Telegram Web Link
በአሁኑ ሰአት ቻናል cross ማድረግ የምትፈልጉ
👇
@maganhadra
(መጅኑነ ለይላ)

ክፍል 10
መሊኩ [ MAJNUN ]


መጅኑን ነጅድ ከተማ እንደደረሰ ዋናውን ጓዳና ተከትሎ ግራ ቀኝ ሳይል ወደ ለይላ ቤት አቀና፡፡ ቤቷ አቅራቢያ ከደጃፋቸው ፈንጠር ብሎ ካንድ የቴምር ዛፍ ስር ተቀምጦ ለይላን ፍለጋ አይኑን እያንገዋለለ ቀኑን እና ምሽቱን ጭምር ጠበቃት፡፡ ካሁን ካሁን ብትወጣ እያለ በር በር ሲመለከት ቀን ላይ አብሮት ወደ ነጅድ የመጣው ወርድ እና አብረውት የነበሩት ሰዎች ወደነለይላ ቤት ሲገቡ ተመለከተ፡፡ ነጋዴው ወርድ ቀን ስለ ለይላ እንደጠየቀው አስታውሶ አሁን ደግሞ ከለይላ ቤት መገኘቱ ምቾት ነስቶታል፡፡ መጨረሻውን አያለሁ ብሎ እዛው ካለበት ሳይነቃነቅ እንደተቀመጠ ወርድና ሽማግሌዎቹ አመሻሽተው ወጥተው ሄዱ፡፡ መጅኑንም እዛው ቁጭ ብሎ ሌሊቱ ሲጋመስ የቴምሩን ዛፍ እንደተደገፈ በዛው እንቅልፍ ይዞት ሄደ፡፡ ጠዋት ላይ ነጅድ የደረበችውን የፅልመት ጋቢ ገልጣ በፀሀይ ንጋቷን ስታበስር ለሁለት ቀን ምግብ እና ውሀ ባፉ ያልዞረው መጅኑንንም ከተኛበት መሬት እየተጠራሞተ ተነስቶ ወደ ቤተሰቦቹ ቤት አመራ፡፡

አንተ? ተመልከት ተመልከት ማን እንደሆነ አውቀኸዋል? አለው ከጎኑ የተቀመጠውን ጓደኛውን "አጂብብብ! አይ ቀይስ ያን የመሰለ ልጅ በቃ መጨረሻው እንዲህ ይሁን? ብሎ አንገቱን ወዘወዘ፡፡ እኔም የማየውን ማመን አቅቶኛል፡፡ እኔ እምልህ? አስበኸዋል ግን ጭራሽ ለይላ ልትዳር እንደሆነ ሲሰማ ምን ሊሆን እንደሚችል"? ሌላኛው ጎረምሳ ጥያቄያዊ መልሱን አስከተለ፡፡ የነጅድ ጎረምሳዎች ድሮ የሚያውቁት ሸጋ ፣ ሽቅርቅሩ ቀይስ ዛሬ ዲባዲቦ ልብስ ለብሶ ፣ ከጀርባው ኮሮጆ አንግቦ ሲንቧተት ሲያዩት ጭራሹኑም "ኧረ በፍፁም ይሄ እሱ አይደለም"! ብለው የሞገቱም አሉ፡፡ መጅኑንንም ስለሱ የሚያንሾካሹኩትን ሰዎች አልፎ ቤት ደረሰ፡፡ ወደ ውስጥ ዘልቆ ሲገባ እናቱን ከቀኤው ላይ ስትቧድድ ተመለከታት፡፡ እሷም ላፍታ ቆም ብላ ኮሮጆ ይዞ ከፊቷ የቆመውን ምስኪን ልጇን አስተዋለችው፡፡ ቀይስ አንተ ነህ? መጣህ የኔ ልጅ? አለች እንደ መከራ ድንግት መከረኛው ልጇ ዱብ ሲልባት፡፡ መጅኑን በርሀብ ብዛት መናገር ተስኖታል፡፡ እንደምንም ተሟሙቶ "እራበኝ ምግብ አለሽ? አለ በተቆራረጠ ድምፅ፡፡ እናቱ ከጀርባው የተዛመደ ሆዱን አይታ ዘጠኝ ወር የተኛበት የናት ሆዷ እየተላወሰ በእርይታ እሩጣ ከነ ምናምኑ ተጠመጠመችበት፡፡ እንደ አራስ ልጅ በጉያዋ ሽጉጥ አድርጋ ውሀ ያልጎበኘው ሰውነቱን ሞጨሞጨችው፡፡ እናቱ ነችና ሳትጠየፍ በሚቀረና ሽታው ውስጥ የልጅነት ጣፋች ጠረኑንን እየማገች በመንታ አይኖቿ እምባዋን አፈሰሰች፡፡ መጅኑን ጠኔው ጠንቶበት እየተንገዳገ በሰለለ ድምፁ ደገመና "ምግብ" አላት፡፡ ቃሉ ካንጀቷ ደርሶ ጠብ! አለ፡፡ "ኧረ አፈር በበላሁት!! የኔ አንጀት ቅጥል ይበል"!! ሀዘኗ ከውስጧ ፈንቅሎ አንፈቀፈቃት፡፡ ወድያው በቆመበት ትታው ወደ ቤት እሮጣ ገብታ ከወደ ጓዳ ተንጎዳጉዳ በሰፊ ሸክላ የግመል ወተት እና ድርብርብ የስንዴ ዳቦ ይዛ ወጣች፡፡ ውጭ ካለ የእንጨት አልጋ ላይ ሆኖ የቻለውን ከበላ በኀላ የተረፈውን በያዘው ጆንያ ውስጥ ሸክፎ ወድያው ለመሄድ ተነሳ፡፡ እናቱ ገና አይታው እንኳን ሳትጠግብ ሲነሳ ስታይ "እህ...ገና ከመምጣትህ የት ነው ምትሄደው? ቁጭ በል እንጂ?" አለች ከሱ ጋር አብራ ብድግ እያለች፡፡ አሁን ጠግቤአለሁ እናቴ፡፡ አላት የወየበ ጥርሱን ግልጥጥ አድርጎ፡፡ እሺ ከጠገብክ እዚሁ ቆይ ከዚህ ከሄድክ ደግሞ ይርብሀል፡፡ አለች እንባ እየተናነቃት፡፡ ለይላም እርባኛለችና አሁን ደግሞ ወደርሷ ዘንድ መሄድ አለብኝ ብሏት መንገዱን ቀጠለ፡፡ በሩጫ ከፊቱ ቀደም ብላ " አይ! ወደ ለይላ አትሄድም ወደ እርሷ ዘንድ ከሄድክ ይገድሉሀል" ብላ መንገድ ከለከለችው፡፡ ነግሬአችሁ የለ!...እኔ አንድ ነፍስ ነው ያለኝ፡፡ እሱን ደግሞ ለይላ ወስዳለች ማንም የሚወስደው የቀረኝ ሁለተኛ ነፍስ የለም፡፡ አለ መጅኑን፡፡ "አዎ ሙተሀል ለይላም ያንን ታውቃለች፡፡ ታዳ ማነው ሙት የሚፈልገው? ለይላ አንተን አትፈልግህም፡፡ ቤተሰቦቿም አይፈልጉህም፡፡ እኛ ግን ሁል ጊዜ እንፈልግሀለን፡፡ ተመልከት ትላንትም ዛሬም ካንተ ጋር ነን እባክህ የኔ ልጅ እዚሁ ቁጭ በል አለች" በተማፅኖ እያስተዛዘነች፡፡ አይ አይ ለይላትጠብቀኛለች እሷ እኔን እንጂ ማንንም አትፈልግም፡፡ አለ መጅኑንን ከጀርባው ያዘለውን ኮሮጆ አደላድሎ፡፡ አይ ልጄ! በጭራሽ እሷ አንተን አትጠብቅህም ሌላ በጉጉት የምትጠብቀው ሰው አለ፡፡ አሁን እሷ ታጭታለች፡፡ ደግሞ በቅርቡም ታገባለች አለችው ከለይላ ተስፋ ቆርጦ ከሷ ዘንድ እንዲቀርላት ሽታ፡፡

ለይላ ከአባቷ እግር ስር ተደፍታ የለቅሶ ሳግ እያነቃት ለመነችው፡፡ እባክህ አባዬ በማልችለው ነገር አታስገድደኝ፡፡ እሱ ለኔ የሚገባ ሰው አይደለም እኔም ለሱ አልገባውም፡፡ ደግሞስ ልቤ ሳይፈቅድ ቢአገባኝ ሚስት ነው ሸቀጥ የምሆንለት? እባክህ አባዬ፡፡ አባቷ ሰዕድ የለይላን የክፍል በር ተደግፎ ከግሩ ስር የተደፋችውን ልጁን በትዝብት ተመለከታት፡፡ ስሚ እርሱ እጅግ የተከበረ ሰው ነው፡፡ ከሻም እስከ መስር ፣ ከመስር እስከ ነጅድ ስሙ የናኘ ነጋዴ ነው፡፡ ወዲህም ሸበላ ነው፡፡ ቆይ እስኪ መህርሽን አስር ግመል ያደረገን ሰው አላገባም ብለሽ ታዳ ማንን ልታገቢ ነው? አንቺስ የምትገቢው ላንቺ የሚገባው ያ...መልዐክ ማነው? ህህህ ዳሩ መች አጣሁሽ!!....እድል አንጥፋ ስትለምንሽ "ረግጫት ካልሄድኩ" የምትይው ያ እብድ ጋር ኮሮጆ ተሸክመሽ ጫካ ለጫካ ለመዞር ነዉ? እእእእ? ከሱ ጋር ሴትነትሽን በእሳት እያነደድሽ ልትሞቂ ነው? ስሚ! ወደድሽም ጠላሽም ታገቢያለሽ ታገቢያለሽ! አይ "እምቢኝ ፣ አሻፈረኝ" ካልሽ ግን ደሜን እንዳፈሰስሽ ቁጠሪው፡፡ የለይላ አባት ወርድ ቢን መህዲ የወርድን የትዳር ጥያቄ ለይላ ትቀበል ዘንድ ማስፈራርቾ ያዘለ ትዕዛዙን ተናግሮ ከተነጠፈችበት የክፍሏ ወለል ላይ ጥሏት ሄደ፡፡ ምንም ማለት አቅቷት እያለቀሰች በጥፍሯ መሬቱን ስትቧጥጥ ወድያ የአባቷን እግር ተከትላ ትንሽ እህቷ እያለከለከች ወደ ክፍሏ ዘላ ገባች፡፡ "እህቴ....እህቴ ጉድሽ! መጅኑን ወዳንቺ ካልመጣሁኝ ብሎ አገር ይያዝ ብሏል፡፡ ልትታጪ እንደሆነም ሰምቷል፡፡ አሁን ጓደኛው አሊ ነው እኔን ወዳንቺ የላከኝ "አንቺን ካላገኘሽ ማንም አያቆመውም እባክሽ ቶሎ ነይ ብሎሻል"፡፡ እዚህ ቢመጣ ምን ሊፈጠር እንደሚችል ታውቂያለሽ፡፡ እና እንዴት ልታደርጊ ነው እህቴ? አለች ፊቷን በጭንቀት ጭፍግግ አድርጋ፡፡ ምን? ደግሞ ምን ጊዜ ወሬው ደረሰው? ለይላ በጭንቀቷ ላይ ሌላ ጭንቀት ሲታከልላት ደነገጠች፡፡ እኔንጃ አሁን ማንስ ቢነገረው ምን ለውጥ አለው? ይልቁንስ የሆነ መላ ዘይጂ አለች እህቷ፡፡ እኔማ እዚህ ሞቱን ደግሼ አልጠብቀውም፡፡ አዎ አውቀዋለሁ እኔ ካልሄድኩኝ እሱ ይመጣል፡፡ ምን አማራጭ አለኝ? ካለበት እሄዳለሁ ብላ ፊቷን በጥቁር ሂጃብ ሸብባ በጓሮ በር ተሾልካ ወጣች፡፡በትንሳኤ ቀን የስቃይ ፍርድ ተበይኖባቸው ለስቃይ ወደ ጀሂም እንደተላኩ ቅጣተኞች ያለ ማቋረጥ ስቃየ ስቃያታቸውን አዮ፡፡ መንገዳቸው ባሜኬላ ተሞልቶት ተሰቃዩ፡፡ ለይላም ወደ መጅኑን ዘንድ ስትሄድ እስከዛሬ የመጡበትን መንገድ ወደ ኀላ ተጉዛ እያስተነተነች አሰበቻቸው፡፡ ከራሷ ጋር እየተማጎተች የነጅድን ግርግር እያተረማመሰች ወደ መጅኑን መንገዳዷን ቀጥላለች፡፡ በውስጧም "ይህን ሁሉ ስቃይ በቃ ብዬ ላስቆመው ይገባል"፡፡ ስትል አሰበች፡፡ መልሳ ደግሞ "ግን ምን አልባ እጣፋንታችን ይህን ከሆነ የፃፈልን የኔ የበቃ ቃል ላጲፅ ሆኖ የጣፋንታችንን መዝገ

@mahbubil
👍4
"ነገሩ ወዲህ ነው;

ሶላት ከ ኢስላም መሰረቶች ውስጥ ዋነኛው እና እድሜው/ዋ ለደረሰ/ች ማንኛውም ሙስሊም ግዴታ የሆነ የ አምልእኮ ተግባር ነው.ይሄንን ግዴታ ሶላት መከልከል በየትኛውም መልኩ ተቀባይነት የለውም. ይሄን በተመለከተ በ ማህበራዊ ሚዲያዎች ሲዘዋወሩ የነበሩ ፅሁፎችን ስንመለከት እና ስንታዘብ ቆይተናል...በስፋት ሲዘዋወሩ ከነበሩ እና ትንሽ አዝናኝ ናቸው ብዬ ካሰብኳቸው መሀከል ጥቂቱን ልጥቀስላቹህ.

*'ይሄ ሆን ተብሎ በመንግስት የተጎነጎነ ሴራ ነው.ሙፍቲ ሀጅ ኡመር ኢድሪስ በ ህዝበ ሙስሊሙ ዘንድ ያላቸውን ተቀባይነት ለማደስ ሲባል እና የመጅሊሱን ምርጫ ለማስቀረት የታሰበ ሴራ ነው. ሶላቱን መንግስት ይከለክለዋል ከዛም ሙፍቲ ከመንግስት አካላት ጋር ተነጋግረው ለ ጉዳዩ እልባት እንዳስገኙለት ተደርጎ ለማስነገር እና በህዝበ ሙስሊሙ ዘንድ ተቀባይነት እንዲኖራቸው ማድረግ.🙄

*'ይሄ ሁሉ ሲሆን ተማሪዎች ሶላት አትሰግዱም ተብለው ሲታገዱ ሲታሰሩ የተኩስ ሩምታ ሲወርድባቸው ፌደራል መጅሊሱ ምን ይሰራል?---አባት የሌለው ተቋም.....እናት የሌለው ተቋም....ወዘተ..😂

*'ሙፍቲ ከ መንግስት አካላት ጋር በመሰባጠር ስልጣናቸውን ለማራዘም የተጠቀሙት ሆን ተብሎ የተሸረበ ሴራ ነው.ይሄ ደግሞ አይሳካም...

እንግዲህ ተመልከቱ ሙፍቲ ከየትኛውም ቢሆኑ ከመተቸት ከመሰደብ አይተርፉም...ዝም ካሉ ያለ ምንም እፍረት ሙፍቲን የመንግስት አሸርጋጅ እያሉ በየ ሶሺያል ሚዲያው የስድብ ውርጂብኝ ያወርዱባቸዋል...ከመንግስት አካላት ጋር ተነጋግረው ችግሩን ከፈቱት ደግሞ ሆን ተብሎ ስማቸውን ከፍ ለማድረግ እና በህዝበ ሙስሊሙ ዘንድ ተቀባይነት እንዲኖራቸው ለማድረግ ነው ተብለው በ አክቲቪስቶች ይተቻሉ.....ጉዳዩን ተቃውመው ዝም ካሉ ደግሞ ስልጣናቸውን ለማራዘም ሆን ተብሎ የተሸረበ ሴራ ነው ይባላሉ..

ሙፍቲ ሀጅ ኡመር ከየትኛውም መሆን አይችሉም..ከ ስድብ እና ትችት መትረፍ አይችሉም..ተራ ዱርዬ በማይሰደብበት ቃል ይሰደባሉ ይንቋሸሻሉ ...ይቀጠፍባቸዋል ክብራቸው ይነካል....እንግዲህ እንዴት አይነት ወራዳነት ነው የ አንድን ሀገር ኡለማ የተማሪዎችን ሶላት በማስከልከል መወንጀል?..እንዴት አይነት ጥላቻ ነው?...ጉዳዩ የ ተቋም ብቻ አልመሰለንም ከጀርባው ሌላ አላማ አለው...በጥቂት ግለሰቦች መሪነት ኡለሞች ላይ የተከፈተው የስም ማጥፋት ዘመቻ ላለፉት አስር አመታት በስፋት ሲደረግ ቆይቷል..ካለፉት አመታት በባሰ ሁኔታ በዚህ ባለንበት ወቅት ላይ የ እምነቱ አባቶች ላይ ከፍተኛ የ ጥላቻ ጦርነት ተከፍቷል...በተለይ ሙፍቲ ሀጅ ዑመር ኢድሪስ ላይ...ህዝበ ሙስሊሙ ላይ የጥላቻ መርዝ ተረጭቷል....ዑለሞችን ማንጏጠጥ እንደ ኢባዳ ሁላ ተቆጥሯል...ረመዳኑ እንኳን ሊያስታግሰን አልቻለም.. ኡለሞች የ ሀገር ዋርካዎች ናቸው...ኡለሞችን አዋርዶ ኢስላምን ማክበር የለም..ኡለሞች የ አምቢያ ወራሾች ናቸው...የ ኢስላምን አደብ በጣሰ መልኩ ስድብ የ ሙስሊሙ አዝካር እና አውራድ ሆኗል...ስነ-ምግባር ጨርሶ ተረስቷል...ባለጌ ትውልድ ተፈልፍሏል.....ተው ብሎ የሚገስፅ አንድ እንኳን ኡስታዝ አልተገኘም..ኡስታዙም ደረሳውም በ ስድብ ዲግሪ ጭኗል...የትውልዱ ሀላፊነት ስላለብን እንዲህ ያለውን ከ ዲነል ኢስላም አፈንጋጭ ትውልድ እስኪከስም ድረስ እንታገለዋለን..

አርዱል ሀበሻ-Ardul habesha

T.me//mahbubil
👍3
ይህ ከታች የምታዩት የመስጂደል ሐረም በመካ የሚገኘው መስጂድና የአካባቢው ምስል ሲሆን ወጥ ከሆነ እንጨት ተፈልፍሎ የተሰራ ነው ለቦታው ያለህ ፍቅር ሲጨምር ሲንር እንዲህ ለፈጠራ ያነሳሳኻል።
እንደምታዩት የእውነት ይመስላል ኢስላሚክ አርክቴክቸርና ዲዛይን ለዛሬው የስነ ህንፃ ዲዛይን ዕድገት ትልቁን ድርሻ አበርክቷል።

@Ab_Mustefa

@mahbubil
👍2
Share እናድርገው
ዛሬ ማታ በአሏህ ፍቃድ ይለቀቃል

አዲስ ታሪክ ''ሀ'' ብለን መጀመራችን የታወቀ ነው።
ርዕሱ ''መጅኑን ለይላ''

ክፍል 11

ዛሬ ማታ በጊዜ 4:00

ቻናላችንን join & share ያድርጉ
👇👇👇
@mahbubil
(መጅኑነ ለይላ)

ክፍል 11

መሊኩ [ MAJNUN ]


መጅኑን ነጅድ ከተማ እንደደረሰ ዋናውን ጓዳና ተከትሎ ግራ ቀኝ ሳይል ወደ ለይላ ቤት አቀና፡፡ ቤቷ አቅራቢያ ከደጃፋቸው ፈንጠር ብሎ ካንድ የቴምር ዛፍ ስር ተቀምጦ ለይላን ፍለጋ አይኑን እያንገዋለለ ቀኑን እና ምሽቱን ጭምር ጠበቃት፡፡ ካሁን ካሁን ብትወጣ እያለ በር በር ሲመለከት ቀን ላይ አብሮት ወደ ነጅድ የመጣው ወርድ እና አብረውት የነበሩት ሰዎች ወደነለይላ ቤት ሲገቡ ተመለከተ፡፡ ነጋዴው ወርድ ቀን ስለ ለይላ እንደጠየቀው አስታውሶ አሁን ደግሞ ከለይላ ቤት መገኘቱ ምቾት ነስቶታል፡፡ መጨረሻውን አያለሁ ብሎ እዛው ካለበት ሳይነቃነቅ እንደተቀመጠ ወርድና ሽማግሌዎቹ አመሻሽተው ወጥተው ሄዱ፡፡ መጅኑንም እዛው ቁጭ ብሎ ሌሊቱ ሲጋመስ የቴምሩን ዛፍ እንደተደገፈ በዛው እንቅልፍ ይዞት ሄደ፡፡ ጠዋት ላይ ነጅድ የደረበችውን የፅልመት ጋቢ ገልጣ በፀሀይ ንጋቷን ስታበስር ለሁለት ቀን ምግብ እና ውሀ ባፉ ያልዞረው መጅኑንንም ከተኛበት መሬት እየተጠራሞተ ተነስቶ ወደ ቤተሰቦቹ ቤት አመራ፡፡

አንተ? ተመልከት ተመልከት ማን እንደሆነ አውቀኸዋል? አለው ከጎኑ የተቀመጠውን ጓደኛውን "አጂብብብ! አይ ቀይስ ያን የመሰለ ልጅ በቃ መጨረሻው እንዲህ ይሁን? ብሎ አንገቱን ወዘወዘ፡፡ እኔም የማየውን ማመን አቅቶኛል፡፡ እኔ እምልህ? አስበኸዋል ግን ጭራሽ ለይላ ልትዳር እንደሆነ ሲሰማ ምን ሊሆን እንደሚችል"? ሌላኛው ጎረምሳ ጥያቄያዊ መልሱን አስከተለ፡፡ የነጅድ ጎረምሳዎች ድሮ የሚያውቁት ሸጋ ፣ ሽቅርቅሩ ቀይስ ዛሬ ዲባዲቦ ልብስ ለብሶ ፣ ከጀርባው ኮሮጆ አንግቦ ሲንቧተት ሲያዩት ጭራሹኑም "ኧረ በፍፁም ይሄ እሱ አይደለም"! ብለው የሞገቱም አሉ፡፡ መጅኑንንም ስለሱ የሚያንሾካሹኩትን ሰዎች አልፎ ቤት ደረሰ፡፡ ወደ ውስጥ ዘልቆ ሲገባ እናቱን ከቀኤው ላይ ስትቧድድ ተመለከታት፡፡ እሷም ላፍታ ቆም ብላ ኮሮጆ ይዞ ከፊቷ የቆመውን ምስኪን ልጇን አስተዋለችው፡፡ ቀይስ አንተ ነህ? መጣህ የኔ ልጅ? አለች እንደ መከራ ድንግት መከረኛው ልጇ ዱብ ሲልባት፡፡ መጅኑን በርሀብ ብዛት መናገር ተስኖታል፡፡ እንደምንም ተሟሙቶ "እራበኝ ምግብ አለሽ? አለ በተቆራረጠ ድምፅ፡፡ እናቱ ከጀርባው የተዛመደ ሆዱን አይታ ዘጠኝ ወር የተኛበት የናት ሆዷ እየተላወሰ በእርይታ እሩጣ ከነ ምናምኑ ተጠመጠመችበት፡፡ እንደ አራስ ልጅ በጉያዋ ሽጉጥ አድርጋ ውሀ ያልጎበኘው ሰውነቱን ሞጨሞጨችው፡፡እናቱ ነችና ሳትጠየፍ በሚቀረና ሽታው ውስጥ የልጅነት ጣፋች ጠረኑንን እየማገች በመንታ አይኖቿ እምባዋን አፈሰሰች፡፡ መጅኑን ጠኔው ጠንቶበት እየተንገዳገ በሰለለ ድምፁ ደገመና "ምግብ" አላት፡፡ ቃሉ ካንጀቷ ደርሶ ጠብ! አለ፡፡ "ኧረ አፈር በበላሁት!! የኔ አንጀት ቅጥል ይበል"!! ሀዘኗ ከውስጧ ፈንቅሎ አንፈቀፈቃት፡፡ ወድያው በቆመበት ትታው ወደ ቤት እሮጣ ገብታ ከወደ ጓዳ ተንጎዳጉዳ በሰፊ ሸክላ የግመል ወተት እና ድርብርብ የስንዴ ዳቦ ይዛ ወጣች፡፡ውጭ ካለ የእንጨት አልጋ ላይ ሆኖ የቻለውን ከበላ በኀላ የተረፈውን በያዘው ጆንያ ውስጥ ሸክፎ ወድያው ለመሄድ ተነሳ፡፡ እናቱ ገና አይታው እንኳን ሳትጠግብ ሲነሳ ስታይ "እህ...ገና ከመምጣትህ የት ነው ምትሄደው? ቁጭ በል እንጂ?" አለች ከሱ ጋር አብራ ብድግ እያለች፡፡ አሁን ጠግቤአለሁ እናቴ፡፡ አላት የወየበ ጥርሱን ግልጥጥ አድርጎ፡፡እሺ ከጠገብክ እዚሁ ቆይ ከዚህ ከሄድክ ደግሞ ይርብሀል፡፡ አለች እንባ እየተናነቃት፡፡ ለይላም እርባኛለችና አሁን ደግሞ ወደርሷ ዘንድ መሄድ አለብኝ ብሏት መንገዱን ቀጠለ፡፡ በሩጫ ከፊቱ ቀደም ብላ " አይ! ወደ ለይላ አትሄድም ወደ እርሷ ዘንድ ከሄድክ ይገድሉሀል" ብላ መንገድ ከለከለችው፡፡ነግሬአችሁ የለ!...እኔ አንድ ነፍስ ነው ያለኝ፡፡እሱን ደግሞ ለይላ ወስዳለች ማንም የሚወስደው የቀረኝ ሁለተኛ ነፍስ የለም፡፡ አለ መጅኑን፡፡ "አዎ ሙተሀል ለይላም ያንን ታውቃለች፡፡ታዳ ማነው ሙት የሚፈልገው? ለይላ አንተን አትፈልግህም፡፡ ቤተሰቦቿም አይፈልጉህም፡፡ እኛ ግን ሁል ጊዜ እንፈልግሀለን፡፡ ተመልከት ትላንትም ዛሬም ካንተ ጋር ነን እባክህ የኔ ልጅ እዚሁ ቁጭ በል አለች" በተማፅኖ እያስተዛዘነች፡፡ አይ አይ ለይላ ትጠብቀኛለች እሷ እኔን እንጂ ማንንም አትፈልግም፡፡ አለ መጅኑንን ከጀርባው ያዘለውን ኮሮጆ አደላድሎ፡፡ አይ ልጄ! በጭራሽ እሷ አንተን አትጠብቅህም ሌላ በጉጉት የምትጠብቀው ሰው አለ፡፡ አሁን እሷ ታጭታለች፡፡ ደግሞ በቅርቡም ታገባለች አለችው ከለይላ ተስፋ ቆርጦ ከሷ ዘንድ እንዲቀርላት ሽታ፡፡
ለይላ ከአባቷ እግር ስር ተደፍታ የለቅሶ ሳግ እያነቃት ለመነችው፡፡ እባክህ አባዬ በማልችለው ነገር አታስገድደኝ፡፡ እሱ ለኔ የሚገባ ሰው አይደለም እኔም ለሱ አልገባውም፡፡ ደግሞስ ልቤ ሳይፈቅድ ቢአገባኝ ሚስት ነው ሸቀጥ የምሆንለት? እባክህ አባዬ፡፡ አባቷ ሰዕድ የለይላን የክፍል በር ተደግፎ ከግሩ ስር የተደፋችውን ልጁን በትዝብት ተመለከታት፡፡ስሚ እርሱ እጅግ የተከበረ ሰው ነው፡፡ ከሻም እስከ መስር ፣ ከመስር እስከ ነጅድ ስሙ የናኘ ነጋዴ ነው፡፡ ወዲህም ሸበላ ነው፡፡ ቆይ እስኪ መህርሽን አስር ግመል ያደረገን ሰው አላገባም ብለሽ ታዳ ማንን ልታገቢ ነው? አንቺስ የምትገቢው ላንቺ የሚገባው ያ...መልዐክ ማነው? ህህህ ዳሩ መች አጣሁሽ!!....እድል አንጥፋ ስትለምንሽ "ረግጫት ካልሄድኩ" የምትይው ያ እብድ ጋር ኮሮጆ ተሸክመሽ ጫካ ለጫካ ለመዞር ነዉ? እእእእ? ከሱ ጋር ሴትነትሽን በእሳት እያነደድሽ ልትሞቂ ነው? ስሚ! ወደድሽም ጠላሽም ታገቢያለሽ ታገቢያለሽ! አይ "እምቢኝ ፣ አሻፈረኝ" ካልሽ ግን ደሜን እንዳፈሰስሽ ቁጠሪው፡፡ የለይላ አባት ወርድ ቢን መህዲ የወርድን የትዳር ጥያቄ ለይላ ትቀበል ዘንድ ማስፈራርቾ ያዘለ ትዕዛዙን ተናግሮ ከተነጠፈችበት የክፍሏ ወለል ላይ ጥሏት ሄደ፡፡ ምንም ማለት አቅቷት እያለቀሰች በጥፍሯ መሬቱን ስትቧጥጥ ወድያ የአባቷን እግር ተከትላ ትንሽ እህቷ እያለከለከች ወደ ክፍሏ ዘላ ገባች፡፡ "እህቴ....እህቴ ጉድሽ! መጅኑን ወዳንቺ ካልመጣሁኝ ብሎ አገር ይያዝ ብሏል፡፡ ልትታጪ እንደሆነም ሰምቷል፡፡ አሁን ጓደኛው አሊ ነው እኔን ወዳንቺ የላከኝ "አንቺን ካላገኘሽ ማንም አያቆመውም እባክሽ ቶሎ ነይ ብሎሻል"፡፡ እዚህ ቢመጣ ምን ሊፈጠር እንደሚችል ታውቂያለሽ፡፡ እና እንዴት ልታደርጊ ነው እህቴ? አለች ፊቷን በጭንቀት ጭፍግግ አድርጋ፡፡ ምን? ደግሞ ምን ጊዜ ወሬው ደረሰው? ለይላ በጭንቀቷ ላይ ሌላ ጭንቀት ሲታከልላት ደነገጠች፡፡ እኔንጃ አሁን ማንስ ቢነገረው ምን ለውጥ አለው? ይልቁንስ የሆነ መላ ዘይጂ አለች እህቷ፡፡ እኔማ እዚህ ሞቱን ደግሼ አልጠብቀውም፡፡ አዎ አውቀዋለሁ እኔ ካልሄድኩኝ እሱ ይመጣል፡፡ ምን አማራጭ አለኝ? ካለበት እሄዳለሁ ብላ ፊቷን በጥቁር ሂጃብ ሸብባ በጓሮ በር ተሾልካ ወጣች፡፡
በትንሳኤ ቀን የስቃይ ፍርድ ተበይኖባቸው ለስቃይ ወደ ጀሂም እንደተላኩ ቅጣተኞች ያለ ማቋረጥ ስቃየ ስቃያታቸውን አዮ፡፡ መንገዳቸው ባሜኬላ ተሞልቶት ተሰቃዩ፡፡ ለይላም ወደ መጅኑን ዘንድ ስትሄድ እስከዛሬ የመጡበትን መንገድ ወደ ኀላ ተጉዛ እያስተነተነች አሰበቻቸው፡፡ ከራሷ ጋር እየተማጎተች የነጅድን ግርግር እያተረማመሰች ወደ መጅኑን መንገዳዷን ቀጥላለች፡፡ በውስጧም "ይህን ሁሉ ስቃይ በቃ ብዬ ላስቆመው ይገባል"፡፡ ስትል አሰበች፡፡ መልሳ ደግሞ "ግን ምን አልባት እጣፋንታችን ይህን ከሆነ የፃፈልን የኔ የበቃ ቃል ላጲፅ ሆኖ የጣፋንታችንን መዝገ
www.tg-me.com//mahbubil
👍32
መጅኑን ለይላ

ከክፍል 11 የቀጠለ.....

ማጥፋት ይቻለዋልን? ግን ይሄው አሁንስ የልቤ ሰው እየጠፋ አይደል፡፡ እኔስ በህይወት አለሁ? እሱ በኔ ምክነያት ከፊቴ ከሞት ጋር ስንት ጊዜ ግብ ግብ ውስጥ ገብቷል? እኔስ ስንት ጊዜ እየተነሳሁ እሞታለሁ? አንድ ቀን በኔ ምክነያት የምር የሆነችን ያቺን የመጨረሻ ትንፋሹን ቢስባትስ? ያኔስ ምን አይነት ሞትን ልሞት ነው"? እያለች ከራሷ ጋር ስትማጎት ከነመጅኑን ቤት ደረሰች፡፡

ልቀቀኝ አሊ፡፡ እጅህን አንሳልኝ ካሁን በኀላ ምን እስከሚያደርጉ ነው የምጠብቀው፡፡ አታይም እንዴ እስከወዲያኛው ለይላዬን ቀምተው ሊቀብሩኝ ነው፡፡ እናንተም ለነሱ አብራችሁ ጉድጓዴን እየቆፈራችሁ ነው፡፡ ልቀቁኝ!!... እያለ መጅኑን ተረባርበው ከያዙት ክንዶች ለማምለጥ ይጋጋጣል፡፡ እናቱ ዝም በሉት እንዳትለቁት፡፡ ወደ ሞቱ ለመሄድ ነው የሚለምናችሁ አሊ እንዳትለቀው ይገድሉብኛል፡፡ እያለች ታለቅሳለች፡፡ ከለይላ ተስፋ እንዲቆርጥ የለይላን መታጨት ባረዳችው ጊዜ እየሰከረ ወደ ለይላ ቤት ሲሄድ ለጓደኞቹ ነግራ አሊ እና ሌሎች ጓደኞቹ ተረባርበው አስቀርተውታል፡፡ አሊም እጁን የፊጥኝ አስሮ በቅፉ ጭምቅ አድርጎ ይዞታል፡፡ ሌሎቹ ጭኑን እና ባቱን ተጭነው የሚወራጭ እግሩን ጥፍንግ አድርው ቢይዙትም ስለ ለይላ ሲሆን እንደ ጣውላ የተፋቀ ሰውነቱ ለብዙ ጎበዞች አስቸግሮ አቃቅቷቸዋል፡፡ ወዲህም ያለ መታከት ልቀቁኝ እያለ ይጮሀል፡፡ እኮ ምን ልትሆን? ሂድ ሙት ብዬ ነው የምለቅህ? ይልቁንስ ላለቅህ ነገር እራስህን አታድክም፡፡ እያለ አሊ አብሮት ይጮሀል፡፡ በመጨረሻ መጅኑንም ሲታክተው ሲቃ እያነቀው የግጥም ሙሾውን ማውረድ ጀመረ ....

ኸሊለየ ማአርጁ ሚነል አይሺ በእደ ማ
አራ ሀጀቲ ቱሽራ ወላ ቱሽተራ ሊያ
ፈቀዷሀ ሊገይሪ ወብተላኒ ቢሁቢሀ
ፈሀላ ቢሸይኢን ገይሪ ለይላ ኢብተላኒያ

ይቀጥላል.....

አስረጅ፦
1#መህር (የሴት ልጅ የጋብቻ የግዴታ ጥሎሽ)

https://www.tg-me.com/mahbubil
2👍1
አሰላሙ ዐለይኩም ውዶቼ

ዛሬ ረመዷንን ግማሽ ለማድረስ መቃረባችንን በማስመልከት አዲስ ፕሮግራም ይዘን መተናል ።

ፕሮግራሙ ውድድር ሲሆን የሚካሄደው በፅሁፍ ነው። የፅሁፉ ይዞታ ሰዎችንን የሚያነቃቃ ሀሳብ ያለውን ፅሁፍ በመላክ ነው። ሽልማት አለው ! ውጤቱ በላይክ ነው .......

1ኛ : 50 ብር
2ኛ : 25 ብር
3ኛ : 10 ብር ካርድ ነው።

ነገ ይጀመራል እስከ እሁድ ይቆያል ሰኞ ሽልማቱ ለሁሉም ይደርሳል።

ስትልኩ ስም : አድራሻ : ፅሁፉን
👇👇👇👇👇 ይጠቀሙ /ላኩልን
@maganhadra

@mahbubil
አልሀምዱሊላህ በል

አላህ አይን ሰጠህ አይን የሌለው ስንት አለ ሙሉ አካል አለህ ስለዚህ አላህን አናመስግን

Code #01

@mahbubil
ውድድሩ ተጀምሯል
👇👇👇
@mahbubil

ለመወዳደር
👇👇👇
@maganhadra
👍2
በሰላትህ እንዳትደራደር
ከሰላትህ ማንም ሊያስቆምህ አይችልምና ላያስቆሙህ ሲሞክሩ አንተ ማን ስለሆንክ አትሰግድም የምትለኝ በለው እስከ መጨረሻው ታገል አዛን በሰማህበት ቦታ ሁሉ ስገድ!!!
አስታውስ!!! አሰላቱ ኸይሩ ሚነ ነውም (ሰላት ከጥሩ ስራዎች ሁሉ በለጭዋ ናት)

መሀመድ ዲኖ ከአዲስ አበባ (ኮልፌ)

Code #2

@mahbubil

ለመወዳደር @maganhadra
👍92
2025/07/10 05:45:13
Back to Top
HTML Embed Code: