190308_0828
My Recording
💚ኸሚስስስስስስስስስስስስስስ💚
💚💚💚💚💚💚
ለኸሚሱ ድምቀት🥰🥰
🥁👏🥁👏በልበል🥁👏🥁
💚💚💚💚💚
ሺሊላ በል ሙሂቡ
ግብሉልን አርሂቡ
አማና በል ሙሂቡ
ግቡልን አርሂቡ
🥁👏🥁👏🥁👏🥁👏🥁👏🥁
💚💚💚ኸሚስ ሙባርክ💚💚💚
💚💚💚💚💚💚
ለኸሚሱ ድምቀት🥰🥰
🥁👏🥁👏በልበል🥁👏🥁
💚💚💚💚💚
ሺሊላ በል ሙሂቡ
ግብሉልን አርሂቡ
አማና በል ሙሂቡ
ግቡልን አርሂቡ
🥁👏🥁👏🥁👏🥁👏🥁👏🥁
💚💚💚ኸሚስ ሙባርክ💚💚💚
Voice0057
<unknown>
💚💚 ለኸሚሱ ድምቀት 💚💚
💚በሼሆቼ ሲመደድ 💚😘😘
💚💚💚💚
ውዶቼ ፏ በሉልኝ ኸሚስ እኮ ነው
መልካም ኸሚስ ውዶቼ❤️❤️
💚 💚💚💚💚አምሳያው የታጣው💚💚💚💚🥁👏🥁👏🥁👏🥁👏🥁👏🥁💚💚
በልበል🥁🥁👏🥁👏🥁🥁
💚በሼሆቼ ሲመደድ 💚😘😘
💚💚💚💚
ውዶቼ ፏ በሉልኝ ኸሚስ እኮ ነው
መልካም ኸሚስ ውዶቼ❤️❤️
💚 💚💚💚💚አምሳያው የታጣው💚💚💚💚🥁👏🥁👏🥁👏🥁👏🥁👏🥁💚💚
በልበል🥁🥁👏🥁👏🥁🥁
⚡️እኛም አሐዱ ብለናል⚡️
እጆላይ ባለው #ስልክ📱 ብቻ ወደ #ሀብት_ማማ ይውጡ ዛሬውኑ ይጀምሩ ከፍታን #ከአሐዱ_ጋር_ያጣጥሙ
🎊 #የአሐዱ_ባንክ ቦትን ተጠቅመው ሲመዘገቡ የ 1,000 ብር ስጦታ በተጨማሪም 1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ የ 125 ብር ክፍያ ያግኙ🎁
ይህ ማለት 40 ሰዎችን ወደ ቦቱ ሲጋብዙ 5000+1000 ብር #አካውንቶ ላይ ገቢ ይደረጋል ማለት ነው መልካም እድል ይሁንሎ🙌
እረሶም #አሐዱ ብለው ይጀምሩ👇
https://www.tg-me.com/Ahadu_bank_bot?start=r0231192697

እንደገና ትበረታለህ!
ማንነትህን የሚገልፀው ፊትለፊት ያለው ስጋዊ ሁኔታህ አይደለም፤ የሰው ልጅ ስትሆን መንፈስ የሚባል ድንቅ ስጦታ ተሰጥቶሀል። መንፈስህ እስካልተሰበረ ድረስ መልሰህ ትነሳለህ! እንደገና ትሞክራለህ!
ስጋህ ቢዳከም ሁሉም ነገር የጨለመ ቢመስልህም እንኳን ጨዋታው ገና ነው ምክንያቱም ሀያሉ መንፈስህ አፈር ልሶ የመነሳት ጥበብ አለው። ቀን ቢያስጎነብስህ መልሶ የሚያነሳ ጥሎ የማይጥል ፈጣሪ አለህ! ወዳጄ መቼም አያበቃልህም!
@mahbubil

ጥቂ ውብ ስንኞች ከአብሬትይ|| መድህ
❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀
መውላ ሰሊ ወሰሊሚ ዓላ ሳዲቂል አሚኒ
ሙሐመዲን ኸይሪል ወራ ዚል አኽላቂል መከመሊ
~~~~~~
♥️
ያሠይዲ ያሙረቢ አንተ ሩሒፊ ጀሠዲ
ሠማሑከ የሠዓኒ ገይረ ደይቂ ወአጀሊ
♥️
ወሺፋኢ ዒንደ ደይቂ ወመፍረሒ ዒንደ ሑዝኒ
አንተ አቢ ቢላ ኢሽካል ሊልየቲሚ ወልّጡፈይሊ
♥️
ላ ተትሩክኒ በይነል ሊአም ሙገፈለን ሚነል ኒያም
ያ ሠይዲ ያ ሙጅተባ ዒንደል ለጢፊል ጀሊሊ
♥️
ወአሥማኡከ ሸራቡና ወአውሳፉከ ራሓቱና
ፊራቁከ መማቱና ቢላ ሸኪ ተሸኩሊ
♥️
ወተፈደል ቢልሠማሒ ዒንደል ዚክሪ ወልኢምዳሒ
ወሢዕ ለና ሚን ጀናሒ መዓል ዐይቢ ወልኸለሊ
@mahbubil
❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀
መውላ ሰሊ ወሰሊሚ ዓላ ሳዲቂል አሚኒ
ሙሐመዲን ኸይሪል ወራ ዚል አኽላቂል መከመሊ
~~~~~~
♥️
ያሠይዲ ያሙረቢ አንተ ሩሒ
ሠማሑከ የሠዓኒ ገይረ ደይቂ ወአጀሊ
♥️
ወሺፋኢ ዒንደ ደይቂ ወመፍረሒ ዒንደ ሑዝኒ
አንተ አቢ ቢላ ኢሽካል ሊልየቲሚ ወልّጡፈይሊ
♥️
ላ ተትሩክኒ በይነል ሊአም ሙገፈለን ሚነል ኒያም
ያ ሠይዲ ያ ሙጅተባ ዒንደል ለጢፊል ጀሊሊ
♥️
ወአሥማኡከ ሸራቡና ወአውሳፉከ ራሓቱና
ፊራቁከ መማቱና ቢላ ሸኪ ተሸኩሊ
♥️
ወተፈደል ቢልሠማሒ ዒንደል ዚክሪ ወልኢምዳሒ
ወሢዕ ለና ሚን ጀናሒ መዓል ዐይቢ ወልኸለሊ
@mahbubil
ከወደዱስ እንዲህ ነው
*የመዲናዋ (አንሷር) ሴት*
አነስ ቢን ማሊክ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዳወሩት የኡሁድ ጦርነት ጊዜ ነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ተገደሉ የሚባል ወሬ መዲናን ከጫፍ እስከ ጫፍ ናጣት። በዚህን ጊዜ ነበር የነብዩን ሞት ማመን ያቃታት ሴት ወሬውን ለማረጋገጥ በወጣችበት በኡሁድ ጦርነት ላይ ልጇ፣ አባቷና ባለቤቷ መሞታቸውን የነገሯት።
እርሷን ያስጨነቃት የቤተሰቦችዋ ጉዳይ ሳይሆን የረሡል ሁኔታ ነበርና "ነብዩስ እንዴት ናቸው?" አለች። "ይኸውልሽ ነብዩ ፊት ለፊትሽ ናቸው" ብለው ሲያሳዩዋት ወደ እርሳቸው ሄደችና "እናቴም አባቴም ለርስዎ መሰዕዋት ይሁንልዎ ሁሉም ሀዘን ከርስዎ በኋላ ቀላል ነው" በማለት ተናገረች።
ይህ ተራ አባባል አይደለም፣ እንደዚህ ዓይነቱማ ውዴታ እንዲሁ የሚገኝ ይመስለናልን? መሰዕዋት የሆኑት እኮ ልጇ፣ አባቷ፣ ወንድሟና ባለቤቷ ናቸው እኮ ! ከዚህስ በላይ ምን ሊታጣ ይችላል !? እስቲ አንተንና እኔን በሷ ቦታ ላይ ሆነን እናስብ።
አወይ አንቺ የአንሷር ሴት! ምን እንበል ስላንቺስ ውዴታ
#Share_Share👇👇
www.tg-me.com/mahbubil

Telegram
የዓለሙ ሹም ሙሀመድﷺ 👏👏👏tube
#የጥንት መንዙማዎች
#ታሪኮች [ ቂሳ ]
#ሙሀደራዎች
#የኡለማዎች አስደናቂ ንግግር
.
.channel created july 19
.
የዓለሙ ሹም ሙሀመድ ﷺ ቻናል
ለአስታየት ለ ሼር ስራ @maganhadra
#More Info ......
https://www.youtube.com/channel/UC3NmNDSUYHCMWyUKocMaSYw
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAEs2TwF_VmEBGeGaDw

🖤ጥቂት ስንኞች ከሠይዲ መድህ🖤
❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀
ያነቢየሏህ አርሒቡ
አህለን ወሳህለን አርሒቡ
አሠላም ዓለይኩም
~~~~~
ሙሐምድ ኸይሪልበራያ
መሥለኩ አህለል ሂዳያ
ሚፍታሑ ባቡል ዓጣያ
ወካነ ዑላሁ ጋያህ ሊኩሊል ኸልቂ ኒሃያ
♥️
ሙሐመድ አልሙንተኸቢ
ሚን ዓለሚል ገይቢል ገይቢ
ቢሢጃኒል ሙረጀቢ
ቢዑላሁል ሙሕተጀቢ ኸሰስ ቢቁርቢል ቁርቢ
♥️
አንተ አሏሁ አሚይኒ
አንተ ጀውሃሩ መክኑኒ
አንተ ፊ አሏህ ማእሙኒ
ሊመላኪሂ መኪይኒ ቢኑሪል ቢሃ መዕጁኒ
@mahbubil
❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀
ያነቢየሏህ አርሒቡ
አህለን ወሳህለን አርሒቡ
አሠላም ዓለይኩም
~~~~~
ሙሐምድ ኸይሪል
መሥለኩ አህለል ሂዳያ
ሚፍታሑ ባቡል ዓጣያ
ወካነ ዑላሁ ጋያህ ሊኩሊል ኸልቂ ኒሃያ
♥️
ሙሐመድ አልሙንተኸቢ
ሚን ዓለሚል ገይቢል ገይቢ
ቢሢጃኒል ሙረጀቢ
ቢዑላሁል ሙሕተጀቢ ኸሰስ ቢቁርቢል ቁርቢ
♥️
አንተ አሏሁ አሚይኒ
አንተ ጀውሃሩ መክኑኒ
አንተ ፊ አሏህ ማእሙኒ
ሊመላኪሂ መኪይኒ ቢኑሪል ቢሃ መዕጁኒ
@mahbubil
ያነቢ ያዘይኔ አንቱ እኮ ኖት ለኔ
መመሪያ ተገኔ
በዛ በድቅድቁ በዛ በጨለማ
እልፍ አላፍ ተጉዘን ሚሆኑልን ሻማ
ነቢ እኮ ኖት አንቱ የአለሙ ግርማ
ነቢ ነቢ አንቱ አንቱ ያነቢና
ችግር ጠንቶባቸዉ በዛ በመዲና
የሚበሉት አተዉ ሶሀቦቹ ሁላ
ግፍና ጭቆናን ቢጎነጩም ኃላ
ጃቢር ተመልክቶ የነቢን ሁኔታ
ሁሉም ሶሀበቶች ምግብ አተዉ ላአፍታ
ድንጋይ ተለጥፎ በነቢ አንጀት ላይ
እምባዉ ፈሰሰ ይህንንም ሲያይ
እሮጠ ሄደና ጃቢር ከዛ ቦታ
እግሮቹ ቢዝሉ አካሉ ቢረታ
ለሚስቱ ነገራት ያየሁን በርጋታ
ሁቡ ቢያሰክረዉ ሲናፍቁት ዘይኔ
በጣም አለቀሰ ሲያያቸዉ ያኔ
ጃቢር ከቤቱ ወጥቶ በጣም ተቿኮለ
ነቢ ከሚራቡ እኔ ልራብ አለ
አንድ ግልገል አለች እነ ጃቢር ቤት
ዝም ብላ የተኛች ማንም ሳይነካት
ጃቢር ቶሎ ብሎ ግልገሏን አረዳት
እህሉንም አብኪዉ ብሎ ለሚስቱ ነገራት
ይህንን ሲነግራት እሷም እሺ አለችሁ
እሷም ጨካኝ ሆና መች እምቢ አለችሁ
ከዛ ጃቢር መጥቶ ነቢዩን ጠራቸዉ
ትንሽ ምግብ አለ እቤታችን አላቸዉ
ከዛም ነቢያችን በጣም ደስ ብሏቸዉ
አሉ ምሳ እንብላ ሂደን ጃቢር ቤት
ነቢያችን አሉ ሂድና ንገራት
እንጀራዉ ይጋገር ድስቱ አይዉጣ በላት
ዱዓም አረጉበት ከዛ ነቢያችን
አጥግቦ ተረፈ አንድሺ ሰዎችን
ይኸው ጀባ አልኳቹ ......
www.tg-me.com//mahbubil
www.tg-me.com//mahbubil
መመሪያ ተገኔ
በዛ በድቅድቁ በዛ በጨለማ
እልፍ አላፍ ተጉዘን ሚሆኑልን ሻማ
ነቢ እኮ ኖት አንቱ የአለሙ ግርማ
ነቢ ነቢ አንቱ አንቱ ያነቢና
ችግር ጠንቶባቸዉ በዛ በመዲና
የሚበሉት አተዉ ሶሀቦቹ ሁላ
ግፍና ጭቆናን ቢጎነጩም ኃላ
ጃቢር ተመልክቶ የነቢን ሁኔታ
ሁሉም ሶሀበቶች ምግብ አተዉ ላአፍታ
ድንጋይ ተለጥፎ በነቢ አንጀት ላይ
እምባዉ ፈሰሰ ይህንንም ሲያይ
እሮጠ ሄደና ጃቢር ከዛ ቦታ
እግሮቹ ቢዝሉ አካሉ ቢረታ
ለሚስቱ ነገራት ያየሁን በርጋታ
ሁቡ ቢያሰክረዉ ሲናፍቁት ዘይኔ
በጣም አለቀሰ ሲያያቸዉ ያኔ
ጃቢር ከቤቱ ወጥቶ በጣም ተቿኮለ
ነቢ ከሚራቡ እኔ ልራብ አለ
አንድ ግልገል አለች እነ ጃቢር ቤት
ዝም ብላ የተኛች ማንም ሳይነካት
ጃቢር ቶሎ ብሎ ግልገሏን አረዳት
እህሉንም አብኪዉ ብሎ ለሚስቱ ነገራት
ይህንን ሲነግራት እሷም እሺ አለችሁ
እሷም ጨካኝ ሆና መች እምቢ አለችሁ
ከዛ ጃቢር መጥቶ ነቢዩን ጠራቸዉ
ትንሽ ምግብ አለ እቤታችን አላቸዉ
ከዛም ነቢያችን በጣም ደስ ብሏቸዉ
አሉ ምሳ እንብላ ሂደን ጃቢር ቤት
ነቢያችን አሉ ሂድና ንገራት
እንጀራዉ ይጋገር ድስቱ አይዉጣ በላት
ዱዓም አረጉበት ከዛ ነቢያችን
አጥግቦ ተረፈ አንድሺ ሰዎችን
ይኸው ጀባ አልኳቹ ......
www.tg-me.com//mahbubil
www.tg-me.com//mahbubil
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
◽️ አሏህን በማጥራራት ዙሪያ ጠቃሚ ጉዳይ
👉አሏሁ ተዓላ አንድነው አጋር የለውም
👉አምሳያውም ብጤ የለውም
👉ያለ ቦታ ያለ ነው
👉ከእርሱ በፊትም ሆነ ከርሱ በኋላ ሚባል የለውም
👉የዓለም አጠቃላይም ሆነ ከፊሉም አይደለም
👉ቀኝም ሆነ ግራ የለውም
👉በፉጡሮች ባህሪም አይገለፅም
👉ከመጠን ልክ ፣ ከምስል ፣ ከቅርፅ ፣ ከእንቅስቃሴ እና ከመረጋጋት የተጥራራ ነው
👉አንድም ነገር አይከሰትም በአሏህ ፍላጎት ቢሆን እንጂ
👉ሰለሚያደርገው አይጠይቅም እነሱ ግን ይጠየቃሉ
ሼር ሼር ሼር
👇👇👇👇👇👇👇
T.me//mahbubil

Watch "#MUAZ_HABIB NEW NASHEED | YEHULU ESTENFAS | መአዝ ሀቢቢ አዲስ ነሽዳ | የሁሉ እስትንፋስ" on YouTube
https://youtu.be/rFLiBpgRYEQ
https://youtu.be/rFLiBpgRYEQ
YouTube
MUAZ HABIB NEW NASHEED | YEHULU ESTENFAS | ሙአዝ ሀቢቢ አዲስ ነሽዳ | የሁሉ እስትንፋስ#ebs
MUAZ HABIB NEW NASHEED | YEHULU ESTENFAS | ሙአዝ ሀቢቢ አዲስ ነሽዳ | የሁሉ እስትንፋስ
*********
ምስጋና እና እውቅና፦
#ቢኖሩ_ኑሮ - አብዱ ሰላም
#Ukuhwah طه
#ሒከም
#ዋሪዳ
#አልፋሩቅ_መልቲሚዲያ
#ዒናያ_ሪከርድስ
⤵️⤵️⤵️➖➖⤵️⤵️➖➖⤵️⤵️
በYoutube: https://www.youtube.com/MuazHabibOfficial
በFacebook: https:/…
*********
ምስጋና እና እውቅና፦
#ቢኖሩ_ኑሮ - አብዱ ሰላም
#Ukuhwah طه
#ሒከም
#ዋሪዳ
#አልፋሩቅ_መልቲሚዲያ
#ዒናያ_ሪከርድስ
⤵️⤵️⤵️➖➖⤵️⤵️➖➖⤵️⤵️
በYoutube: https://www.youtube.com/MuazHabibOfficial
በFacebook: https:/…
on YouTube
https://youtu.be/pHQQj0fxSZoአዲሱን የሁሉ እስትንፋስ ስለወደዱት አመሰግናለሁ አሁንም ገብተዝ ይመልከቱ
T.me//mahbubil
T.me//mahbubil
https://youtu.be/pHQQj0fxSZoአዲሱን የሁሉ እስትንፋስ ስለወደዱት አመሰግናለሁ አሁንም ገብተዝ ይመልከቱ
T.me//mahbubil
T.me//mahbubil
ካሜራማኑ ህፃኗ ያለችበት ሁኔታ አሳዝኖት ሊቀርፃት ሲጠጋት
እርሷ ደግሞ ሲጠጋት የተራበ መስሏት ከምትበላው ልታካፍለው እጇን ወደርሱ ዘረጋችለት💔
ድህነት ምንኛ አስቀያሚ ነገር ነው
ዳሀዎች ምንኛ ንፁህ ልብ አላቸው❤
አሏህ መልካም ልቦና ይስጠን
ኸሚስ ሙባረክ
🥰🥰🥰🥰
T.me//mahbubil
T.me//mahbubil
እርሷ ደግሞ ሲጠጋት የተራበ መስሏት ከምትበላው ልታካፍለው እጇን ወደርሱ ዘረጋችለት💔
ድህነት ምንኛ አስቀያሚ ነገር ነው
ዳሀዎች ምንኛ ንፁህ ልብ አላቸው❤
አሏህ መልካም ልቦና ይስጠን
ኸሚስ ሙባረክ
🥰🥰🥰🥰
T.me//mahbubil
T.me//mahbubil
🖤❤️ሰሉ ዓለል ሐቢቢ❤️🖤
❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀
ከአብሬትዩ ሳኒ(ቀ.ሲ) ደላኢል ከጊዛዑል ዓቢድን የሰለዋት ኪታብ የተወሰደ👇🏽
ሰለዋት ነብያችንﷺ ላይ በብዛት የሚያወርድ ሰው ለእዩልኝ እንኳን ቢሆን የሲራጥን ድልድይ በመብረቅ ብልጭታ ፍጥነት ያልፋል በእርሳቸው በረካም በተደላደለው በጀነት ቤት ይኖራል::
اللهم صل على سيدنا محمد وعلى آل سيدنا محمد الذى من أكثر الصلاة عليه ولو رياء طار على الصراط كالبرق الخاطف، وعاش ببركته فى دار النعيم
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ጁምዓ ሙባረክ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

حَسْبيَ اللهُ لا إلَهَ إلاّ هُوَ عَلَيْهِ تَوَكَّلتُ وَهُوَ رَبُّ الْعَرْشِ الْعَظِيم
@mahbubil
@mahbubil