እናቴ🥰 የኔ ብርታት የረሱሉላህﷺ❤️ ዑመት እንድሆን ሰበቧ የኔ ብዙ ትርጉም... አንቺን አይክፋሽ😔 ዘመኑ ከአንገት በላይ ሆነና ላንቺ መዋረድ አልቻልኩም ይሆናል ነገር ግን ምንግዜም የኔ ብርቱ ነሽ💪🏽 የእኔ ማሸነፍ ባንቺም ላይ የተመረኮዘ ነው። "ጀነት ከእናት እግር ስር ናት"✨ ቢልም አልኻደምኩሽም አላበረታሁሽም😭 ለሰራሁብሽ ነውር አውፍ ትይኛለሽ ብዬ ተስፋዬ ነው🙏🙏
ቀኑን ባላከብረው የእናት ቀን ብዬ
አንቺን ባላስደሳ ከኔ ደስታ አጉድዬ😔
አንቺኑ ስንቅሽ ማንነቴን ጥዬ
አዉ ትረጂኛለሽ አዎን ይገባሻል
ከአንቺ ሌላ ወዳጅ ለኔ ማን ይኖራል💦
@mahbubil
ቀኑን ባላከብረው የእናት ቀን ብዬ
አንቺን ባላስደሳ ከኔ ደስታ አጉድዬ😔
አንቺኑ ስንቅሽ ማንነቴን ጥዬ
አዉ ትረጂኛለሽ አዎን ይገባሻል
ከአንቺ ሌላ ወዳጅ ለኔ ማን ይኖራል💦
@mahbubil
ፋጢመቱ-ዘህራእ ቢንት ሙሐመድﷺ
ፋጢመቱ ዘህራእ ቢንት ሙሐመድ የነብዩ ሙሐመድ ﷺ እና የእመት ኸዲጃ (ረ.ዐ) አራተኛ ሴት ልጅ ናት። ፋጢማ (ረ.ዐ) የተወለደችው ሙሐመድﷺ ነብይና መልእክተኛ ከመሆናቸው አምስት ዓመት በፊት ወይም ከሂጅራ አስራ ስምንት ዓመታት በፊት ነበር።" "መሪየም ፣ እመት ኸዲጃ ፣ አሲያ እና ፋጢማ(ረ.ዐ) በምድር ላይ ካሉ ሴቶች ሁሉ ንጹህና በላጭ ናቸው " በማለት ነብዩﷺ መስክረውላቸዋል።
ፋጢማ(ረ.ዐ) የአምስት ዓመት ታዳጊ እያለች አባቷﷺ ለሰው ዘር በሙሉ ነብይ ተደርገው ተላኩ። በዚህም የተነሳ ፋጢማ (ረ.ዐ) ገና በለጋ እድሜዋ ቁረይሾች በአባቷ ላይ በየጊዜው በሚያደርሱት ግፍ ክፉኛ መሳ^ቀቅና ሃዘን ደርሶባታል። በይበልጥም ደግሞ ከሁሉም የከፋ መከራ የደረሰባት ከመላ ቤተሰቧና የበኒ ሃሽምና የዐብድመናፍ አባላት ጋር የአቡ ጧሊብ ሸለቆ የሚባለው ስፍራ ገና በለጋ እድሜዋ ሶስት የመከራ ዓመታትን በገፉበት ጊዜ ነበር። በዚያ ሳለች ብዙ የርሀብና የጥም ዕለታትን አስተናግዳለች። ያንን የመከራ ጊዜ ተገላግላ ብዙም ሳትቆይ ነበር ተወዳጇን እናቷን ኸድጃን(ረ.ዐ) በሞት ያጣችው። ይሁን እንጂ ሌላ ምርጫ ስላjልነበራት የእናቷን ፍቅር ደርባ ለክቡሩ አባቷ በመስጠት በሁሉም ጉዳያቸው ከጎናቸው መቆሟን በተግባር ለማሳየት ትጥር ነበር።
ነብዩﷺ ሙስሊሞች ሁሉ ከመካውያን ግፍ ለማምለጥ ይችሉ ዘንድ ወደ መዲና እንዲሰደዱ ባዘዙበት ጊዜ እሷና እህቷ እሙ ኩልሡም ወደ መዲና የሚወስዳቸው ሰው እስኪላክላቸው ድረስ መካ ውስጥ ቆይተው ነበር። ፋጢማ(ረ.ዐ) አስራ ስምንት አመት እንደሆናት አቡበክርና ዑመርን(ረ.ዐ) የመሳሰሉ በርካታ ታላላቅ ሶሀባዎች ለትዳር ፈልገዋት ነበር። ሆኖም ግን ነብዩﷺ በታላቅ ትህትና ይቅርታ እንዲያደርጉላቸው እየጠየቁ ጋብቻውን ውድቅ አድርገውታል። ከዚያም ነብዩﷺ ለአሊ(ረ.ዐ) ዳሯት። በጊዜው ዐሊ(ረ.ዐ) ለመህር የሚሆን ገንዘብ ስላልነበራቸው ነብዩﷺ ያበረከቱላቸውን ጋሻ ለዑስማን(ረ.ዐ) በአራት መቶ ሰባ ዲርሀም ሸጡላቸው። ከዚያም ገንዘቡን ወስደው ለነብዩﷺ ሲሰጧቸው እርሳቸው ደግሞ ቢላል ጥቂት ሽቶ እንድገዛ ካደረጉ ቡኋላ የቀረውን ለሙሽራዋ የሚያስፈልጋትን ነገሮች ትገዛላት ዘንድ ለኡሙ ሰለማ(ረ.ዐ) ሰጧት። ከዚያ ነብዩﷺ ተከታዮቻቸውን ጋብዘው የጋብቻቸውን ሥነ-ሥርዓት አደረጉ። የዒሻእ ሰላት ተሰግዶ እንዳበቃም ወደ ሙሽሮቹ ሄደው ውሃ እንዲሰጧቸው ጠየቁ። ከዚያም ውዱእ ካደረጉ ቡኋላ ውሃውን በእነርሱ ላይ እየረጩ እንድህ አሉ፦ "አላህ ሆይ! ባርካቸው እንዲሁም ከእነርሱ የሚወጡትን ልጆችም ባርክ።" ይህ ከሆነ ከዓመት ቡኋላ ፋጢማ(ረ.ዐ) የመጀመሪያ ልጇን ለነብዩምﷺ የመጀመሪያ የልጅ ልጅ የሆነውን አል-ሐሰንን በሂጅራ የዘመን አቆጣጠር ሦስተኛው አመት ላይ ወለደች። ነብዩﷺ በሁኔታው በጣም የተደሰቱ በመሆናቸው በህፃኑ ልጅ ጆሮ ላይ አዛን አደረጉበት። ከዚያ ቴምር በአፋቸው ካላመጡ ቡኋላ በአፉ ላይ አደረጉበት። ስሙንም አል-ሐሰን ብለው ከሰየሙት ቡኃላ ጸጉሩን ላጭተው በጸጉሩ ሚዛን ልክ ብር ሶደቃ አከፋፈሉ። ቡኃላ ደግሞ ፋጢማ አል-ሑሰይን የሚባል ወንድ ልጅ ተገላገለች። ነብዩﷺ አል-ሐሰንና አል-ሑሰይንን በጣም የሚወዷቸው ከመሆኑ የተነሣ ሁልጊዜም ከአጠገባቸው አይለዩዋቸውም ነበር። ሀያሉ አላህ፦
"የነብዩ ቤተሰቦች ሆይ! አላህ የሚሻው፤ ከናንተ ላይ እርክሰትን ሲያስወግድና፤ ማጥራትንም ሲያጠራችሁ ብቻ ነው።" (አል-አሕዛብ፡33)
የሚለውን የቁርኣን አንቀጽ ባወረደ ጊዜ ነብዩﷺ በኡሙ ሰለማ ቤት ዓሊን ፣ ፋጢማን ፣ አል-ሐሰንና አል-ሑሰይንን ሰብስበው በመጎናጸፊያቸው ከሸፈኗቸው ቡኃላ እንደሚከተለው በማለት አላህን ለመኑ፦ "አላህ ሆይ! እነዚህ ቤተሰቦቼ ናቸው። ከእነርሱ ላይ ርክስነትን አስወግድ። ንጹህና ነውር የሌለባቸውም አድርጋቸው" ይህንን ለሦስት ጊዜያት ያክል ከደጋግሙ ቡኃላ እንዲህ አሉ፦ "አላህ ሆይ! ሶላትና በረከትን በኢብራሂም ቤተሰቦች ላይ አድርግ በእርግጥ ምስጋና የሚገባህና ታላቅ የሆንክ ጌታ ነህና።» በአምስተኛው የሂጅራ ዓመት ፋጢማና አሊ(ረ.ዐ) አያቷ ነብዩ ሙሐመድﷺ ዘይነብ በማለት ስም ያወጡላትን ልጅ ወለዱ። ቆመው ይቀበሏትና ይስሟታል። እርሷም እንደዚያው ታደርጋለች።" አንድ ጊዜ ሚንበር ላይ ሆነው ንግግር እያደረጉ ለፋጢማ ያላቸውን ፍቅር ሲገልጹ እንዲህ ብለዋል፦
"ፋጢማ የእኔ አካል ነች እሷን ያስቆጣ እኔንም አስቆጥቷል።» በሌላ የሀድስ ዘገባ ነብዩ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንደሚከተለው ማለታቸው ተጠቅሷል፦ "ፋጢማ የእኔ አካል ነች እሷን ያስቆጣ እኔን አስቆጥቷል። እሷን የጎዳ እኔን ጎድቷል። (ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)
ይሁን እንጂ ነብዩﷺ ተወዳጇን ልጃቸውን ፋጢማን(ረ.ዐ) ሌሎችንም የሚቀርቧቸውን መልካም ስራዎችን የመስራትን አስፈላጊነት በመግለጽ ትኩረት እንዲሰጡት ይገፋፉ ነበር። አንድ እለት እንዲህ አሉ፦
"የቁረይሽ ሕዝቦች ሆይ! ነፍሶቻችሁን አድኑ። የአላህን ሀቅ በተመለከተ ምንም የማደርግላችሁ ነገር የለኝም። የሙሐመድ ልጅ ፋጡማ ሆይ! እኔ ዘንድ ካለው ነገር የፈለግሽውን ነገር ጠይቂኝ። የአላህን ሀቅ በተመለከተ ግን ምንም ላደርግልሽ አልችልም። በሌላ ዘገባ እንደሚከተለው ብለዋል፦ "ፋጢማ ቢንት ሙሐመድ ሆይ! እራስሽን ከጀሀነም እሳት ጠብቂ። ከአላህ ፍቃድ ውጭ ልጎዳሽም ሆነ ልጠቅምሽ አልችልምና።" ( ቡኻሪ ዘግበውታል)
T.me//mahbubil

Telegram
የዓለሙ ሹም ሙሀመድﷺ 👏👏👏tube
#የጥንት መንዙማዎች
#ታሪኮች [ ቂሳ ]
#ሙሀደራዎች
#የኡለማዎች አስደናቂ ንግግር
.
.channel created july 19
.
የዓለሙ ሹም ሙሀመድ ﷺ ቻናል
ለአስታየት ለ ሼር ስራ @maganhadra
#More Info ......
https://www.youtube.com/channel/UC3NmNDSUYHCMWyUKocMaSYw
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAEs2TwF_VmEBGeGaDw

Watch "ኸይረል ወራ//ማዲህ አሚር ሁሴን//Madih Amir hussen" on YouTube
https://youtu.be/tbxGQmIHgCA
https://youtu.be/tbxGQmIHgCA
YouTube
ኸይረል ወራ//ማዲህ አሚር ሁሴን//Madih Amir hussen
please SUBSCIBE MY CHANNEL LIKE GIVE ME COMMENT & SHARE MY VIDEO
ይህ መንዙማ በገጣሚ አብዱልማሊክ ላሊ(ጎራው) ተፅፎ እንዲሁ በማዲህ አሚር ሁሴን ለነቢ ሙሀመድ (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) የተመደሀ መድህ ነው።
ይህ Nizam media ነው የተለያዩ እንዲሁም ቆየት ያሉ የመሻይኾችን ሀድራ የወጣቶችንም ሀድራ በቅርብ ቀን በምንጀምራቸው አስደናቂ ፕሮግራሞችን ለማግኘት…

<<ኹዝ ቢየዲ ያ ረሡለ-ሏህ>> ከሚለው የዳኒይ መድህ አለፍ አለፍ ተብሎ የተቀነጨቡ ስንኞች
❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀
አንተል ባቡ ሊዓጣኢ-ላህ
ኹዝ ቢየዲ ያ ረሡለ-ሏህ
♥️
አንተ ዓይኑ ሚን ዑዩኒ-ላህ
ኹዝ ቢየዲ ያ ረሡለ-ሏህ
♥️
አንተል ሢሩ ሊኢብዳኢል ከውን
ኹዝ ቢየዲ ያ ረሡለ-ሏህ
♥️
አንተ ከህፉ መውጁዳቲ-ላህ
ኹዝ ቢየዲ ያ ረሡለ-ሏህ
♥️
አንተ አንተ ያ ረሡለ-ሏህ
ኹዝ ቢየዲ ያ ረሡለ-ሏህ
♥️
አንተል መቅሱድ ያ ሐቢበ-ሏህ
ኹዝ ቢየዲ ያ ረሡለ-ሏህ
♥️
አንተል ራቂ ቂመተል ከማል
ኹዝ ቢየዲ ያ ረሡለ-ሏህ
♥️
አንተል ዋቂ ሚን ዓዛቢ-ላህ
ኹዝ ቢየዲ ያ ረሡለ-ሏህ
♥️
አንተል ሣቂ ሚን ሸራቢ-ላህ
ኹዝ ቢየዲ ያ ረሡለ-ሏህ
♥️
አንተል ّሣሪ ቢኢዝኒል ባሪ
ኹዝ ቢየዲ ያ ረሡለ-ሏህ
♥️
አንተል ሣቂ ሊእሕባቢ-ላህ
ኹዝ ቢየዲ ያ ረሡለ-ሏህ
@mahbubil
❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀
አንተል ባቡ ሊዓጣኢ-ላህ
ኹዝ ቢየዲ ያ ረሡለ-ሏህ
♥️
አንተ ዓይኑ ሚን ዑዩኒ-ላህ
ኹዝ ቢየዲ ያ ረሡለ-ሏህ
♥️
አንተል ሢሩ ሊኢብዳኢል ከውን
ኹዝ ቢየዲ ያ ረሡለ-ሏህ
♥️
አንተ ከህፉ መውጁዳቲ-ላህ
ኹዝ ቢየዲ ያ ረሡለ-ሏህ
♥️
አንተ አንተ ያ ረሡለ-ሏህ
ኹዝ ቢየዲ ያ ረሡለ-ሏህ
♥️
አንተል መቅሱድ ያ ሐቢበ-ሏህ
ኹዝ ቢየዲ ያ ረሡለ-ሏህ
♥️
አንተል ራቂ ቂመተል ከማል
ኹዝ ቢየዲ ያ ረሡለ-ሏህ
♥️
አንተል ዋቂ ሚን ዓዛቢ-ላህ
ኹዝ ቢየዲ ያ ረሡለ-ሏህ
♥️
አንተል ሣቂ ሚን ሸራቢ-ላህ
ኹዝ ቢየዲ ያ ረሡለ-ሏህ
♥️
አንተል ّሣሪ ቢኢዝኒል ባሪ
ኹዝ ቢየዲ ያ ረሡለ-ሏህ
♥️
አንተል ሣቂ ሊእሕባቢ-ላህ
ኹዝ ቢየዲ ያ ረሡለ-ሏህ
@mahbubil
ከአብሬትይ አልሳኒ የመውሊድ ኪታብ አልዱረሩል መዓኒ የተቀነጨበ
(درر المعاني في مولد النبي ﷺ)
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
🌞
ወኩሉል ሙዐዘሚ ወልሲሩል ሙፈኸሚ
ወዛከ ሙሓመዱን ሙስጠፈል በሪየቲ
🌞
ወካነ ሐቢበሁ ቢታጂል ኑቡወቲ
ሚን ቀብሊ አው አዲመ በይነል ማእ ወልጢነቲ
🌞
የዕሱቡል አዘሊዪ ወፈውዙል አበዲዪ
ጀነቱል ዛኢሪነ መቃመል ቁድሲየቲ
🌞
ወያረቢ ሰሊምና ሚን ኩሊል በሊየቲ ³
ወነዲር ውጁሃና ቢልሪዷ ወልቁርበቲ
🌞
ሰላቱን ወተስሊሙ ቢአንማ በረከቲ ³
ዓላ መን ሢሪል ረውዲ ወኩሉል መኽሉቀቲ
🌞
ፈከይፈ ዓላኡሁ ወከይፈ ሠማኡሁ
ወሽታቀል መላኢካ ሊዱሪል ፈርዲየቲ
🌞
ወተዕሉ ፈውቀል ጀውዛ ወልሡራዲቂል አስና
ወቲልከ ኑሩል ሐቂ ዓጀበን ሊነዝረቲ
🌞
ፈከይፈ ቢሚثْሊሂ ወበሕረ ሲፋቲሂ
ወሃዛ ሙሐመዱን ብትቁርቢን ወዙልፈቲ
(درر المعاني في مولد النبي ﷺ)
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
ወኩሉል ሙዐዘሚ ወልሲሩል ሙፈኸሚ
ወዛከ ሙሓመዱን ሙስጠፈል በሪየቲ
🌞
ወካነ ሐቢበሁ ቢታጂል ኑቡወቲ
ሚን ቀብሊ አው አዲመ በይነል ማእ ወልጢነቲ
🌞
የዕሱቡል አዘሊዪ ወፈውዙል አበዲዪ
ጀነቱል ዛኢሪነ መቃመል ቁድሲየቲ
🌞
ወያረቢ ሰሊምና ሚን ኩሊል በሊየቲ ³
ወነዲር ውጁሃና ቢልሪዷ ወልቁርበቲ
🌞
ሰላቱን ወተስሊሙ ቢአንማ በረከቲ ³
ዓላ መን ሢሪል ረውዲ ወኩሉል መኽሉቀቲ
🌞
ፈከይፈ ዓላኡሁ ወከይፈ ሠማኡሁ
ወሽታቀል መላኢካ ሊዱሪል ፈርዲየቲ
🌞
ወተዕሉ ፈውቀል ጀውዛ ወልሡራዲቂል አስና
ወቲልከ ኑሩል ሐቂ ዓጀበን ሊነዝረቲ
🌞
ፈከይፈ ቢሚثْሊሂ ወበሕረ ሲፋቲሂ
ወሃዛ ሙሐመዱን ብትቁርቢን ወዙልፈቲ
የዑለማእ ዚያራ ሳምንት
••••••••••••••••••••••
የሀበሻ ምድር ሀገረ ኢትዮጵያ ከምትታወቅበት ፀጋዎቿ አንዱ አንቱ የተባሉ የነቁ የበቁ ድንቅ የአላህ ባርያዎች መሻይኾች ሀገር መሆኗ ነው። ዑለማኦችን ማክበር፣ እውቃታቸውን መውረስ፣ ከነሱ ጋር አብሮ በመቀማመጥ በረካቸውን ማግኘት ታላቅ ሥጦታ ነው።
★ ስለ ዑለማእ ታላቅነት ቁርአን ሲመሰክር እንዲህ ይላል
√ «አላህን ከባሮቹ ውስጥ የሚፈሩት ዐዋቂዎቹ ብቻ ናቸው» [ፋጢር:28]
(إِنَّمَا يَخْشَى اللَّهَ مِنْ عِبَادِهِ الْعُلَمَاءُ)
√ «እነዚያ የሚያውቁና እነዚያ የማያውቁ ይስተካከላሉን?» በላቸው፡፡ የሚገነዘቡት ባለ አእምሮዎቹ ብቻ ናቸው፡፡ [ዙመር:9]
(قُلْ هَلْ يَسْتَوِي الَّذِينَ يَعْلَمُونَ وَالَّذِينَ لَا يَعْلَمُونَ ۗ إِنَّمَا يَتَذَكَّرُ أُولُو الْأَلْبَابِ)
√ «አላህ ከናንተ እነዚያን ያመኑትንና እነዚያንም ዕውቀትን የተሰጡትን በደረጃዎች ከፍ ያደርጋል» [አልሙጃደላ:11]
( يَرْفَعِ اللَّهُ الَّذِينَ آمَنُوا مِنكُمْ وَالَّذِينَ أُوتُوا الْعِلْمَ دَرَجَاتٍ ۚ )
√ «እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ተገዙ፡፡ መልክተኛውንና ከእናንተም የስልጣን ባለቤቶችን (ዑለማኦችን) ታዘዙ» [ኒሳእ:59]
(يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا أَطِيعُوا اللَّهَ وَأَطِيعُوا الرَّسُولَ وَأُولِي الْأَمْرِ مِنكُمْ ۖ )
★ አሽረፈል ኸልቅ የፍጥረቱ ዓይነታ ረሱል ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ስለ ዑለማእ ክብር እንዲህ ይነግሩናል
√ "እውቀት ፍለጋ ከቤቱ ለወጣ ሰው የጀነትን መንገድ አላህ ያገራለታል። ለእውቀት ፈላጊ መላእክት ክንፋቸውን ያነጥፋለታል። በሰባት ሰማይ በሰባት ምድር ያለው ፍጥረት ሁሉ በባህር ውስጥ ያለ ዓሳ ሳይቀር ለአንድ ዓሊም ምህረትን ይለምናሉ። አንድ ዓሊም ከተርታው ህዝብ ያለው ብልጫ ጨረቃ ከዋክብትን የምትበልጠውን ያህል ነው። ዑለማእ የነብያት ወራሽ ናቸው፣ ነብያት እውቀትን እንጂ ዲናርና ዲርሃምን አላወረሱም፣ ይህን እውቀት የሸመተ ትልቅ እጣ አገኘ።" ( አቢዳውድ ቲርሚዚይ)
فعن أبي الدرداء - رضي الله عنه -قال: سمعتُ رسول الله - صلى الله عليه وسلم - يقول: ((من سلك طريقًا يلتمس فيه علمًا، سَهَّل الله له طريقًا إلى الجنة، وإن الملائكة لَتضعُ أجنحتَها لطالب العلم؛ رضًا بما يصنع، وإن العالم لَيستغفرُ له مَن في السموات ومن في الأرض، حتى الحيتانُ في الماء، وفضلُ العالم على العابد كفضلِ القمر على سائر الكواكب، وإن العلماء ورثةُ الأنبياء، وإن الأنبياء لم يورِّثوا دينارًا ولا درهمًا؛ وإنما ورَّثوا العلم، فمن أخذه، أخذ بحظٍّ وافر))؛ رواه أبو داود والترمذي،
√ "በረካ ልቅና ያለው ከትላልቆቻቹህ ጋር ነው" (ጦበራኒ፣ ሐኪም)
وعن ابن عباس أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال: البركة مع أكابركم. رواه الطبراني والحاكم، وقال صحيح على شرط مسلم
የነገው እሁድ ዑለማኦቻችንን ምንዘይርበት ሳምንት ነው። የአሽረፈል ኸልቅን መውሊድን ስናስብ ወራሾቻቸው ዑለማኦች ቀዳሚውን ሥፍራ ይይዛሉ። በመውሊድ ረሱልን ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ማስታወስ ማላቅ ከፍ ማድረግና ማፍቀር፣ የኢስላምን መልእክት ለዘነጉት ማድረስ፣ ማህበረሰብን በጥበብ ማስተማር፣ መንፈሳዊ እሴትን መፍጠር የቻሉት መሻይኾች ናቸው። ከእነሱ ጋር መቀማመጥ የዲንም የዱንያም የአኼራም ሃሳብ መለዋወጥ በቸገራቸው ነገር አብሽሩ ከጎናችሁ አለን ብሎ ደጀን መሆን ታላቅ እመርታ በመሆኑ የነገውን እሁድ በአካባቢያችን የሚገኙ ዑለማኦችን እና ታላላቅ ሽማግሌዎችን በመዘየር እንድናሳልፈውና የመውሊድን ማህበራዊ እሴት ከፍ እንድናደርገው ጥሪያችንን እናቀርባለን።
የአዲስ አበባ ሙስሊም ወጣቶች ማሕበር

ራስ ላይ ማተኮር!
የፉክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል፤ ራስህን ከሰዎች ጋር የምታወዳድር ከሆነ መቼም አትደሰትም፤ ደስ ቢልህ እንኳን ደስታህ ብዙ አይቆይም! ከራሱ ጋር የሚወዳደር ሰውን ግን ማንም አያቆመውም።
በራስህ ለውጥ ደስ ይበልህ፤ ዛፎች ሁሉ እኩል አያድጉም ግን ማደግ እስከሚችሉት ከፍ ይላሉ። ወዳጄ አይንህን ከሌሎች ላይ ነቅለህ ወደ ራስህ ባየህ ቁጥር እድገትህ ፈጣን ነው፤ ከሁሉ በላይ ደግሞ የአይምሮ ሰላም አለህ!
ሰላማዊ ምሽት ተመኘንላችሁ🙏

ከሁኔታዎች በላይ ሁን!
ወዶ የሚያጠፋ ሰው የለም ሁሉም ለጥፋት የሚያበቃው የደረሰበት የህይወት ውጣ ውረድ ነው ያለበት ቦታ የሚያስገኘው ፣ ነገር ግን አንድ ነገር ማድረግ ይችላል ፤ ራሱን መቆጣጠር ስሜቶቹን መጠበቅ ያኔ ሁኔታዎቹ ካስገደዱት ማንነት ወጥቶ የተሻለ ሰው ይሆናል ፣ ክፋ መሆን ለማንም የተበደለ ሰው ይቀለዋል ከዛ አልፎ ግን በደሉን ትቶ መልካም ሆኖ የሚያሸንፍ እሱ ጀግና ነው ህይወት ራሷ ትከፍለዋለች! እኛ ሰዎች ከሁሉም ነገር በላይ ነን ልንቆጣጠራቸው ነው የተፈጠርነው! ስጦታችንን እንጠቀምበት!
ምንጭ Inspire_ethiopia

Watch "ሰለሏህ ዓላ ሙሀመድ/ማዲህ አሚር ሁሴን Salallah ala muhammed New Menzuma#menzuma #amirhussain #hadra#as_sunnah_tv" on YouTube
https://youtu.be/zoW8ZOBeqoU
https://youtu.be/zoW8ZOBeqoU
YouTube
ሰለሏህ ዓላ ሙሀመድ/ማዲህ አሚር ሁሴን Salallah ala muhammed New Menzuma#menzuma #amirhussain #hadra#as_sunnah_tv
Please SUBSCRIBE MY CHNNEL LIKE MY VIDEO COMMENT & SHARE MY VIDEO
ይህ መንዙማ ቆየት ያለ ግጥሙ እና ዜማ በወንድም አብዱልማሊክ ላሊ (ጎራው) የተቀመመ ሲሆን በማዲህ አሚር ሁሴን ወደ አድማጭ እየደረሰ ይገኛል።
የተለያዩ ቆየት ያሉ መንዙማዎችን ነሺዳዎችን ለማግኘት የተለያየ አስደናቂ ፕሮግራሞችን ለማግኘት ምርጫዎ ያድርጉን።
Nizam Media
On TELEGRAM…

ትኩረትህን ቀይር!
ግራንት ካርደን የተባለ ሚሊየነር "በጣም የሚያበሳጭ ነገር በገጠመኝ ቁጥር ወረቀት አውጥቼ ትልቁ ህልሜን እፅፈዋለው፤ ከዛ እንደገና አዲስ ጉልበት እና ሀይል እሞላለሁ" ይለናል። አይንህን ከትናንሾቹ ችግሮችህ ንቀልና ትልቁ መድረሻህ ላይ አድርግ!
ትኩረትህ ወዳለበት ጉልበትህ ይፈሳል፤ ከጥቃቅን ድክመቶችህ እና ሰው ምን ይለኛል ከሚለው ጭንቀትህ ይልቅ ስለ ትልቁ ፍላጎትህ ማሰቡ ብርታት ይሰጥሀል። በህይወት ወሳኙ የገጠመህ ችግር አይደለም...ወሳኙ ያንተ ምላሽና ቆራጥነት ነው!

Watch "ንገሪኝ ፈጢማ//ማዲህ ሰለሀዲን ሁሴን Salahadin hussen NEW MENZUMA #menzuma #amirhussain #nizam_media #hadra #ebs" on YouTube
https://youtu.be/Fu_Z8C0P_mk
https://youtu.be/Fu_Z8C0P_mk
YouTube
ንገሪኝ ፈጢማ//ማዲህ ሰለሀዲን ሁሴን Salahadin hussen NEW MENZUMA #menzuma #amirhussain #nizam_media #hadra #ebs
አሰላሙ ዐለይኩም ውድ ተከታታየቻችን
Please SUBSCRIBE MY CHANNEL LIKE SHARE AND COMMENT ON VIDEO
Thanks for all my parents
ዛሬም እንደ ተለመደው ''ንገሪኝ ፋጢማ'' የሚለውን በማዲህ ሰለሀዲን ሁሴን የተሰራውን ድንቅ መንዙማ ግጥም እና ዜማው በወንድም አብዱልማሊክ ላሊ(ጎራው) የተሰራውን መንዙማ አቅርበንልቹሀል። ይህ Nizam media ነው…

Watch "በአዳማ ከተማ በጀሚዐል ሀቢብ መስጂድ(06) የመውሊድ መቀበያ ከባድ ዒሽቅ #በማዲህ ዑመር ግላኝ እና #ሁስኒ ሱልጧን #nizam_media #hadra" on YouTube
https://youtu.be/aKJ29L-4L_I
https://youtu.be/aKJ29L-4L_I
YouTube
በአዳማ ከተማ በጀሚዐል ሀቢብ መስጂድ(06) የመውሊድ መቀበያ ከባድ ዒሽቅ #በማዲህ ዑመር ግላኝ እና #ሁስኒ ሱልጧን #nizam_media #hadra
ውድ ተመልካቾቻችን ይህ ቪዲዮ ትላንት እለተ ጁምዓ በአዳማ ከተማ በጀሚዐል ሀቢብ መስጂድ(06)የተደረገ የመውሊድ መቀበያ ኢሽቅ ነው። በዚህ ቪዲዮ ላይ ''ሙሀመድ ነቢዬ'' በማዲህ ሁስኒ ሱልጧን እና ''ያ ሙሸሪፈ ረቢዒ'' በማዲህ ዑመር ግላኝ ተመድኋል። ለሌሎች ቪዲዮ ቻናላችንን SUBSCRIBE Like Comment Share ያድርጉ።
''እናመሰግናለን Nizam media''
Telegram page
👇👇👇👇👇👇…
''እናመሰግናለን Nizam media''
Telegram page
👇👇👇👇👇👇…
Watch "አንቀርም ከመካ መዲና//ማዲህ አሚር ሁሴን/Amir hussen 2022 New menzuma #new #top #amirhussain #menzuma" on YouTube
https://youtu.be/DgVqZXF1qYk
https://youtu.be/DgVqZXF1qYk
YouTube
አንቀርም ከመካ መዲና//ማዲህ አሚር ሁሴን/Amir hussen 2022 New menzuma #new #top #amirhussain #menzuma
please subscribe my channel like my video comment on my video share my video NIZAM MEDIA
ይህ መንዙማ አንቀርም ከመካ መዲና የተሰኘ የማዲህ አሚር ሁሴን ሲሆን ልብ የሚያስደስት ከዱንያ አለም የነቢዩን ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ሙሀባ የሚያስታውስ አስደናቂ መድህ ያለው ነው እኛ በሙሀባ ጀባ ብለናል።
NIZAM MEDIA…