Telegram Web Link
የሌለኝን አመል ስስት ጀመርኩኝ🥰
ብወድሽ ብወድሽ አልጠግብሽ አልኩኝ❤️@loverzonn
ደግሞ ደግሞ ጀመሩ😖😖
ሊያወሩ ነዉ ስለኛ😍🙈🙈
ፍቅር ፍቅር ሲያሰኘኝ🥰😘
ወዮ አቤት ምቀኛ🙆🏼‍♂
ፍቅሬን ጠብቅልኝ እባክህ ጌታዬ😍🥺🙏🏼
ሌላ ሌላ አዳያይ ይሄ ክፉ አይኔ👀🙈
ትለያለሽ....💋😍ትለያለሽ......
አንቺስ ትለያለሽ💖💖😍😘😘
@loverzonn
​""ቀንህን በጥዋት
ቃልህን በእውነት
ስራህን በትጋት፡
ፍቅርህን በ አንደበት

       ┉✽‌»‌»‌✽‌┉

    ▫️COMMENT💌 SHARE▫️

   𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒🔛@loverzonn

        
💔አንዳንዴ የሚወድህን ሊያሳይህ ሲል
የምትወደውን ሰው ያርቅልሀል።💔

       ┉┉✽‌»‌»‌✽‌┉┉
           

    ▫️COMMENT💌 SHARE▫️

   𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒🔛@loverzonn

           🔎የልብቋንቋ💞
Audio
ስቀርበኝ ቀርቤህ ሀሴት ሞላኝና☺️
የፍቅር ስሜት አይቼ ደስ ብሎኝ❤️
የእኔ ባስ ባስ ሲል ያንተ ቀነሰና😢💔
ልትሄድ ነዉ ወይ ልጎዳ እንደገና🚶‍♀💔(×2)
ግን ግን ግን ግን እወድህ ነበር❤️‍🩹
ግን ግን ግን ዛሬ ሁሉ ቀረ🥀🥀
ግን እወድህ ነበረ❤️‍🩹
ግን ግን ግን ዛሬ ሁሉ ቀረ🥀🥀

@loverzonn
@loverzonn
ብዙ ጊዜ አስባለሁ ላወራህ ተከትዬህ 🚶....... 🚶‍♀
ብቻዬን ያፈቀርኩህ ያላወከኝ ነኝ ብዬ 🥺
ግን አንተማ ካወከው እንደደወደድኩህ እኔ 🙄🥰
እሰጋለሁኝ ሄደህ ረሀብ እንዳቶን ላይኔ 👀😔
ሰፈርህንም በእግሬ አይታክተኝም ዞሬ 🙅‍♀🧚‍♀

@loverzonn
⚘ ንፁህ ወረቀቶች በጣም የሚጎዳቸው የእርሳሶቹ ጫፍ ነው። ጥሩ ልብን የሚሰብረው ደሞ ብዙ ጊዜ ይቅርታ ማብዛት ነው...💔

─━━━━❤️⊱✿⊰❤️━━━━━─
4 any comment👇
💌@feva_19
@wiz_sami
Look at These
ደስተኛ ፊቶች
😂😊😄☺️😌😚

And then look at These
ያዘኑ ፊቶች
😢😡😢🥺😟😏
Did you notice something ???

ሁሉም ደስተኛ ፊቶች......... Have closed eyes
በተቃራኒ ሁሉም ያዘኑ ፊቶች .......Have open eyes

ደስተኛ መሆን ከፈለክ
cloes your eyes and ignore all negative thing's .to Live happily 💛💛💛💛💛💛💛

@loverzonn
ቁጣ ሁል ጊዜ ከጥላቻ የመነጨ አይደለም
አንዳንዴ በጣም ከመውደድም የተነሳ ይሆናል😍‼️

@loverzonn
❤️🥰😍
@loverzonn
የህብስት_ጠሩነህ_ሸጋው_ባንተላይ_Cover_Song360p_mp4
<unknown>
ሸጋዉ ባንተ ላይ ባንተ ላይ
ይደረባል ዎይ ባንተ ላይ
ይታሰባል ዎይ ይከጀላል ዎይ
ባንተ ላይ 😍🥺

#መልካም ken

@loverzonn
[ የአንደበቴ መዝጊያ ]

አልጋዬ ላይ ሁኜ ስለ አንች እያሰብኩ
የፍቅሬን መግለጫ ቃላት እዬመረጥኩ
በፍቅር ውቅያኖስ ገብቼ እየዋኜሁ
ብዙ ተፈላሰፍኩ በዝምታ ሰመጥኩ
የፍቅሬን መግለጫ ቃላትን አመረትኩ
አሁን አንችን ማግኘት መንገር ብቻ ቀረኝ
ልነግርሽ ወስኜ ከአልጋዬ ወረድኩኝ
የምትወጭበትን ሰአቱን አስልቼ
የምትገኝበት ቦታውን ገምቼ
ፍቅሬን ልገልፅልሽ ልነግርሽ መጣሁኝ
ደምሬ ቀንሸ ሒሳቤን ሰርቼ
በቅቤ ምላሴ ቁልፉን አላልቼ
ሳልሰብረው ልገባ ልብሽን ከፍቼ
ልክ እንዳገኘሁሽ እንደመጣሽልኝ
ልናገር ፈልጌ ቃላቶቹ ጠፉኝ
ብን ብሎ ጠፋ እንደ ወፍ በረረ
የአልጋ ላይ ሀሳቤ ቅዠት ሁኖ ቀረ
ገና አይንሽን ሳዬው መርበትበት ጀመርኩኝ
አንዳች ቃል መተንፈስ መናገር አቃተኝ
የአንደበቴ መዝጊያ ቁልፍ ሁነሽብኝ ።



Join & Share

@loverzonn
@loverzonn
💓 ባል አታይም VS Valentine!!💗
===========================
ካምና ከዘንድሮ፣ ታገባለች ሲሉ፣
እናቷ በምኞት፣ጠላ እየዘለሉ፣
አባቷም በምኞት፣ፍሪዳ እየጣሉ፣
አንድኛውን ጎበዝ፣ ባንዱ እያናጠሩ፣
ይኸው ስንት ዘመን፣
እሷም አላገባች፣ እነሱም አልዳሩ።
በስንት ሺህ ፓሪ ፣ሺህ ጎበዝ ሲስማት፣
አንዱ ያዝኩኝ ብሎ፣ሌላው ሲቀበላት፣
ከንፈር ሳሚው በዝቶ፣ ፈልቶ በሽቅድድም
እንደነካት ቀረ፣
አምና የሳመችው፣ዘንድሮን ላይደግም።
ሁሌም ባመት ባመት፣አዲስ ነው ድግሷ፣
ባለተራ ወዳጅ፣ ቀይ ጃኖ አልብሳ፣
እሷ ምን አለባት፣
ለተራበው ቀልቧ፣ጌት ዳውን ነው ምሷ፣
ይኸው በአመት በአመት፣
ቫላንታይን እንጅ፣ባል አታይም እሷ።
••●◉●••

🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹🪴

⚡️@loverzonn⚡️
👫👫👫👫👫👫👫

❤️‍🔥❤️‍🔥
@loverzonn

꧁☬⋆ 🥀 🥀⋆☬꧂❤️‍🔥
❤️‍🔥❤️‍🔥
@loverzonn

꧁☬⋆ 🥀 🥀⋆☬꧂❤️‍🔥

Ya hlma guadgna 🥰🌌
Love is power💓
Love is extream🧡
Love is dream💕
Love is stream😘
Love is claim💙
Love is world💞
Love is medicn💋
Love is emergency🔥
Love is food🤩
Love is gulcose💛
Love is water❣️
Love is u & me☺️🍁🍁🍁🍁🍁🍁@loverzonn
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
2025/07/04 01:26:39
Back to Top
HTML Embed Code: