Telegram Web Link
ህይወት አጭር ናት

በዙሪያ ላሉ ሰዎች ለነሱ ያለህን ፍቅር ግለፅላቸው!!
ህይወት አጭር ናት

ሰዎች ምን ይላሉ ብለህ አትጨነቅ!!
ህይወት አጭር ናት

ጥሩ አጋጣሚዎችን ብቻ አጠብቅ!!
ህይወት አጭር ናት

የምትፈልገውን ነገር አርግ!!
ህይወት አጭር ናት

ስሜትህን አደብቀው!!
ህይወት አጭር ናት

ምቾት የሚሰጥህ ቦታ ሂድ ተዝናና!!
6🔥2👏2
ስግጥ 🫱🏻‍🫲🏼 ፍምስ
👍6👏2💯1
❣️እንኳን ለ2017 ዓ.ም ጾመ ፍልሰታ አደረሰን❣️
🙏12👍1👌1
እኔም ምስክር ነኝ የኔ እናት 🥹❤️‍🩹
27🙏6👏1
…..Don’t forget ፍቅር ታጋሽ እንደሆነ🤌🫀
ለዛም ነዉ ያዕቆብ ስለ ራሄል ሲል 7ዓመት የተገዛዉ፤ያፈቅራትም ስለነበረ አመታቱ እንደ ጥቂት ቀነ የሆነለት😊
…you don’t need to rush🙌የእግዚአብሄርን መጠብቅ፤መታገስ ካሰብዉ በላይ ይባርከናል!!❤️
5❤‍🔥4
መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ once said
መርሳት ፀጋ ነዉ፤ሁላችንም ያላበድነዉ መርሳት ስለምንችል ነዉ
🤝2
ምን አይነት ወንድ እንደምወድ እና ሳየዉ ልቤ ደስ የሚለኝ ታዉቃላቹ?


ቤተክርስቲያን ሲሄድ ነጠላ ለብሶ የሚሄድ ወንድ🤌🥹


በቃ ዉበት የሚለዉ ቃል ያንስበታል በስላሴ እንዴት እንደሚያምር እኮ🤌🥹🫀🙌
❤‍🔥124
እናቴ እመቤቴ❤️‍🔥🥹 የማትጠፊው ከአፌ የማትጠፊው ከአፌ
በረከቴ አንቺው ነሽ የመስቀል ስር ትርፌ የመስቀል ስር ትርፌ>> ፳፩
🤍
❤‍🔥8🙏3🔥2
የት ይዣቹ ልጥፋ አሳልፌማ ለባንዳ አልሰጣቹም😭🙌
3🤣3👏2
ይሄን ቻናል እስከ ግሩፑ ልሽጠዉ እንዴ?🤭
👍4🔥1🤯1
በመሸጡ አብዛኞቻቹ ተስማምታቹሀል አመሰግናለሁ🫣
ሲጀመር ተሸጦ ድርሻችንን ብንወስድ ነዉ ጥሩ አደለ እንዴ💪🤷‍♀
🤝4
አርፍዶ የመጣ ዝናብ
በድርቀት የሞተችን አበባ አያድናትም 🖤


ጊዜህን ተጠቀም
!!
👍3👏1
አንዳንድ ጊዜ ህይወትን ከስርም ከላይም ማየት ግርምትን የሚፈጥር ትዕይንት ነው "ማንነት" በትልቁ ተወጥሮ የተነፋ ፊኛ እንደማለት ነው በትንሽ እሾህ ሲበሳ ተንፍሶ ኢመንት የሚሆን
ሰው ኢመንት ነው ሰው ተራ ነው ሰው አቅም የለውም ሰው ደካማ ነው።ይህም ሆኖ አብዛኛውን ጊዜያችንን የምናጠፋው ይህንኑ ኢመንትነት ለመርሳት በመጣር ነው።

📖አለመኖር
🥰3
ያዋከቡት ነገር ምእራፍ አያገኝም....ጥሌ ያለው እውነት ነበር አይደል እውነት እኮ ነው እኔ እና እኩዮቼ ተጣድፈን ፍቅርን ጀምረን መስመር እና ትርጉም ሳይኖረው አንዳችን የአንዳችንን ልብ ሰብረን ፍቅር እና እምነት ከብዙ ልቦች እያጠፋ ነው እኮ ፍቅር መታመንን ከብዙ ሰዎች አጎደልነው  የፍቅር ትርጉምን በሌላ ቃል መግለጥ ጀመርን ፍቅር የሳምንት ትስስር እንጂ የዘላለም እውነት መሆኑን አስቀረነው ። ከአስሩ ሰው መሆን ዘመናይነት ና መሰልጠን አስመሰልነው በማስመሰል ተከበን አንድ የቀረውን ውብ ነገር ፍቅርን አገደፍነው ከስሙ ስምነሳነው ባህሪውን አስቀይረን ከሚዛኑ አቀለልነው ፍቅር ፍቅር መሆኑን አጎደልነው ስሙ ብቻ ቀርቶ ባህሪው በሌላ ተተክቷል ። ጥሌ እንዳለው አዋክበንም ጀምረን ምእራፍ አላገኘልነትም ስሙን ብቻ ይዘን አላማረብንም ወትሮስ ማስመሰል መስሎ እንጂ እውነት እና ውበት መች ሆኖ ያውቃል..😊💗
🔥41😍1
😭😭
🤣3🔥1
14🙏2
Audio
ኪዳነምህረት እናቴ❤️
71
አሜን የጌታ ሰው 😭💗
@Maku76 ሜትር ይዘሽ ነይ🤷‍♀
🤣42
ፍቅር ሰጥተህ ተከበር እንጂ በክፉ አመልህ ፣ በቁጣህ ፣ በስድብህ በጭካኔህ ለመፈራት አትሞክር። ተከብሮ ዝም መባልና ተንቆ ዝም መባል አንድ አይደሉም። በጥሩ ተግባርህና በጨዋነትህ ተከብረህ ተፈራ እንጅ በክፉ አመልህ እንዲሸሹህ አታድርግ። በሰዎች መሀል ስትገኝ መጣልን እንጂ መጣብን የምትባል ሰው አትሁን።

ለክብርና ለፍቅር ቦታ የምንሰጥ ፣ ሰውን በሰውነቱ ብቻ የምናከብር ፣ ሰብአዊነት የሚሰማን እንቁዎች ፣ ምንጊዜም ለይቅርታ ቅርቦችና ታጋሽ የፍቅር ሰው እንሁን። ጀግና ማለት ታግሶ ያለፈ እንጂ ጥሎ ያሸነፈ አይደለም። ይቅር ባይ ፣ ትሁት ፣ ቅን፣ደግ፣ የዋህ፣አዛኝ ፣ ሩህሩሆች እና መልካም የፍቅር ሰዎች እንሁን።


ካነበብኩት......𝐆𝐨𝐨𝐨𝐝 𝐧𝐢𝐠𝐡𝐭🌓
👍52😍2🔥1
2025/10/20 03:28:18
Back to Top
HTML Embed Code: