This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
I was feeling like this but i couldn't put it into words ..and ..
The most discouraging thing ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ? የሆነ ሰው የሆነ ቦታ ይደርሳል፣ የሆነ ነገር ያገኛል ወይም ይሆናል። ከዛ ግን እናንተ አሁን ላይ እሱን ማድረግ፣መሆን መድረስ አትችሉም ሲላችሁ። ሰው inherently ክፉ ነው። deep down መቼም እንድትደርሱበት ወይ እንድትበልጡት አሊያ እሱ የሆነውን እንድትሆኑ አይፈልግም።
ሲነግሯችሁ Nicely, ቀለል አድርጎ ለእናንተ ያሰቡ አስመስለው ነው የሚነግሯችሁ። አሁን እኮ እንደ ድሮ አይደለ፣ ነገሩ ከብዷል፣ ወይ በደና ጊዜ ነው የገዛሁት አሁንም ...
አሁንማ....
@mahtot

የሆነ ንጉስ ነበር ይባላል የጥንት ቻይና ውስጥ። እና ይሄ ንጉስ አንድ ቀን ልጆቹን ይጠራና እሱ የቤተመንግስቱ በረንዳ ላይ ልጆቹን ወደ ታች እያየ ይቆማል። ልጆቹ ከስር ሆነው አባታቸው ቃል እስኪያወጣ ይጠብቃሉ። ቶሎ ተገላግለው ወደ ኩንጉፉ ስልጠናቸው ለመሄድ ነው መቼስ። አባት ቃል ሳያወጣ እግሩ ስር ያዘጋጃቸውን የተከመረ ኮሚቼ (ድቡልቡል ድቡልቡል ብሎኬት መስሪያ የአሸዋ ዘር) ወደ ፊታቸው ይበትነዋል። ያም ኮሚቼ የተወሰነው ፊታቸው ላይ ያርፋል፣ የተወሰነውን በመዳፋቸው አፈፍ ያደርጉታል።
አባት በእርጋታ ከበረንዳው ይወርድና በእጃችሁ የያዛችሁትን ኮሚቼ አሳዩኝ ይላቸዋል። ሁለቱም ይዘረጋሉ። አንዱ እጅ ላይ ያለው ኮሚቼ ድቅቅ ብሏል፣ ሌላኛው ልጅ የያዘው ደግሞ ጠጣር ጠጣር ሆኖ እንደ ከረሜላ የያዘውን አሳየው። አባትየው ይሄኛውን ልጅ የንግስናው ወራሽ አደረገው። ምናልባት ንጉስ ለመምረጥ ይሄ ትክክለኛው መንገድ ነው ብላችሁ ልታስቡ ትችላላችሁ ፤ግን ነው።
እና ይሄንን እንዳስብ ያደረገኝ የኛ የኑሮ ሁኔታ ነው። ከአንድ ወዳጄ ጋር ሳወራ፣ አጋጣሚ ወደ ገንዘብ ገባንና፣ የደሞዝ ብዛት እና መሰል ነገሮችን ማውራት ያዝን።
እና "ወንድሜ በወር 70,000 ነው የሚከፈለው" አለቺኝ።
ምናልባት ኢትዮጵያ ውስጥ እየተኖረ ምን አይነት ስራ ነው እንዲ የሚያስከፍለው፣ በጣም ብዙ ነው፣ ሃብታም ነጋዴ ነው፣ ታድሎ ብላችሁ ታስቡ ይሆናል። እኔም አስቤ ነበር።
እና ይሄንን ቀልል አድርጋ ማውራቷ፣ ሌላም ጊዜ ወጣ ያለ ነገር አውርታ አለማወቋ ይገርመኛል። ያው የወንድም ገንዘብ የወንድም ነው። ምናልባት ብዙም አያካፍል ይሆናል ብዬ አሰላስያለሁ። እና ምንኛ እንደታደለ እና በጣም ሃብታም እንደሆኑ ነገርኳት።
ሳቀችና "ቀልድ አንተ፣ ለራሱ ብድር ውስጥ ነው " አለችኝ። ያው እንደምታውቁት ጎበዝ ተማሪ ጎበዝ ነም አይልም፣ ሌባ ሰርቃለሁ አይልም፣ ሃብታምም አለኝ አይልም። እና እንደዛ መስሎኝ "ድሮስ በሚሊየን ተበዳድሮ መሆን አ
አለበት" አልኳት።
"አይምሰልህ ምንም የተለየ ነገር አድርጎ አይደለም።"
"እሺ የሚያስተዳድረው ቤተሰብ አለ?"
"የለም። ቆይ አንተ ብዙ ብር መስሎህ ነው?"
"አዎ በጣም" ለነገሩ ላንቺ እንዴት ብዙ ይሆናል ብዬም አሰብኩ ባልነግራትም።
"አይደለም ባክህ እውነት ለመናገር ምንም የተለየ ነገር አያደርግም። እሱም በብዛት ስራ ነው። ግን እንዲሁ በቃ ትንሽ እቃ ከገዛ አንዳንድ ነገር ካደረገ ያልቃል። ወር የማያደርስበት ጊዜ ብዙ ነው። ቤተሰብም ደግሞ ከ'ሱ ምንም አይቀበልም።" ለማስረዳት ሞከረች።
ምናልባት ስራው ምን ይሁን እያላችሁ ከሆነ- ይሄ ወንድማችን የሃገር ውስጥ በረራ ፓይለት ነው። አውሮፕላን ያበራል። እና በዚህ ወንድማችን አለም ውስጥ እጅግ የሚያበሳጩ ነገሮች አሉ። ምንም እንኳን ትራንስፖርት፣ የሻይ ወጪ፣ ለስራ የሚሆን መዘነጫ ምናምን ባይኖርበትም፤ ብዙ የሚያበሳጩ ነገሮች አሉ። አንዳንዴ አየር መንገዱ እጣ ነገር አውጥቶ የሆነ ስራ ወደ ጎረቤት ሃገር ከሄዱ፣ ጓደኞቹ እንደቀልው በ2 ወር ምናምን 1 ነጥብ ምናምን ይዘው ይመጣሉ። በ3 ወር 1 አነስተኛ ቤት አይገዛም ይሁን? ብቻ ግን እንዴትም ሆኖ ብር የሚቸገርበት መንገድ አይጠፋም።
እና በወሬ መሃል እስኪ የስልክሽን ስቶሬጅ አሳዪኝ አልኳት።
'ለምን? ፊልም ልትልክልኝ ነው ?" አለች። እንዳልሆነ፣ ነገር ግን እንዲሀ ምን ያህል free space እንዳላት ላይ እንደሆነ ነገርኳት። አሳየቺኝ። ሙሉ እንደሆነ ምናልባትም ከ128 ጂ.ቢ 100 ሜጋ ባይት ብቻ ቢኖረው ነው። በግምት 10 ዘፈን ኪችል ነው ካሁን በኋላ።
እና መቼም ሁላችሁም በትንሽ ደሞዝ ኖራችሁ ታውቃላችሁ፣ አጋጣሚ ሆና የደሞዝ ጭማሪ በእጥፍ ሲደረግ የምትኖሩት ኑሮ እንደ መሻሻል የባሰ አመዳም አድርጓችሁ ያውቅ ይሆናል። እኔም እንዲ ነኝ። በአምስት ሺ- ትራንስፖርት ተጠቅሜ፣ ሻይ ቡና ብዬ፣ ሰው አግኝቼ ኖርያለሁ። 15 ሺ ሆኖልኝ የባሰ ተቸግሬ የታክሲ አጥቼ፣ በስልኬ ላይ ተጨማሪ ተቴሌብር ብድር ኖሮብኝ እንዲሁ ባለሱቆች እየሸሸሁ ኖራለሁ። ይሄን የኔን 15 ሺ ከልጁ 70 ሺ አነጻጽሬ fundamentally (ወይም በመሰረታዊት) ተመሳሳይ ኑሮ እንደምንኖር ሳስብ የሆነ ችግር እንዳለ እረዳለሁ።
ሁላችንም በ2 ጂቢ እና 4 ጂቢ ሜሞሪ ኖረናል። እና በዛ ጊዜ ዘፈን ኖሮን፣ፎቶ ኖሮን፣ ለፊልም ፍሪ ስፔስ ኖሮን አብቃቅተን ኖረን ነበር። ከዛ አሁን በ128 ጂቢ 'space የለውም' ስንል ነውር ነው። ነውር ብቻ ሳይሆን የሰው ልጅ ላይ ያለ መሰረታዊ ችግር ይጠቁመናል። እና በ2ጂቢ አብቃቅቶ የኖረ ሰው በ128 የሚቸገር ሰው የደሞዝ ጭማሪ የማይለውጠው ሰው ነው። ብዙ ሲኖረን፣ እንደ ድሮ በጥቂቱ ኖረን-ብዙውን ማትረፍ እንችል ነበር ግን ....
ሰው ህይወቱን በፍሪ ስፔሱ ይመዝን፣ እንዲሁ ንጉስም እጁ ላይ ባለ አሸዋ ትዕግስተኛ ካልሆነ፣ ሃገርን መታገስ አይችልም።

♡♡𝚑𝚘𝚠 𝚝𝚘 𝚊𝚗𝚘𝚒𝚗𝚝 𝚊 𝐤𝐢𝐧𝐠♡♡
It is said, there was once a king in ancient China. One day, he called his children and stood silently on the palace balcony, looking down at them. The children waited for their father to speak, so they could get it over with and rush off to their kung fu training.
Without a word, the king gently scattered a pile of komiche (a round sand used to make building blocks) from under his feet. Some of the grains fell onto their faces; some, they caught with their palms.
The father slowly came down the steps and said “Show me the komiche you caught in your hands.”
One child held out soft sand, slipping through his fingers. The other showed a clump hardened like candy. The king looked at them both and declared the child with the hard komiche the heir to the throne.
You might think, “That’s no way to choose a king.” But it is.
What made me think of this story is our own life situations. The other day, I was chatting with a friend. Somehow, we ended up talking about money salaries and things like that.
She said, “My brother earns 70,000 a month.”
Of course, I was stunned, What kind of job in Ethiopia pays that? He must be rich—a businessman, a millionaire.
And the way she said it so casually, like it was no big deal, made me wonder. Maybe because it’s her brother’s money, not hers. Maybe he doesn’t share much. So, I told her how lucky and rich he must be.
She laughed. “You’re kidding. He’s swimming in debt ለራሱ ሆ.”
It made me pause. You know, a good student doesn’t brag about being smart. A thief doesn’t say i steal. And a truly rich person doesn’t say they’re rich.
Maybe he's borrowing in millions that must be the case, I said.
“Oh poor you, don’t think that. he hasn’t done anything special for himself.”
“Ok, does he have a family member he looks after?”
“No! But why? Does 70k seem like a lot to you?”
“To me, that’s a lot,” I said. But I thought to myself, how could it be, for you- Of course it isn’t.
She went on, “It’s not that special. He’s barely home, always working. And if he buys one or two things, spends on this and that, the money runs out. Most months, he doesn’t make it to the end with anything left. The family doesn’t expect a dime from him.”
If you’re wondering what he does—he’s a pilot for a domestic airline. Sure, many things bother this brother. Even though he doesn’t have to pay for transport, coffee, or his outfit for work, still many things upset him. If Sometimes the airline randomly picks pilots, and his friends get flights to neighboring countries, they come back home with 1 million or so without hassle. By saving three months’ salary, couldn’t they buy a small flat? But somehow, he manages to struggle with money.
In the middle of our conversation, I asked her to show me her phone storage.
She asked, “Why? You want to send me a movie or something?”
I said no, I just wanted to see how much free space she had. She showed me. It was almost full. Out of 128GB, she had about 100MB left. Guessing, that’s enough for what, ten songs?
And that’s the thing. We’ve all lived on small salaries. Then suddenly, when your salary doubles, you don’t live better—you might even be more broke.
.

Don't fret I’m like this too. When I had a 5,000 salary, I lived just fine—paying for taxi, coffee, nights with friends, and so on. And now, with 15,000, I struggle to pay for transportation, I’m unable to clear my Telebirr debt, I hide and run from creditors. Comparing my 15k to his 70k and realizing we basically live the same life, I saw there’s a real problem.
We all once had phones with 2GB or 4GB memory. Back then, we had songs, pictures, free space for movies. and still found a way to make it work. Now, with 128GB phones, we're not even ashamed to say “I don’t have space.”
And it’s not just shameful,it shows there’s a fundamental problem with us humans.
If a person lives well with 2GB, but then can’t manage 128GB—salary won’t change that person. When we have more, we could live by just fulfilling our basic needs like before and set the rest aside. But...
But let every man evaluate himself by his free space. If a child can’t be gentle with soft sand and keep it whole, he can’t be gentle with his people. He will crush them.
Life hasn’t changed as much as our memory space has.
I’ve lived on 5,000 - public transport, tea, bread, and survival. My taxi is my luxury. My shopping list fits in my pocket. Still, we walk the same streets as people earning 80,000. Somehow, fundamentally, we’re living similar lives.
Remember that.

እስኪ አስቡት...ለመሬት መሬት ብሎ ማነው ስም ያወጣላት? ለምሳሌ ለሌሎች ፕላኔት በሙሉ ሰው ነው ስም ያወጣው፣ መቼ እንዳወጣ እና ማን እንደነሆነም ይታወቃል። ለመሬት ግን ማን እና መቼ እና ትርጉሙ ምንድነው? አሁን ማርስ በየቱም ቋንቋ ማርስ ነው፣ ጁፒተርም እንዲሁ ጁፒተር ነው። መሬት ግን ብዙ ስያሜ አላት። በሃበሻ ፕላኔት መሬት እንላታለን፣ በቻይንኛ ሁጶንግ ሱዋ-ሃይ፣ በግሪክ ሌላ- በዋናነት ግን planet earth ናት።
እና ፕላኔት ኧርዝ ማናት እ?
@mahtot
እና ፕላኔት ኧርዝ ማናት እ?
@mahtot
✿✿ሰሞኑን የሰማኋቸው ጨዋታዎች✿✿
እና እዚ ጎንደር ነው አሉ። በደርግ ጊዜ ሳይሆን አይቀርም የተወሰኑ የተማሩ ሰዎች ገበሬ ሰብስበው ያወያያሉ። እና ገበሬዎቹ እንደው የሚጠቅም ነገር ይሰጠን ብለው ሰፍ ብለዋል አሉ። እኒህ ሰብሳቢዎች እየተፈረቁ "ማርክስ እንዳለ ግብርና ...." ሌላውም ተነስቶ " ኢንግልስ እንዳለ...." ሌላው ደግሞ "ሌኒን እንዳለ " እያሉ ሰዎቹን አደከሟቸው። ገበሬዎቹ እጅግ ተማረሩና ተነስተው "ጎበዝ- የእንዳለ ልጆች ያሉትን ሰምተናል ቆንጆ ነውም። እኛ ግን መዳበርያ ዘግይቶብናል እሱን ብትሰጡን" አሉ ይባላል።
(አንድ ሰው ካወሩት)
-------------------------------------------------------------
የተነሳው በለበስኩት ነጠላ ምክንያት ነበር። አዜብ "እንደው ምን አይነት አለባበስ ነው የለበስከው? እንደባላገር?! ቤተስኪያን የሚለበሰው እየው እንዲ ነው" ብላ በመስቀል አምሳል ወደ ግራ ወደ ቀኝ እንደሚጣል ታሳየኛለች።
ተሻግሮ የተቀመጠው ሰውዬ "ተይው ባክሽ፣ ጥሩ ነው የለበሰው። እንደውም እንደ ባላገር እንደ ድሮአችን ነው የሚለበሰው። ዲያቆን ነህ?" አለኝ። እንዳልሆንኩ ነገርኩትና ጨዋታውን ማድመጥ ቀጠልኩ። "አይ" ትለዋለች አዜብ
" ቤተክርስቲያን የሚለበሰው እንዲ አይደለም።"
"እንደውም ነው ምን መሰለሽ- እዛ ቀረብ ያሉ ሰዎች የሚለብሱት እንዲ ነው። ምን ክፋት አለው የሱ አለባበስ የባህላችን ነው እንደውም። ባለፈው አንዱ ብታዪ ዜጋነቱ ጥቁር አይደለም መልኩ በጣም ጥቁር ሰውዬ ቁጭ ብለን እያለ በቃ መጣና የሆነ ቅርጫት ይዟል፤ ዝብንን ዝብንን እያለ አለፈ። ወይኔ አዚቲ፣ እንደው ሱሪው ወርዶ ቂጡ ጥቁር ያለ በቃ ግማሹ ሙሉ ይታያል። በቃ ሊያስመልሰኝ ነበር። በሱ በኩል እኮ በቃ ዘንጧል። ከላይ የሚያምር ሸሚዝ ከርስ ፓንቱን አልፎ ቂ* አመዳም ሆኖ ይታያል። ከዛ የውልሽ እንዲ እንዲ እያለ" ብሎ ተነስቶ አካሄዱን ያሳየናል።
"ውይ ሲያስጠሉ እንደው።" ወደ እኔ ዞራ "የውልክ ወንድ ልጅ ሚያምርበት ቀበቶውን ወገቡ ላይ ታጥቆ ቀና ብሎ ፈጠን ፈጠን ብሎ ሲሄድ ነው።" አለችኝ። እኔ እንደሆነ ሱሪ አላወርድ። ያው ውስጠ-ዘው ብታወድር ወዮልህ እንደሆነ ገብቶኛል።
"ከዛ ተናደን 'አንተ ቂጥህን ጣልክ፣ ወይ በያዝከው ዘንቢል ክተተው' ብለን ሰደብነው" አለ። "ዘመኑ ነው" አለች አዜብ ጨምራ።
"እንደው እኮ ምኑ ይታያል የወንድ ቂ*። የሴትስ ቢሆን አለ አደል። እንደው እኮ ምን መሰለክ" እየተሽቆጠቆጠ ለኔ ያወራል። የተናገረው እንደሚያስቆጣት ገብቶታል። ገና ስትገላምጠው "አይደለም እኮ አዚ እንደው የሴት ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ ነገር አለ ውበትም ቢሆን..." እኔ በእንዲህ እንዳለ ጥያቸው ወጣሁ። ከ'ስቴሽነሪው።