Telegram Web Link
ብስኩቶቼ How was this year for u? And ምን ተማራችሁበት?ምን እየተሰማቹ ነው?
🫶🤲
ለኔ ብዙ energy የጨረስኩበት፣ የምወዳቸውን ሰዎች ማውራት ያቆምኩበት፣ ረጅም ሰአት እና ቀናት ብቻዬን ያሳለፍኩበት ልቤ የደነደነበት በርካታ ነገር አጥቼ ሌላ ብዙ በረከት ያገኘሁበት አመት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ካለምንም ያገኘሁት በምንም ውስጥ ተስፋ የሆነኝ እሱ ነው እኔ ያሰብኩትን ሳይሆን እሱ ያሰበልኝ ቦታ አስቀመጠኝ ባይገባኝም🥺 እና የአሁንዋን ማኪ እወዳታለሁ ቀድሜ ባውቃት🫶ሌላው ግን
ሰውነቴ ብቻ ሳይሆን ምወዳቸውን ሰወች ሰፍ ብዬ የማውራት መንፈሴም ነው የደከመው የምሰጣቸውን ጊዜ 98% ቀንሻለሁ But I love them as before ወዳጅነት ሁል ጊዜ በመገናኘት ና በመደዋወል ውስጥ ብቻ አይደለም ሚኖረው ሳንገናኝም ሳናወራም ረጅም ጊዜ ተራርቀንም ፍቅራችንን ምታቆይ ቲኒሽዬ ክር አለች ብዬ አስባለሁ🫶🫶
ደሞ ሞት ጦርነት መከራው ሲደራረብ ደጋግመን ስንሰማ ተለመደ መሰለኝ I feel a little sad when someone dies እንደ ድሮው እንባዬ አይመጣም የልቤ ምት አይጨምርም ሰውነቴ አይንቀጠቀጥም just I say we all die😞
And I'm not surprised by what ppl do.. የሰው ልጅ ምንም ውስጥ ሊገባ እንደሚችል አይቻለሁ ስፈርድ አትፍረጅ ብሎ እዛው ቦታ ላይ አስቀምጦኛል 😢
ሌላው We did good and bad..ተወደድንም ተጠላንም እንረሳለን I have learned to live like a forgetful person ሞተው እንደረሳናቸው
አንድ ቀን ማኪ ምትባል ሴት ማንም እስከማያስታውሳት ትረሳለች ከዛ ደሞ ምንም ቢመጣ ያልፋል ብዬ ነገሮችን የተቀበልኩበት አመት ነው 🤲😍😍
I have felt many other emotions this year, fatigue, strength ሌላም ሌላም… ድካሙ ግን ሰውነት ላይ ብቻ ሳይሆን ነብስንም ጭምር የሚነካ ነው😌 ብቻ ተመስገን ❤️
10🙏6🥰2
_የካህናት_አለቃ_(256k)
<unknown>
💞የካህናት አለቃ እየሱስ ሲመጣ🥺


ሙሉዉን
ከፈለጋችሁ ጠይቁኝ እለቅላቹሀለሁ
🔥42🙏2💯1
የካህናት_አለቃ__ሊቀ_መዘምራን_ይልማ_ኃይሉ(256k)
<unknown>
ሙሉውን ለጠየቃቹኝ
🙏32🔥1
የመከራዉ ዘመን አለፈ እንደዋዛ
አንቺን ተጠግቼ የአለሟን ቤዛ
የልጅሽ ቸርነት
ያንቺ ደግነት❤️
13🙏3
የመከራው_ዘመን_አለፈ_እንደዋዛ__(256k)
<unknown>
Ufffff🥺😔🤲🤲
🙏65🤩2🫡1
ቦርሳ ምትፈልጉ ሰወች dm :- @maku76
🕊1
እግዚአብሔር

ጴጥሮስ ውሃ ውሰጥ እንዲወድቅ
ፈቅዷል

👉ግን እንዲሰምጥ አልተወውም

ዳንኤል የአበሶች ጉድጓድ ውሰጥ እንዲወረወር ፈቅዷል

👉 ግን አንዲበላ አላደረገም

ያለቀ የሚመስለህ አንተ ነህ እንጂ
ፈጣሪ ገና አልጨረሰምና ታምነህ ቆይ!


ሠናይ ዕለተ ሰንበት ❣️
👍5🥰2🙏21
ቅዱስ ገብርኤል ሁሉም ቦታ ይገኛል..??

ፍጡር ስለሆነ በሁሉ የሞላ አይደለም በሁሉ የሚገኘው ፈጣሪ ብቻ ነው። የሚለው
ስእል ላይ እንደምታዩት ሁለት ዓይንና አፍንጫ ከዛም ሁለት እጅና እግር ምናምን የሆነ ልክ እንደኛ አይነት አይደለም። ለሰው ሲገለጥ በዛ መልኩ ሊገለጥ ይችላል እንጂ እርሱ መንፈስ ነው.. እና ምን..??

እናማ ለምሳሌ በአንድ ጊዜ ምን ያህል ቦታን እንደሚያካልል አናውቅም።

ስለዚህም በመንፈሳዊው አለም ብዙ ነገሮችን በእምነት ሆነን እናደርጋለን እነጂ እያንዳንዱን አሰራር እንወቅ አንልም

@Apostolic_Answers
🥰6🎉2
ይህን ላደረገ ሃሌ ሉያ በሉ
<unknown>
ይህን ላደረገ ሃሌሉያ በሉ 
እግዚአብሔር ታማኝ ነው ሁልጊዜ በቃሉ 
ሙሽራው ሙሽሪት እንኳን ደስ አላችሁ 
የያዕቆብ አምላክ ሞገስ ኾነላችሁ 

ስንቱን ተራራ አልፈነዋል
በሰገነት ላይ አቁሞናል
እስቲ እንዘምር በደስታ
ሁሌ ታማኝ ነው የኛ ጌታ 
ከእኛ የሆነ ምንም የለም
ተመስገን ጌታ ለዘላለም 
ስራህ አበራ በምስጋና
በሙሽሮች ላይ እንደገና 

አዝ

የማይሆን መስሎ የታየን
በእግዚአብሔር ኾኖ ስላየን 
እንደ አሳፍ ልጆች ተሰልፈን
ስሙን በቅኔ ለማመስገን 
የተባረከ በመዳፉ
ቅኔን ያፈሳል ሁሌ በአፉ 
ከመላእክት ጋር አንድ ኾነናል የእግዚአብሔር ሥራ መስጦናል 

አዝ

ጋኑ ቢጎድል የወይን ጠጁ
ያስባል ጌታ ለወዳጁ 
መናኛው ይውጣ ከቤታችን
አዲስ እንጠጣ እርሱን ይዘን 
አቤንኤዘር ነው መዝሙራችን
እየረዳን ነው አምላካችን 
ፊታችን በራ በደስታ
ውበት ኾኖናል የእኛ ጌታ

አዝ

ጋኑ ቢጎድል የወይን ጠጁ
ያስባል ጌታ ለወዳጁ 
መናኛው ይውጣ ከቤታችን
አዲስ እንጠጣ ጌታን ይዘን 
አቤንኤዘር ነው መዝሙራችን
እየረዳን ነው አምላካችን 
ፊታችን በራ በደስታ
ውበት ኾኖናል የእኛ ጌታ

መዝሙር በ ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ

@Mekdela
1🙏1
The art of love
<unknown> – ይህን ላደረገ ሃሌ ሉያ በሉ
አግቢ ና ይሄን መዝሙር ልዘምርልሽ
@maku76 😏
💯4😁3👍1
ከገረመኝ እና ሁሌ ሳስበዉ ልቤ በአግራሞት ሚታዘበዉን ነገር ልንገራቹ በእርግጥ በእምነቴ ጠንካራ አደለሁም ግን
.
.
.
.
የክርስቶስ መስቀል ጌታን የተሸከመዉ ለ3 ሰዐታት ብቻ ነበረ
አስባቹታል 9ወር ከ5 ቀን በማህፀኗ ለአመታት በጀርባዋ በእቅፏ የተሸከመችዉ እናቱ ተዐምር አደረገች ስንባል ለምን ይደንቀናል?
እሷ ራሱ ተዐምር አደለች እንዴ🥹

መላዕክት በፊቱ ለመቆም ማይችሉ ፊቱ ለመቅረብ ሲጠጉ እንደ እሳት ስለሚያቃጥላቸዉ ፊት ና ሰዉነታቸዉን በክንፋቸዉ ሸፍነዉ ሚቀርቡትን እሳተ መለኮት ክርስቶስን በምን ተዐምር ነዉ ያቀፈችዉ?በየትኛዉስ ተዐምር ነዉ ጦቶቿን ያጠባችዉ?
ከአይምሮም ከህሊናም በላይ ነዉ የትኛዉ ጠቢብ መርምሮ አይደርሰብሽም ብለዋል አባ ኪሮስ


✍️ @Yabuti_21
8🔥1👌1
ህይወት ለማንም ነፃ ትምህርት አትሰጥም "ህይወት አስተማረችኝ" ስንል ዋጋ እንደከፈልን እርግጠኛ መሆን አለብን።

በሰላም እደሩልኝ 🌟❤️‍🩹
4🥰2🤩1
ያለመግባባታችን ትልቁ መንስኤ የምናዳምጠው ለመረዳት ሳይሆን...

መልስ ለመስጠት ስለሆነ ነው
👍4🔥21
ለሁሉም ምሽት ነው ግን
የሁሉም ጨለማ የተለያየ ነው❤️‍🩹
4🎉2😭1
_አንቺን_የያዘ_ሰው___ዘማሪት_ፀዳለ_ጎበዜ(256k)
<unknown>
አንቺን የያዘ ሰዉ🤲



ሙሉውን ለጠየቃቹኝ ይሄዉ❤️
🙏2🕊21😁1🥱1
የምሽት ለቅሶን አስረስተህ በማለዳ ፍስኃ የምትባርክ ልዑል ሆይ የባከነ ዘመኔን ቁጭት ዘንግቼ የነገ ተስፋነትህን በመታመን ዛሬ ልደቴ ነው እላለሁ
  ይህ አመት ለኔ የበረከት ነበር። ጌታዬ ሆይ አንተ የማትጎድል ደስታዬ ነህ ! ለጠባብ ትከሻዬ ከባድ የነበሩና ቀላል የማይባሉ የሕይወት ተግዳሮቶችን አሳልፈኸኛል። ትልቁ ምስክርነቴ ረዳት የማይሻ ረዳትነትህ ነው!  ውለታዋ የማይታበይ #እናት መልካም #ጓደኞች ጋር ሆኜ በዕድሜዬ ላይ ተጨማሪ ዓመት ስለጨመርክልኝ አመሠግናለው። ሰዎች የልደት ስጦታን ይሰጣሉ! አንተ ግን ልደትን ትሰጣለህ! ሰዎች ሻማን ያበራሉ አንተ ሕይወትን ታፈካለህ! ትልቁ ሰጭ አንተ ነህ! ባለጠግነትህ ሕይወቴን ያስውባት! ትሕትናን ጨምርልኝ።🙏 🥰🎂🎂🎂🎂🎂
8🤩2👍1🔥1
2025/10/21 21:43:14
Back to Top
HTML Embed Code: