ይህንን ያውቃሉ

ራስሙስ ሆይሉን ዛሬ በመጀመሪያው የውድድር ዘመን ለክለቡ ዩናይትድ በሁሉም ውድድር 15ተኛ ጎሉን ነው ማስቆጠር የቻለው

ሆይሉን ❤️

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የክለባችን ግብ ጠባቂ የሆነው አንድሬ ኦናና በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪምየር ሊጉ 146 ኳሶችን ያዳነ ሲሆን ይህም ከየትኛውም ግብ ጠባቂ በላይ ያደርገዋል።

አንድሬ 👏

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ኤሪክ ቴን ሃግ፡-

"ይህ ወቅት ገና አላለቀም በመጀመሪያ ወደ ብራይተን እንሄዳለን እና በመቀጠል ወደ ዌምብሌይ እንሄዳለን የኤፍኤ ዋንጫን ለማሸነፍ የምንችለውን ሁሉ ለማድረግ ቃል እገባለሁ።"

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ብሩኖ ፈርናዴዝ የጨዋታው ኮከብ በመባል መመረጥ ችሏል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ዋይን ሩኒ ስለ አማድ ጎል በSky Sports ይህን ብሏል !

"ድንቅ ጎል ነው እሱ ከእዚህ በላይ በተሻለ መልኩ ኳሷን መምታት አይችልም ድንቅ ጎል ነው እናም እሱ ጎሉ ይገባዋል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ብሩኖ ከጨዋታው በኃላ ይህን ብሏል !

"ኒውካስትል ? እኔ የማውቀው በእዚህ ሀገር ያለው አንድ ዩናይትድ ብቻ ነው።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ራስመስ ሆይሉንድ በኢንስታግራም

"ጀርባዬ ላይ ያለው ቁጥር እንደሚታይ አረጋግጡልኝ"🥶

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የዩናይትድ ስታንድ የጨዋታው ኮከብ አማድ ዲያሎ ሆኗል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ዋይኒ ሩኒ ስለ አማድ ግብ :-

"በጣም ምርጥ አጥቂ ነው ምርጥ ግብ"

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ የኤፍኤ ካፕ ዋንጫን ካሳካ ወደ ዩሮፓ ሊግ የሚያቀና ይሆናል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
አንቶኒ ማርሲያልም ክለቡን በዛሬው እለት ከቫራን ጋር ተሰናብቷል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የኤሪክ ቴን ሀግን ሙሉ ንግግር ቪዲዮ ቻናላችን ላይ ለቀነዋል ተመልከቱት 👇

👉 https://www.tg-me.com/c/1705647907/9056
👉 https://www.tg-me.com/c/1705647907/9056
ብሩኖ ፈርናዴዝ እናም አንቶኒ ማርሲያል 😢

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ቫራን ክለቡን በይፋ ከተሰናበተ በኃላ በምታዩት መልኩ ስታዲየሙ ውስጥ ታይቷል ።

ይሄ ነው ዩናይትዳዊነት ኬትም ና በቃ ከመጣክ እግርህ ካሪንግተን ከደረሰ ትለከፋለህ እነ ቫን ፔርሲ ምስክር ናቸው..

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ኤሪክ ቴን ሀግ ስለ ሆይሉንድ

"እንደማስበው እሱ ምርጥ እንዲሆን እረፍት ይፈልጋል አጥቂዎች ለጎል ነው የሚሰሩት ባስቆጠረው ግብ ተደስቻለው "

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
Once a Red, always a Red ❤️🇫🇷

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
መልካም አዳር ውድ ቤተሰቦቻችን !

ነገም በትኩስ ትኩስ መረጃ ብቅ እንላለን ደህና እደሩልን።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
2024/05/15 23:01:49
Back to Top
HTML Embed Code: