☘ዝንጉ አትሁን🍀
☘ሰወች የቆሙበት ቦታ መቆም ያስፈለገህ አንተን ካልደከመህ ለምን ሰወችን አይተህ ታሪፉለህ። ብዙ መራመድ ከቻልክ ለምን መሄድ እንደማይችሉት ትሆናለህ ?ጤነኛ ከሆንክ ለምን እንደበሽተኛ ትተኛለህ ? ወጣት ሁነህ እያለ ለምን እንዳዛውንት ታዘግማለህ? ሙያ እያለህ ለምን እንደተራ ሰው ዝም ብለህ ትቀመጣለህ? ማሰብ እየቻልክ ለምን እንደቂል ትሆናለህ? የሚሻገር ትልቅ ስራ መስራት እየቻልክ ለምን በዱንያ ስራ ብቻ ከተህ ትቆማለህ ለአኼራ መሮጥ እየቻልክ ለምን ለዱንያ ብቻ ትደክማለህ
☘ትልቁን ትቶ ለትንሹ ነገር መኖር አኼራን እረስቶ ለዱንያ ብቻ ላብን አንጠፍትፎ መጨረስ የጤነኛ ሰው ባህሪ አይደለም። ትንሽነት እንጅ ትልቅነት ማቆሚያ የለውም መቆም የሞት ምልክት ሲሆን መንቀሳቀስ መጨመር የሂወት ምልክት ነው። አኼራን ዘንግቶ ለዱንያ ብቻ መሮጥ አንተን ይመጥንሀልን? ለዱንያ ብቻ የሮጠ ዱንያን ብቻ ያገኛል ለአኼራ የሮጠ ዱንያንም አኼራንም ያገኛል ምርጫው ያንተ ነው
አረቡ
ከመካነ ሰላም
Code #4
@mahbubil
ለመወዳደር @maganhadra

👍2
#Humanity
#ሰብአዊነት
ሰው ከመሆን በፊት ሰብአዊ መሆን አይቀድምምን?🤔
ሰዉ ግን ምንድን ነው?🤷♀
ምኑስ ነው ይሄን ስም ያሰጠው?
እሺ ተመለሡ ቆይ ሰው ምንድን ነዉ? ,ምኑስ ነው ሰው ያሰኘው ተብላቹ ብትጠየቁ ምን ይሆን መልሳችሁ🤔
oh ሰውማ ከ እንስሳ የተሻለ አእምሮ ያለው የሚያረገውን ነገር ማሰብ የሚችል ልዩ ፍጡር ነው።👈ይሄ ነው አይደል 😄
እሺ ይሄ ከሆነ የስማችን ማብራርያ እንደስማችን ነን
ሰው ማለት አእምሮ ያለው 😁እሱን ታዲያ ማን ካደ 🧠 organu እማእኮ አለን activityw ነው የጠፋን አእምሮ ያለው የሚለው ማብራሪያ ❌
2,የሚያደርገውን ነገር የሚያውቅ ወደሚለው ማብራሪያ ስመጣላችሁ ደግሞ እውነትም እኛ ሰው ከሆንን ስንቶቻችን ነን የምናደርገውን ነገር አስተውለን የምናደርግ የምርም በጣም ስለምናስተውል ነው ዛሬ ላይ ያለን ሚያስጠላ ህይወት የኖረን ቆይ እስቲ ምንድን ነው አስተውዬ የሰራሁት የቱስ ስራዬ ነው የ ህሊና እርጋታ የሰጠኝ በ ስኬት ማማ ላይ ያቆናጠጠኝ
ይሄ ከሆነ የኔ ስም ማብራሪያ መስፈርቱን አሟልቼ አልተገኘውም ስለዚህ አሁንም ❌
3, ከ እንስሳ የተሻለ
ይሄን ደግሞ እንይ እስቲ የምር የ አሁን ጊዜ ሰው ከ እንስሳ ተሽሏል እንደውም የነሱ ቋንቋቸው ስለማይገባን እንጂ እንኳንም ሰው አልሆንን እያሉ ይሆናል
ብናውቅ እኮ ብዙ ምሳሌ በ እንስሳት ተቀምጧል
እንደ አንበሳ ጀግና
እንደ ጉንዳን ህብረት
እንደ ንብ ታታሪ
እንደ ውሻ እምነት .........
እናም ብዙ ብዙ
ይሄ ሁሉ ምሳሌ እኛ እንበልጣቸዋለን ብለን በምንስላቸው ፍጡራን ለኛው ምሳሌ ሲሰጠን ትንሽ አይከብድም
እንደ ሰው እንዲህ ሁን ሲባል ሰምተን እናውቃለንን?
እሱን ለ እናንተ ተውኩት
ግን አንድ ጥያቄ ውስጤ ያቃጭላል
እንስሳት ቢያወሩ ና ሰው ለ እናንተ ምን አይነት ፍጡር ነው ብለው ቢጠየቁ የቱን ስብእናኘንን ሚያስረዱ ይመስላችኋል ??
ይሄንንም ተውኩላቹ
ምክኒያቱም ውስጡን ለቄስ እንደሚለው የ ሀገሬ ሰው እኔም አልነካውም ምክንያቱም ያሁን ሰው ሚነገርለት ባህሪ የለውም
በመጨረሻም ሰው ስማችን ብቻ ሳይሆን ባህሪያችን ይሁን።
ሰዋሰው ሳይሆን ሰብዓዊ ሰው እንሁን😊
መልካም ጊዜ❤
Reju✍
Code #5

❤3👍1
Alah hoy esilmnan santeykh setehenal aderahn jenetn teykenh atikelklen
Temr mohammed ke dessie
Code # 6
@mahbubil
ለመወዳደር @maganhadra
Temr mohammed ke dessie
Code # 6
@mahbubil
ለመወዳደር @maganhadra
👍1
♦ አዎ ፍራ ነኝ
👉ፑል ቤት አለመሄዴ ፤ፒኤስ አለመጫወቴ
👉ቁማር አለመቆመሬ ፤ሲጋራ አለማጨሴ
👉ሰውን እናት እንዲህ ትሁን ብዬ አለመሳደቤ
👉ሙዚቃ አለማዳመጤ ፤ቺክ አለመያዜ
👉ፍራ ካስባለኝ አዎ ፍራ ነኝ ፍራነት ትርጉሙ ይህ ከሆነ
👉 አዎ ፍራ ነኝ ፤ አዎ ፍራ ነኝ ፤አዎ ፍራ ነኝ።
By=Åbďůŕěĥmn {Ďöşşåŕŷ}
code #7
@mahbubil
ለመወዳደር @maganhadra
👉ፑል ቤት አለመሄዴ ፤ፒኤስ አለመጫወቴ
👉ቁማር አለመቆመሬ ፤ሲጋራ አለማጨሴ
👉ሰውን እናት እንዲህ ትሁን ብዬ አለመሳደቤ
👉ሙዚቃ አለማዳመጤ ፤ቺክ አለመያዜ
👉ፍራ ካስባለኝ አዎ ፍራ ነኝ ፍራነት ትርጉሙ ይህ ከሆነ
👉 አዎ ፍራ ነኝ ፤ አዎ ፍራ ነኝ ፤አዎ ፍራ ነኝ።
By=Åbďůŕěĥmn {Ďöşşåŕŷ}
code #7
@mahbubil
ለመወዳደር @maganhadra
👍5
😭ገራሚ ታሪክ😭
♥አንዴ አንድ ሠው ወደ ነብዩ (ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም)ዘንድ ይሔድና መሥጅዳቸው አጠገብ ይቆማል፡ነብዩም (ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም) ሠግደው ሢወጡ አዩት ከዛ አንተ ወጣት ምነው? ለምን ቆምክ ?ብለው ጠየቁት፡፡✍✍እሱም የአላህ መልክተኛ የአላህ ሠላም ባንተ ላይ ይሁን አላቸው እሳቸውም ባንተም አሉት፡፡ከዛ ይህ ወጣት የቆመበትን ችግር ይነግራቸው ጀመር፡፡አላቸው እናቴ በጣም ትወደኝ ነበር በጣም ከመውደዷ የተነሣ የማገባት ሤት እሷ መረጠችልኝ ፤ሚሥት ባገባሁ በሁለተኛ አመት ከባለቤቴ አልተሥማሙም ይጣላሉ እኔ እናቴን እቆጣት ጀመር የመጀመሪያ ልጄና ሚሥቴ ይዜ ከእናቴ ራቅ ወዳለ ስፍራ ሔድኩ በእናቴ ተናደድኩ ላያት አሥጠላችኝ እሧ ላላይ ወሠንኩ ከተወሰነ ጊዜ በሗላ ልጄ ሞተ ባለቤቴ እናትህ ነች ልጄ የገደለችብኝ ትለኛለች እኔም እውነት ሖኖ ታየኝ እናቴ የባሠ ጠላሗት 😭😭😭😭😭በመንገዴ እንዳላያት ነገርኳት አሥፈራራሗት ከጊዜ በሗላ ነገር ግን እናቴ በድንገት በጣም ታመመች ልጠይቃት ብመጣ እንዳላያት ተከለከልኩ እናቴ ጣረሞት ይዟት እንኳ ልጄ ትላለች እኔ ግን ..😭😰😰😰😰.....♥የአላህ መልክተኛ (ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም)አለቀሱ 😢😢😢😢 እያለቀሱም ይሰሙታል ሚስቴ ጥላኝ ሔደች አላቸው፡፡ እሱም ያለቅስ ጀመር በል ዝምበል አሉት መላክተኛው ንግግሩ አቋርጠው
😭አሁን እናት አለች ወይስ ሞተቸ? አሉት እሱም ሞተች አላቸው ወየውልህ አሉት ላንተ የተቀጣጠለች እሳት አንዷ ፍም የዱንያ ውሐ ሑሉ አያጠፋውም አሉት እሱም ከዚህ ቅጣት መዳኛ መንገት ጠየቃቸው! እሳቸውም እናትህ ቀስቅሳትና አፉ ትበልህ አሉት 🌺ያ አላህ ውድ ወንድሞችና እህቶቼ ሠው ከሞተ በሗላ ማነው ሚቀሰቅሰው? ???
☑️ታድያ እናታች ሣትለየን ካሁኑኑ ለምን አፉታ አንጠይቃትም &?ለምን አናሥደሥታትም
👉የሥንቶቻችን እናት በኛ ታዝናለች ራሣች እንጠይቅ♥ አላህ ሕደያው ይስጠን፡፡
✅✅ይህ ወጣት እናቱ አፉ እስካላለችው ድረስ ጀነት ይቅርና የቀብር ሠላም አያገኝም አሉ፡፡
❤️❤️እናታች አላህ እረጅም እድሜ ይስጣት
እኛም የናታችን ፍቅር ይስጠን
የሞቱትንም አላህ ይማራቸዉ💎
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Nebil ke Adiss abeba
Code #8

❤3
ኡመር ሰመረዲን ከ ሀዋሳ
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወንድምና እህቶቼ 3 ነገር አደራ አደራ ልላችህ እፈልጋለሁኝ።
1⃣ አላህና መልዕክተኛውﷺ ያዘዙትን ነገር ከመተግበር የከለከሉትን ነገር በመከልከል አደራ አደራ
2⃣ የወላጆችን ሀቅ በመጠበቅ ላይ አደራ
3⃣ ለእስልምናችህ ቦታ ስጡ አደራ እኔ ወንድማችህ #ኡመር_ሰመረዲን ነኝ በዱዓችህ አትርሱኝ አደራ 🤲
#ኮድ 9

👍4❤1
አንዲት ትልቅ ሴት ነበሩ እና ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን ሁልጊዜ በመናማቸው ያዩአቸዋል እናም አንድ ቀን ሳያዩአቸው ያድራሉ እኚ ሴት በጣም ይደነግጣሉ ምን ወንጀሌ በዝቶ ነው ብለው ልክ እንደነጋ አካባቢው ላይ ወዳሉ ሼህ ይሄዱና ያ ሼህ ሁልጊዜ በህልሜ ዘይኑዬን አያቸዋለሁ ዛሬ ግን ሳላያቸው አደርኩ ብለው በጣም አዝነው ነገሯቸው ሼሁም በጣም ተገርመው አንቺ ሁሌ እያየሻቸው ዛሬ ስላላየሻቸው እንደዚ ሆንሽ በስንት ጊዜ የምናያቸው እስከነጭራሹም የማናያቸው አለን እኮ አሏቸው በመገረም በመቀጠልም ግን እንደው ምን ሀይር ስራ እየሰራሽ ነው ሁሌ ምታያቸው ብለው ጠየቋቸው እሳቸውም በየቀኑ በሳቸው ላይ 3000 ሰለዋት አወርዳለሁ አሏቸው. ሱብሀነሏሀ እኛስ የት ነን ያለነው እህት ወንድሞች ነብዩን በህልማችን ማየት አልናፈቅንም እንዴ?? ጀርባቸውን እንኳን ለማየት እንዴት አንጓጓም ?? በሳቸው ላይ አንድ ጊዜ ሰለዋት ስናወርድ አላህ በኛ ላይ አስር ጊዜ እንደሚያወርድብን አንዘንጋ በሰለዋት እንበርታ በሰለዋት ብዙ ፈረጃ አለ 🙏🙏🙏🙏
ሰሉ አለነቢ❤❤❤
አላሁመሰሊ ወሰሊም አላ ሰይዲና መሀመድ ወአላ አሊሂ ወሳህቢሂ ወሰለም🤗🤗😍❤
neju ke kolfe
Code #10
@mahbubil
ለመወዳደር @maganhadra
ሰሉ አለነቢ❤❤❤
አላሁመሰሊ ወሰሊም አላ ሰይዲና መሀመድ ወአላ አሊሂ ወሳህቢሂ ወሰለም🤗🤗😍❤
neju ke kolfe
Code #10
@mahbubil
ለመወዳደር @maganhadra
👍2❤1🥰1
❤3👍2
አላህ (ሱ.ወ) "የሰው ልጅ ችኩል ነው" ይላል።ችኩልነትህ አሳቢነትህን እንዳይበልጥ ተጠንቀቅ።!!
sumeya ke kombolcha
Code #12
@mahbubil
ለመወዳደር @maganhadra
sumeya ke kombolcha
Code #12
@mahbubil
ለመወዳደር @maganhadra
👍2
ትልቁ የስልክ ሞዴል ሰላት ነው! ለአላህ ደውልለት በሰላት call አድርግለት አላህም አለሁልህ ባሪያዬ ይለሃልና ደውልለት በየቀኑ አምስት ጊዜ ሁሌ ደውልህን ይመልስልሃልና
ናስር አብድልቃድር ከአዲስ አበባ
Code #13
@mahbubil
ለመወዳደር @maganhadra
ናስር አብድልቃድር ከአዲስ አበባ
Code #13
@mahbubil
ለመወዳደር @maganhadra
👍9👎4❤3
ያሲን ከ አሶሳ
<<ከአላህ ባሪያዎች ውስጥ ሰዎች አሉ ነብያትም ሸሂዶችም ሳያሆኑ ግና የቂያማ ለት ነብያቱ እና ሸሂዶቹ በነዚህ ሰዎች የክብር ስፍራ ይቀኑባቸዋል።>>አሉ ነቢ ሰዐወ።
<<ያ ረሱለላያ! እነማን ናቸው?>> ሲሉ ሰሀባዎች ጠየቁ።
<<እነሱ በአላህ ውዴታ የተዋደዱ ሲሆኑ በመካከላቸውም ዝምድናን ያላሳበቡ ናቸው።በውዴታቸው መካከልም ምንም አይነት የጥቅም ግንኙነት የለም።ወላሂ! ፊቶቻቸው ብርሀን ነው የተሰየሙበት ዙፍንም ብርሀን ነው የቂያማ ለት ሰው ሲሸበር እነሱ አይሸበሩም ሰው ሲያዝንም የዛ ለት እነሱ አያዝኑም>> ሲሉ ነቢ ሰዐወ መለሱላቸው።
እናም ያ ጀመአ አላህ ያዋደን!!!
code #14

👍2❤1
✴✴✴አንድ ሰው በአራት ነገር ላይ ልሆን ይችላል ✴✴✴
⓵አላህን በመታዘዝ ላይ ከሆነ ✔ ማዘውተር ግድ አለበት
⓶በወንጀል ላይ ከሆነ ❌ መመለስ (ኢስትግፋር) አለበት
⓷በፀጋ ላይ ከሆነ == ማመስገን አለበት
⓸ችግር ላይ ከሆነ 😩 መታገስ አለበት
ሳኒ ከ ቡሌ ሆራ
code #15
@mahbubil
ለመወዳደር @maganhadra
⓵አላህን በመታዘዝ ላይ ከሆነ ✔ ማዘውተር ግድ አለበት
⓶በወንጀል ላይ ከሆነ ❌ መመለስ (ኢስትግፋር) አለበት
⓷በፀጋ ላይ ከሆነ == ማመስገን አለበት
⓸ችግር ላይ ከሆነ 😩 መታገስ አለበት
ሳኒ ከ ቡሌ ሆራ
code #15
@mahbubil
ለመወዳደር @maganhadra
👍3
Libe derkual beleh basebk geze allahen be mawsat artebat. Astaws lebeh ketebelashe hulum negereh endemebelash. Endihum lebeh ketestekakele Hulu negereh endemistekakel
Code #16
@mahbubil
ለመወዳደር @maganhadra
Code #16
@mahbubil
ለመወዳደር @maganhadra
❤4🥰1
የሆነን ነገር አስበህ ያ ነገር ከተሳካልህ ያን ነገር አላህ ወዶልሃልና አመስግን
❤️🙏
የሆነን ነገር አስበህ ደግሞ ያ ነገር ካልተሳካልህ ያ የአላህ ጥበቃ ነውና አሁንም አመስግን ።
❤️🙏
አላህ እሱን ለሚያመሰግኑት ይጨምራልና🙏
Meba
Ke bahir dar
Code #17
@mahbubil
ለመወዳደር @maganhadra
❤️🙏
የሆነን ነገር አስበህ ደግሞ ያ ነገር ካልተሳካልህ ያ የአላህ ጥበቃ ነውና አሁንም አመስግን ።
❤️🙏
አላህ እሱን ለሚያመሰግኑት ይጨምራልና🙏
Meba
Ke bahir dar
Code #17
@mahbubil
ለመወዳደር @maganhadra
👍6
አብደል አዚዝ ከገነቴ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወንድምና እህቶቼ 3 ነገር አደራ አደራ ልላችህ እፈልጋለሁኝ።
1⃣ አላህና መልዕክተኛውﷺ ያዘዙትን ነገር ከመተግበር የከለከሉትን ነገር በመከልከል አደራ አደራ
2⃣ የወላጆችን ሀቅ በመጠበቅ ላይ አደራ
3⃣ ለእስልምናችህ ቦታ ስጡ አደራ
Code #18

ስም ፦ሙከረም
አድራሻ ፦ሳሪስ ቀይ አፈር
ፅሁፍ፦ምንም እንኳን ገንዘብ ባይኖርህ አንተ ጋር እስልምና እና የረሱል ፍቅር ስላለ ወላሂ ዝም ተደሰት 😁😁😁😁😁😁
Code #19
@mahbubil
ለመወዳደር @maganhadra
አድራሻ ፦ሳሪስ ቀይ አፈር
ፅሁፍ፦ምንም እንኳን ገንዘብ ባይኖርህ አንተ ጋር እስልምና እና የረሱል ፍቅር ስላለ ወላሂ ዝም ተደሰት 😁😁😁😁😁😁
Code #19
@mahbubil
ለመወዳደር @maganhadra
👍3
አሰላሙ ዐለይኩም ተከታታዮቻችን
እነሆ በአሏህ ፍቃድ ጁምዓ የጀመርነው ውድድር ዛሬ እለተ እሁድ ፍፃሜውን አጊንቷል።
1 ኛ የወጣው 🥇ሙሀመድ ዲኖ
ኮድ 02 በ 61 ላይክ
2ኛ የወጣው 🥈ናስር አብዱልቃድር
ኮድ 13 በ 53 ላይክ
3ኛ የወጣው 🥉 ሳኒ
ኮድ 15 በ 31 ላይክ
🎉🎉🎉🎉🎉🎊🎊
ስለዚህ በቃሌ መሰረት በአሏህ ፍቃድ ለሁሉም ነገ ሽልማቱ ይደርሳቸዋል ።
ሀሳብ አስታየታችሁን ስጡኝ @maganhadra
ቻናላችንን ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇

👏5