኛ ፍቅር ግዜውን ጠብቆ እራሱ ይመጣል
እውነተኛ ፍቅር ትእግስትኛ ነው
እውነተኛ ፍቅር ይቅር ባይ ነው
እውነተኛ ፍቅር በደልን አይቆጥርም
እውነተኛ ፍቅር እሩሩህ ነው
❤️እውነተኛ ፍቅር በቀልን አያውቅም
እውነተኛ ፍቅር እግዚአብሔርን ያከብራል
እውነተኛ ፍቅር በግድ ተፈልጎ አይመጣም
እውነተኛ ፍቅር ዘርን አይቆጥርም
እውነተኛ ፍቅር መደበቅ አይቻልም
እውነተኛ ፍቅር ማንንም ከማንም ምንጠቅ አይችልም
እዉነተኛ ፍቅር የራሡን እንጂ የሌላ ኣይፈልግም
እውነት እንጂ የሌሎችን እውነት አይከተልም
እውነተኛ ፍቅር ሰራው ፍቅር ብቻ ነው
እውነተኛ ፍቅር በሰጠው ፍቅር ልክ ምላሽ አይጠብቅም
እውነተኛ ፍቅር ዘር ቀለም ሀይማኖት አይቆጥርም
❤️እውነተኛ ፍቅር በውስጣዊ ማንነት እንጂ በፊት ገፅታ
አያምንም
እውነተኛ ፍቅር ክብሩን አሳልፎ ለሌሎች ይሰጣል
እንጂ ስለ ክብሩና ስለ ዝናው አይጨነቅም
እውነተኛ ፍቅር በማግኘት ውስጥ አይቀያየርም
እውነተኛ ፍቅር ከስር መሰረት አብሮ ያድጋል እንጂ ለጥቅም አይጠጋም ፐርፌክት አይደለም
ግን ፍቅሩ እውነተኛ ከሆነ
የትኛውንም ፈተና ማለፍ ይችላል
ማፍቀር ስትጀምር ከእምነት ጀምር ትዳር ስትጀምር በሙሉ ልብ እመን ምክንያቱም ትዳር የፈጣሪ ስጣታ ነውና !
ለስጋክ ምግብ እንደሚያስፈልገው ሁሉ ለነብስህ እግዚአብሔር ውዴታ ያስፈልገዋል ሌላውን ሁሉ ለፈጣሪ ተወው
እከሌ እንደዚ አድርጓል እያልክ አንተም አታድርግ
መንገዱ የሰው አይደለም እንዳትሰናከል።
የቤትህ በራፍ ሰባት ክንድ ከፍታ ቢኖረው
ዝቅ ብለህ መግባትን ልመድ ምክንያቱም ለቤትህ ያለህ ፍቅር የሚለካው አንተ እራስህ ዝቅ ስትል ነው ።

ወደላይ ለመውጣት ከፈለህ ወደታች መዋረድህን
በህይወት ዘመንህ ተለማመድ ምክንያቱም ወደታች ዝቅ ብለህ በወረድክ ቁጥር ለከፍታ የሚረዳህን ስር ለመያዝ አትቸገርም ፦ምክንያቱም
ስር የሌለው ዛፍ እራሱን ችሎ መቆም አይችልምና::

፦ሰዎች ሲገፉህ ተገፋው ብለህ እንዳትማረር
ምክንያቱም ቂቤ ባይገፋ ኖሮ ቂቤ ሆኖ የመውጣቱ ነገር አጠራጣሪ ነበር ቂቤ መሆኑ ግን አናት ላይ ወጥቶ መቀመጡ ነው ስትገፋ ሁሉ ለበጎ ነው ማለትህን ልመድ።
ማነህ ተብለህ ስትጠየቅ እኔ ነኝ በምትልበት ቦታ በፍፁም አትገኝ ።

፦የሄድክበትን መንገድ ልብ ብለህ ማየትን ልመድ
ምክንያቱም ስትመለስ ሊጠፋህ ስለሚችል ።

ሶስት ነገሮች ያስፈልጉሀል ፦ እምነት : ተስፋ :ፍቅር ።

ሶስት ነገሮችን ተቆጣጠር ፦ምላስህን : ቁጣህን: ስሜትህን ።

ሶስት ነገሮችን ጥላ ፦ ሀሜትን : ቅናትን : ተንኮልን ።

ሶስት ነገሮችን አክብር ፦ቃልኪዳን : ጓደኛህን :ትዳርህን ::

እግዚአብሔር ለሁላችንም እንደዚህ ንፁህ ፍቅር ያድለን
አሜን፫💝
በጣም አስተማሪ ትምህርት ነዉ አብቡት ትወዱት አላቹ

ወንድ፦ የወንድ ጓደኛ አለሽ?

ሴት ፦የለኝም! የወንድ ጓደኛ አልፈልግም!

ወንድ፦ኦሪት ዘፍ 2÷18 እግዚአብሔርም አምላክ አለ፦ሰዉ ብቻዉ ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም የሚመቸዉን ረዳአት እንፍጠርለት።

ሴት፦ ግን እኮ አሎድህም እኮ!

ወንድ፦ 1ኛ የዮሐንስ መልዕክት 4÷8 ፍቅር የሌለዉ እግዚአብሔር አያዉቅም፣እግዚአብሔር ፍቅር ነዉና።

ሴት ፦ የምትናገረዉ ሁሉ እዉነት እንደሆነ በምን አዉቃለሁ?

ወንድ፦ የማቴዎስ ወንጌል12÷34 እናተ የእፉኝትልጆች ክፉዎች ስትሆኑ መልካም ለመናገር እንዴት ትችላላችሁ? በልብ ሞልቶ ከተረፈዉ አፍ ይናገራል።

ሴት ፦አንተ ታማኝ ሀቀኛ መሆንህ በምን እርግጠኛ መሆን እችላለሁ?

ወንድ፦ የማቴዎስ ወንጌል 13÷31 ሰማይና ምድር ያልፋል ቃሌ ግን አያልፍም

ሴት ፦ በጣም አጋነንክ ያን አህል ቆንጆ አይደለሁም እኔ…

ወንድ ፦ መጽሐፈ ምሳሌ 31÷30 ዉበት ሐሠት ነዉ ደም ግባትም ከንቱ ነዉ እግዚአብሔር የምትፈራ ሴት ግን እርስዋ ትመሰገናለች።

ሴት፦እሺ ብልህ ምድነዉ የምፈጥረዉ?

ወንድ ፦ ኦሪት ዘፍ 2÷24 ስለዚህ ሰዉ አባቱና እናቱ ይተዋል በሚስቱም ይጣበቃል ሁለቱም አንድ ስጋ ይሆናሉ።

ሴት፦ እንዴት ግን ይህንን ሁሉ ጥቅስ ልታዉቅ ቻልክ?

ወንድ ፦ መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 1÷18 የዚህ ህግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅ ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበዉ የዚያን ጊዜ መንገድህን ይቀናልሃል ይከናዉንልሃልም፡

ሴት ፦ ሳይህ እግዚአብሔር የምትፈራ ትመስላለክ?

ወንድ ፦ መዝሙረ ዳዊት 34÷8 እግዚአብሔር ቸር እንደሆነ ቅመሱ እዩም በእርሱ የሚታመን ምስጉን ነዉ።

ሴት ፦ እእእ እሺ እንዳስብበት ትንሽ ጊዜ ስጠኝ?

ወንድ ፦ ወደ ፊልጲስዮስ ሰዎች 4÷8 በቀሪዉስ ወንድሞች ሆይ እዉነተኛ የሆነ ነገር ሁሉ ጭምትነት ያለበት ነገር ሁሉ መልካም ወሬ ያለበትን ነገር ሁሉ በጎነት ቢሆን ምስጋና ቢሆን እነዚህ አስቡ።

ሴት፦ ኦ በቃ ወድጄሃለሁ!

ወንድ፦ የዮሐንስ ራዕይ 22÷21 የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ከሁላችንም ጋር ይሁን፣ አሜን

ወስብሐት ለእግዚአብሔር ይቆየን አሜን ፫
2025/07/05 05:02:21
Back to Top
HTML Embed Code: