#ጎጆ_ቀለስኩልህ
@menfesawi_getem_ena_menebanb
(በሰመረ ፍስሃ)
በአውላላ ሜዳ በጠራራ ፀሐይ
ከአስፓልቱ አጠገብ ስኖር ጎዳና ላይ
የበጋውን ንፋስ በዙሪያዬ ከቦኝ
እንደ ዥዋዥዌ ወዲያ ሲወስደኝ፡፡
...................ወዲህ ሲመልሰኝ
ዝናቡ በተራው ጉዴን ተመልክቶ
...................ጉድፌን አፅድቶ
ይወደኝ ይመስል ልብሴን ያጥብልኛል
ጎጆዬን አፈራርሶ በብርድ ይገርፈኛል፡፡
ከዚህ የባሰ ግን ሰዉ ነው 'ሚገርመኝ
በነጋ በጠባ መተንፈሻ ያሳጣኝ፡፡
ስለተናገርኩኝ ማጣት መከፋቴ
የእውነት ስለኖርኩኝ ውሸትን ጠልቼ
አፋቸውን ሞልተው እብድ ነው ይሉኛል
አንዳንዴ ሲያሻቸውም ድሃ ነው ይሉኛል፡፡
የሆነው ሆነና ቅር አላለኝም
አጣሁኝ ብዬም አላማረርኩም
ጌታ እንዳስተማረኝ ለበጎ ነው ብዬ
የማይቻል የለም እኖራሎህ ችዬ፡፡
ይሄውልህ ግን ሚካኤል ሆይ...
የሰው ልጅ ሲሸሸኝ ማንነቴን አይቶ
ሰላምታ ሲነፍገኝ ኑሮዬን ተመልክቶ
አንተ ግን አንተ ነህ የአምላክ መልእክተኛ
ሁሌ 'ምትጠብቀኝ መቼም የማተኛ፡፡
ምንም ሳይገድብህ ከቤቴ ገብተሀል
ድሃዋን ጎጆዬ በፍቅር ጎብኝተሀል፡፡
እናም ሚካኤል ሆይ....
ከኔ እንዳትርቅ ስለሳሳሁልህ
በንፁህ ልቤ ውስጥም ጎጆ ቀለስኩልህ፡፡
_
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
(በሰመረ ፍስሃ)
በአውላላ ሜዳ በጠራራ ፀሐይ
ከአስፓልቱ አጠገብ ስኖር ጎዳና ላይ
የበጋውን ንፋስ በዙሪያዬ ከቦኝ
እንደ ዥዋዥዌ ወዲያ ሲወስደኝ፡፡
...................ወዲህ ሲመልሰኝ
ዝናቡ በተራው ጉዴን ተመልክቶ
...................ጉድፌን አፅድቶ
ይወደኝ ይመስል ልብሴን ያጥብልኛል
ጎጆዬን አፈራርሶ በብርድ ይገርፈኛል፡፡
ከዚህ የባሰ ግን ሰዉ ነው 'ሚገርመኝ
በነጋ በጠባ መተንፈሻ ያሳጣኝ፡፡
ስለተናገርኩኝ ማጣት መከፋቴ
የእውነት ስለኖርኩኝ ውሸትን ጠልቼ
አፋቸውን ሞልተው እብድ ነው ይሉኛል
አንዳንዴ ሲያሻቸውም ድሃ ነው ይሉኛል፡፡
የሆነው ሆነና ቅር አላለኝም
አጣሁኝ ብዬም አላማረርኩም
ጌታ እንዳስተማረኝ ለበጎ ነው ብዬ
የማይቻል የለም እኖራሎህ ችዬ፡፡
ይሄውልህ ግን ሚካኤል ሆይ...
የሰው ልጅ ሲሸሸኝ ማንነቴን አይቶ
ሰላምታ ሲነፍገኝ ኑሮዬን ተመልክቶ
አንተ ግን አንተ ነህ የአምላክ መልእክተኛ
ሁሌ 'ምትጠብቀኝ መቼም የማተኛ፡፡
ምንም ሳይገድብህ ከቤቴ ገብተሀል
ድሃዋን ጎጆዬ በፍቅር ጎብኝተሀል፡፡
እናም ሚካኤል ሆይ....
ከኔ እንዳትርቅ ስለሳሳሁልህ
በንፁህ ልቤ ውስጥም ጎጆ ቀለስኩልህ፡፡
_
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
👍5
Forwarded from ዶቃ ትረካዎች Doka Treka
ነቢያት ጌታ "ይወርዳል ይወለዳል" ብለው የተናገሩት ትንቢት እንዲፈጸም ተመኝተው ጾሙ ጸለዩ:: እኛ ስለምን እንጾማለን? ክርስቶስ ተወልዶ ፣ ተጠምቆ ፣ አስተምሮ ፣ ተሰቅሎ ፣ ሞቶ ፣ ተነሥቶ ፣ ዐርጎ ፣ በአባቱ ቀኝ አይደለምን? አሁን ለምን እንጾማለን? ብለን እናስባለን::
ጌታ በእኔና አንተ ልብ ውስጥ እውነት ተወልዶአልን? እውነት የእኛ ልብ እንደ ቤተልሔም ግርግም ለክርስቶስ ማደሪያ ሆኖአል? ማደሪያ አሳጥተን ከእናቱ ጋር አልመለስነውም?
የጥምቀቱ ትሕትና በእኛ ልብ መቼ ደረሰ? የስቅለቱ ሕማም መች በእኛ ሕሊና ተጻፈ? የትንሣኤው ተስፋ የዕርገቱ ልዕልና በእኛ ልቡና መቼ ዐረፈ?
ስለዚህ ነቢያት "ውረድ ተወለድ" ብለው የጾሙትን ጾም እንጾማለን:: ጌታ ሆይ በእኔ ሕይወትም ውስጥ ውረድ ተወለድ የእኔን ሰውነት ማደሪያህ አድርገው:: ሕዋሳቶቼ ከኃጢአት አርፈው እንደ ቤተልሔም ግርግም ማደሪያህ ይሁኑ::
የቤተልሔም እንስሳት ትንፋሽ ገበሩልህ ፣ የቢታንያ ድንጋዮች ዘማሪ ቢጠፋ ሊዘምሩ ዝግጁ ነበሩ ፣ የቤተ መቅደስ መጋረጃ ለክብርህ ተቀደደ ፣ ጨረቃ ላንተ ደም ለበሰች ፣ ፀሐይ ስላንተ ጨለመች ፣ ከዋክብት ለስምህ ረገፉ ፣ ዓለቶች ለፍቅርህ ተሰነጠቁ::
ከቤተልሔም እንስሳት ፣ ከቢታንያ ድንጋዮች ፣ ከቤተ መቅደስ መጋረጃ እኔ እንዴት አንሼ ልገኝ? የቢታንያ ድንጋይ ያወቀህን ያህል ሳላውቅህ ፣ የቤተ መቅደስ መጋረጃ የተረዳህን ያህል ሳልረዳህ እንዴት ልኑር?
ዓለት ላንተ ሲሰነጠቅ የኔ ልብ ለምን ከዓለት ደነደነ? ጨረቃ ደም ስታለቅስ እኔ መከራህ ለምን አልተሰማኝም?
ሙታን በሞትህ ሲነሡ እኔ ምነው ከኃጢአት ሞት መነሣት ተሳነኝ?
ለዚህ ነው በእኔ ሕይወት ገና አልተወለድክም የምለው::
ስለዚህ ጌታ ሆይ የነቢያትህን ጾም ጸሎት ሰምተህ የወረድህ የተወለድህ ጌታ ሆይ በእኔም ሕይወት ውረድ ተወለድና እኔም ከመላእክት ጋር አብሬ ልዘምር ፣ ከሰብአ ሰገል ጋር ሥጦታህን ልቁጠር ፣ ከእረኞች ጋራ ልደነቅ:: ልደትህ ሳይገባኝ ምጽዓትህ እንዳይደርስብኝ እርዳኝ::
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

👍5❤2
Forwarded from ዶቃ ትረካዎች Doka Treka
Forwarded from ዶቃ ትረካዎች Doka Treka
YouTube
አልተዘዋወረችም Altezewawerechim ክፍል 1 ምእራፍ 1 እና 2 Alex Abreham አሌክስ አብረሃም #treka #ትረካ #ethiopianaudiobook
የተለያዩ የሃገራችን ደራስያንን ዕውቅ መጻሕፍት ጥራቱን በጠበቀ ድምፅ ትረካ እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ። subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
#EthiopanNarration #ትረካ #Ethiopanbook #tireka #tereka #ethiopiannarration #amharic book narration #ethiopian audiobook #amharic narration #audiobook #full audio book…
#EthiopanNarration #ትረካ #Ethiopanbook #tireka #tereka #ethiopiannarration #amharic book narration #ethiopian audiobook #amharic narration #audiobook #full audio book…
Forwarded from ዶቃ ትረካዎች Doka Treka
አልተዘዋወረችም Altezewawerechim ክፍል 1 ምእራፍ 3 , 4 እና 5 Alex Abreham አሌክስ አብረሃም 👇👇👇
https://youtu.be/yhw8Ifpbcso?si=kWdDKXdmIYc9Jr6J
https://youtu.be/yhw8Ifpbcso?si=kWdDKXdmIYc9Jr6J
"ማርያም እኮ ሞተች"
ኤልያስ ሽታኹን
* * * * *
"የአብ ወዳጁ
የወልድ ደጁ
የቅዱስ መንፈስ እጁ፡፡"
ማርያም እኮ ሞተች፡፡
የአባጊዮረጊስ ዘጋስጫ
የማትወዳደር ምረጫ
የአባ ሕርያቆስ ቅዳሴው
የቅዱስ ኤፍሬም ውዳሴው
ዮሴፍ ሲገፍፍ የለበሳት
ያዕቆብ በልቡ ያነገሣት
ማርያም እኮ ሞተች፡፡
ገብርኤል ለብስራት
ወዴት ልላክ? ብሎ ጌታን ያልጠየቀው
የቱ ጋር ነች? ብሎ ጌታን ያልጠየቀው
እናትህ የቷ ናት? ብሎ ያልጠየቀው
በሚካኤል አክናፍ መልኳን ስለሚያውቀው፡፡
ሰማይን ያለባላ ያቆመ
ወንዳቺ ሆድ ያዘመመ
ጥንተ ናፍቆት
የመለኮት
ዓይንሽ የሰባቱ ሰማያት መስኮት፡፡
ያ ትሁት ገፅሽን
በክንፍ ላይ ስሎሽ መላእክት ያያሉ
ለምነውት ነበር ፍጠራት እያሉ፡፡
(ቶሎ በል እያሉ)
ማርያም እኮ ሞተች፡፡
በመኑ በአምሳለ መኑ ናስተማስለኪ
ነፍሴ ወዴት ደረስሽ? ማርያምን ሳትነኪ
አንቲ ውዕቱ
እኔ ምዑቱ
አንቲ መሶበ ወርቅ
እኔ የበደል ጨርቅ
አንቺ እመአምላክ
የቱ መግነዝ ቻለሽ
ትንሳኤን ወልደሽው ሞትን ትቀምሻለሽ?
አንቺም? እመብርሃን
ማርያምእኮ ሞተች፡፡
ሰማይና ምድር
ወይቦ መልካቸው ሀዘን እያማጡ
እስከዛሬ አሉ
መላእክት ሁሉ እንደደነገጡ፡
ለክልዔቱ ጊዜ እስራኤል ጨነቀው
ከስደት ጀምሮ ኮቴዋን የሚያውቀው፡፡
የዳዊት በገና
ብቻውን ያለቅሳል ራሱን በመግረፍ
ዳዊት አላወቀም የልጅ ልጁን ማረፍ፡፡
ክልዔቱ ጊዜ ጨነቀው እስራኤል
እንኳንና አርፋ
ሲከፋት አይችልም በእርሷ እኮ ሚካኤል::
ክልዔቱ ጊዜ
ሰማይ አለቀሰ የመረረ ከሀሞት
መላእክት አያውቁም ማርያም እንደምትሞት፡፡
ማርያም እኮ ሞተች፡፡
ስትሰማ ኖሯ በሆዷ ቅዳሴ
አረፈች ይሉኛል ወዮ ነው ለራሴ፡፡
አንቺን እመብርሃን ሞት በምኑ ያዘሽ
አላየሽም እንዴ አምላኩን እንዳዘዝሽ፡፡
የቱ መልአክ ሞት ተላከ ወዳንቺ
ችሎ አይገባም ቤትሽ እሺ ብለሽ እንጂ፡፡
ፍትሃት የለም ለማርያም
የተፈታ የሚገባባት እርሷ ራሷ አርያም፡፡
ለማርያም አይቀደስላት
እርሷ ራሷ ቅዳሴ ናት፡፡
ማርያም እኮ ሞተች፡፡
* * * * * *
#ማስታወሻ
* በነገረ - ማርያም
* ስንክሳርም እንደተነገረን
እመቤታችን በ፷፬ አመቷ በገዛ ፍቃዷ አርፋ፡፡
ሞትን ቀምሳለች፡፡ነሐሴ ፲፮ ከሞት ተነስታ ማረጓን ልብ ይሏል፡፡
"ሞትሰ ለመዋቲ ለመዋቲ ይደሉ
ሞታ ለማርያም የአጽብ ለኩሉ"

👍6❤3👏2
Forwarded from ዶቃ ትረካዎች Doka Treka
YouTube
አልተዘዋወረችም Altezewawerechim ክፍል 2 ምእራፍ 1 እና 2 Alex Abreham አሌክስ አብረሃም #treka #ትረካ #ethiopianaudiobook
የተለያዩ የሃገራችን ደራስያንን ዕውቅ መጻሕፍት ጥራቱን በጠበቀ ድምፅ ትረካ እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ። subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
#EthiopanNarration #ትረካ #Ethiopanbook #tireka #tereka #ethiopiannarration #amharic book narration #ethiopian audiobook #amharic narration #audiobook #full audio book…
#EthiopanNarration #ትረካ #Ethiopanbook #tireka #tereka #ethiopiannarration #amharic book narration #ethiopian audiobook #amharic narration #audiobook #full audio book…
Forwarded from ዶቃ ትረካዎች Doka Treka
YouTube
አልተዘዋወረችም Altezewawerechim ክፍል 2 ምእራፍ 3 , 4 , 5, 6 እና 7 Alex Abreham አሌክስ አብረሃም #treka #ትረካ
የተለያዩ የሃገራችን ደራስያንን ዕውቅ መጻሕፍት ጥራቱን በጠበቀ ድምፅ ትረካ እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ። subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
#EthiopanNarration #ትረካ #Ethiopanbook #tireka #tereka #ethiopiannarration #amharic book narration #ethiopian audiobook #amharic narration #audiobook #full audio book…
#EthiopanNarration #ትረካ #Ethiopanbook #tireka #tereka #ethiopiannarration #amharic book narration #ethiopian audiobook #amharic narration #audiobook #full audio book…
❤2
Forwarded from ዶቃ ትረካዎች Doka Treka
YouTube
አልተዘዋወረችም Altezewawerechim ክፍል 2 ምእራፍ 8 , 9 , 10 እና 11 Alex Abreham አሌክስ አብረሃም #treka #ትረካ
የተለያዩ የሃገራችን ደራስያንን ዕውቅ መጻሕፍት ጥራቱን በጠበቀ ድምፅ ትረካ እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ። subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
#EthiopanNarration #ትረካ #Ethiopanbook #tireka #tereka #ethiopiannarration #amharic book narration #ethiopian audiobook #amharic narration #audiobook #full audio book…
#EthiopanNarration #ትረካ #Ethiopanbook #tireka #tereka #ethiopiannarration #amharic book narration #ethiopian audiobook #amharic narration #audiobook #full audio book…
Forwarded from ዶቃ ትረካዎች Doka Treka
YouTube
አልተዘዋወረችም Altezewawerechm ክፍል 2 ምእራፍ 12 ,13 ,14,15,16 እና 17 Alex Abreham አሌክስ አብረሃም #treka #ትረካ
የተለያዩ የሃገራችን ደራስያንን ዕውቅ መጻሕፍት ጥራቱን በጠበቀ ድምፅ ትረካ እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ። subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
#EthiopanNarration #ትረካ #Ethiopanbook #tireka #tereka #ethiopiannarration #amharic book narration #ethiopian audiobook #amharic narration #audiobook #full audio…
#EthiopanNarration #ትረካ #Ethiopanbook #tireka #tereka #ethiopiannarration #amharic book narration #ethiopian audiobook #amharic narration #audiobook #full audio…
❤2
Forwarded from ዶቃ ትረካዎች Doka Treka
YouTube
አልተዘዋወረችም Altezewawerechm ክፍል 2 ምእራፍ 18 , 19 , 20 እና 21 Alex Abreham አሌክስ አብረሃም #treka #ትረካ
የተለያዩ የሃገራችን ደራስያንን ዕውቅ መጻሕፍት ጥራቱን በጠበቀ ድምፅ ትረካ እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ። subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
#EthiopanNarration #ትረካ #Ethiopanbook #tireka #tereka #ethiopiannarration #amharic book narration #ethiopian audiobook #amharic narration #audiobook #full audio…
#EthiopanNarration #ትረካ #Ethiopanbook #tireka #tereka #ethiopiannarration #amharic book narration #ethiopian audiobook #amharic narration #audiobook #full audio…
❤3
"ማርያም እኮ ሞተች"
ኤልያስ ሽታኹን
* * * * *
"የአብ ወዳጁ
የወልድ ደጁ
የቅዱስ መንፈስ እጁ፡፡"
ማርያም እኮ ሞተች፡፡
የአባጊዮረጊስ ዘጋስጫ
የማትወዳደር ምረጫ
የአባ ሕርያቆስ ቅዳሴው
የቅዱስ ኤፍሬም ውዳሴው
ዮሴፍ ሲገፍፍ የለበሳት
ያዕቆብ በልቡ ያነገሣት
ማርያም እኮ ሞተች፡፡
ገብርኤል ለብስራት
ወዴት ልላክ? ብሎ ጌታን ያልጠየቀው
የቱ ጋር ነች? ብሎ ጌታን ያልጠየቀው
እናትህ የቷ ናት? ብሎ ያልጠየቀው
በሚካኤል አክናፍ መልኳን ስለሚያውቀው፡፡
ሰማይን ያለባላ ያቆመ
ወንዳቺ ሆድ ያዘመመ
ጥንተ ናፍቆት
የመለኮት
ዓይንሽ የሰባቱ ሰማያት መስኮት፡፡
ያ ትሁት ገፅሽን
በክንፍ ላይ ስሎሽ መላእክት ያያሉ
ለምነውት ነበር ፍጠራት እያሉ፡፡
(ቶሎ በል እያሉ)
ማርያም እኮ ሞተች፡፡
በመኑ በአምሳለ መኑ ናስተማስለኪ
ነፍሴ ወዴት ደረስሽ? ማርያምን ሳትነኪ
አንቲ ውዕቱ
እኔ ምዑቱ
አንቲ መሶበ ወርቅ
እኔ የበደል ጨርቅ
አንቺ እመአምላክ
የቱ መግነዝ ቻለሽ
ትንሳኤን ወልደሽው ሞትን ትቀምሻለሽ?
አንቺም? እመብርሃን
ማርያምእኮ ሞተች፡፡
ሰማይና ምድር
ወይቦ መልካቸው ሀዘን እያማጡ
እስከዛሬ አሉ
መላእክት ሁሉ እንደደነገጡ፡
ለክልዔቱ ጊዜ እስራኤል ጨነቀው
ከስደት ጀምሮ ኮቴዋን የሚያውቀው፡፡
የዳዊት በገና
ብቻውን ያለቅሳል ራሱን በመግረፍ
ዳዊት አላወቀም የልጅ ልጁን ማረፍ፡፡
ክልዔቱ ጊዜ ጨነቀው እስራኤል
እንኳንና አርፋ
ሲከፋት አይችልም በእርሷ እኮ ሚካኤል::
ክልዔቱ ጊዜ
ሰማይ አለቀሰ የመረረ ከሀሞት
መላእክት አያውቁም ማርያም እንደምትሞት፡፡
ማርያም እኮ ሞተች፡፡
ስትሰማ ኖሯ በሆዷ ቅዳሴ
አረፈች ይሉኛል ወዮ ነው ለራሴ፡፡
አንቺን እመብርሃን ሞት በምኑ ያዘሽ
አላየሽም እንዴ አምላኩን እንዳዘዝሽ፡፡
የቱ መልአክ ሞት ተላከ ወዳንቺ
ችሎ አይገባም ቤትሽ እሺ ብለሽ እንጂ፡፡
ፍትሃት የለም ለማርያም
የተፈታ የሚገባባት እርሷ ራሷ አርያም፡፡
ለማርያም አይቀደስላት
እርሷ ራሷ ቅዳሴ ናት፡፡
ማርያም እኮ ሞተች፡፡
* * * * * *
#ማስታወሻ
* በነገረ - ማርያም
* ስንክሳርም እንደተነገረን
እመቤታችን በ፷፬ አመቷ በገዛ ፍቃዷ አርፋ፡፡
ሞትን ቀምሳለች፡፡ነሐሴ ፲፮ ከሞት ተነስታ ማረጓን ልብ ይሏል፡፡
"ሞትሰ ለመዋቲ ለመዋቲ ይደሉ
ሞታ ለማርያም የአጽብ ለኩሉ"
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
ኤልያስ ሽታኹን
* * * * *
"የአብ ወዳጁ
የወልድ ደጁ
የቅዱስ መንፈስ እጁ፡፡"
ማርያም እኮ ሞተች፡፡
የአባጊዮረጊስ ዘጋስጫ
የማትወዳደር ምረጫ
የአባ ሕርያቆስ ቅዳሴው
የቅዱስ ኤፍሬም ውዳሴው
ዮሴፍ ሲገፍፍ የለበሳት
ያዕቆብ በልቡ ያነገሣት
ማርያም እኮ ሞተች፡፡
ገብርኤል ለብስራት
ወዴት ልላክ? ብሎ ጌታን ያልጠየቀው
የቱ ጋር ነች? ብሎ ጌታን ያልጠየቀው
እናትህ የቷ ናት? ብሎ ያልጠየቀው
በሚካኤል አክናፍ መልኳን ስለሚያውቀው፡፡
ሰማይን ያለባላ ያቆመ
ወንዳቺ ሆድ ያዘመመ
ጥንተ ናፍቆት
የመለኮት
ዓይንሽ የሰባቱ ሰማያት መስኮት፡፡
ያ ትሁት ገፅሽን
በክንፍ ላይ ስሎሽ መላእክት ያያሉ
ለምነውት ነበር ፍጠራት እያሉ፡፡
(ቶሎ በል እያሉ)
ማርያም እኮ ሞተች፡፡
በመኑ በአምሳለ መኑ ናስተማስለኪ
ነፍሴ ወዴት ደረስሽ? ማርያምን ሳትነኪ
አንቲ ውዕቱ
እኔ ምዑቱ
አንቲ መሶበ ወርቅ
እኔ የበደል ጨርቅ
አንቺ እመአምላክ
የቱ መግነዝ ቻለሽ
ትንሳኤን ወልደሽው ሞትን ትቀምሻለሽ?
አንቺም? እመብርሃን
ማርያምእኮ ሞተች፡፡
ሰማይና ምድር
ወይቦ መልካቸው ሀዘን እያማጡ
እስከዛሬ አሉ
መላእክት ሁሉ እንደደነገጡ፡
ለክልዔቱ ጊዜ እስራኤል ጨነቀው
ከስደት ጀምሮ ኮቴዋን የሚያውቀው፡፡
የዳዊት በገና
ብቻውን ያለቅሳል ራሱን በመግረፍ
ዳዊት አላወቀም የልጅ ልጁን ማረፍ፡፡
ክልዔቱ ጊዜ ጨነቀው እስራኤል
እንኳንና አርፋ
ሲከፋት አይችልም በእርሷ እኮ ሚካኤል::
ክልዔቱ ጊዜ
ሰማይ አለቀሰ የመረረ ከሀሞት
መላእክት አያውቁም ማርያም እንደምትሞት፡፡
ማርያም እኮ ሞተች፡፡
ስትሰማ ኖሯ በሆዷ ቅዳሴ
አረፈች ይሉኛል ወዮ ነው ለራሴ፡፡
አንቺን እመብርሃን ሞት በምኑ ያዘሽ
አላየሽም እንዴ አምላኩን እንዳዘዝሽ፡፡
የቱ መልአክ ሞት ተላከ ወዳንቺ
ችሎ አይገባም ቤትሽ እሺ ብለሽ እንጂ፡፡
ፍትሃት የለም ለማርያም
የተፈታ የሚገባባት እርሷ ራሷ አርያም፡፡
ለማርያም አይቀደስላት
እርሷ ራሷ ቅዳሴ ናት፡፡
ማርያም እኮ ሞተች፡፡
* * * * * *
#ማስታወሻ
* በነገረ - ማርያም
* ስንክሳርም እንደተነገረን
እመቤታችን በ፷፬ አመቷ በገዛ ፍቃዷ አርፋ፡፡
ሞትን ቀምሳለች፡፡ነሐሴ ፲፮ ከሞት ተነስታ ማረጓን ልብ ይሏል፡፡
"ሞትሰ ለመዋቲ ለመዋቲ ይደሉ
ሞታ ለማርያም የአጽብ ለኩሉ"
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
❤3👍1
Forwarded from ዶቃ ትረካዎች Doka Treka
YouTube
አልተዘዋወረችም Altezewawerechm ክፍል 3 ምእራፍ 1 , 2 , 3 እና 4 Alex Abreham አሌክስ አብረሃም #treka #ትረካ
የተለያዩ የሃገራችን ደራስያንን ዕውቅ መጻሕፍት ጥራቱን በጠበቀ ድምፅ ትረካ እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ። subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
#EthiopanNarration #ትረካ #Ethiopanbook #tireka #tereka #ethiopiannarration #amharic book narration #ethiopian audiobook #amharic narration #audiobook #full audio…
#EthiopanNarration #ትረካ #Ethiopanbook #tireka #tereka #ethiopiannarration #amharic book narration #ethiopian audiobook #amharic narration #audiobook #full audio…
❤2
#ተስፋዬ
አንዳንዴ ትቢቴ...
እንዲው ይደንቀኛል፤
የወንድሜን ሀጥያት
ብገልጥ ይቀለኛል፤
እሱ ኃጥእ፡ እኔ ፃድቅ፤
እኔ አማኝ ያ መናፍቅ፤
እሱ ክፉ....
ሊያውም እርጉም፤
እኔ መልካም....
ሊያውም ፍፁም፤
እያልኩ ስሰብረው....
በዚህ ምላሴ፤
ሰውነት ጠፋኝ.....
መሆን ለራሴ፤
ዛሬም ሰውን ስወቅስ፤
የሌላውን ጉድፍ ስነቅስ፤
ዛሬም ያን ስተች ሳማ ፤
አምላኬ......
ብዙ በደልኩህ አኔማ፤
የምታዋርድ ትቢተኛውን፤
የምትቀጣ አመፀኛውን፤
አቤቱ ቅጣትህ.....
ፈጥና ሳትመጣብኝ፤
ከትቢት አላቀህ....
ትህትናን ሙላብኝ፤
አቤቱ አታዋርደኝ...
በደሌን አኮ አውቀዋለው፤
አንተ ከተውከኝ...
ይቅር ማለትን ከማን ለምዳለው?
እባክህ አትጣለኝ አባቴ፤
አንዳይገለኝ ይህ ትቢቴ፤
ልወቅ ቃልህን...
ክፉ ምግባሬ አንዳትፀና፤
ተስፋህን ስጠኝ
ልጅህ ነኝና ::
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
አንዳንዴ ትቢቴ...
እንዲው ይደንቀኛል፤
የወንድሜን ሀጥያት
ብገልጥ ይቀለኛል፤
እሱ ኃጥእ፡ እኔ ፃድቅ፤
እኔ አማኝ ያ መናፍቅ፤
እሱ ክፉ....
ሊያውም እርጉም፤
እኔ መልካም....
ሊያውም ፍፁም፤
እያልኩ ስሰብረው....
በዚህ ምላሴ፤
ሰውነት ጠፋኝ.....
መሆን ለራሴ፤
ዛሬም ሰውን ስወቅስ፤
የሌላውን ጉድፍ ስነቅስ፤
ዛሬም ያን ስተች ሳማ ፤
አምላኬ......
ብዙ በደልኩህ አኔማ፤
የምታዋርድ ትቢተኛውን፤
የምትቀጣ አመፀኛውን፤
አቤቱ ቅጣትህ.....
ፈጥና ሳትመጣብኝ፤
ከትቢት አላቀህ....
ትህትናን ሙላብኝ፤
አቤቱ አታዋርደኝ...
በደሌን አኮ አውቀዋለው፤
አንተ ከተውከኝ...
ይቅር ማለትን ከማን ለምዳለው?
እባክህ አትጣለኝ አባቴ፤
አንዳይገለኝ ይህ ትቢቴ፤
ልወቅ ቃልህን...
ክፉ ምግባሬ አንዳትፀና፤
ተስፋህን ስጠኝ
ልጅህ ነኝና ::
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
👍10❤4
# ፅናት
ሲነጋና ሲመሽ...
እድሜ ተቆጠረ፤
ዛሬ ተቀይሮ...
ይባላል "ነበረ" ፤
ልጅነት ነበረ
የትላንቱ ዘመን፤
ንፁህ ቅድስና
ካምላክ ያቀረበን፤
ወተቱ ብቻ ነው
ለኛ የሚጥመን፤
ወጣትነት ነበር
ትላንት ያሳለፍነው፤
በጉብዝና ወራት
መቅደሱን ያየነው፤
አጥንት በጥርሳችን
መጋጥ የጀመርነው፤
ጎልማሳነት ነበር
የትላንቱ እድሜ፤
የማስተዋል መንገድ
የርጋታ ስያሜ ፤
ለትላንት ስንፍና
መንገደ ፍፃሜ፤
ደሞ እርጅና ነው
የትላንቱ ነገር፤
ጠንካራ ምግብን
በላን ለመጠንከር፤
ምህረቱ በብዙ
ደርሶ እንዲነገር፤
በቤቱ አፀናን
ማምሻም እድሜ ነበር።
ስለዚ ቀን አለው...
የህይወት መባቻ፤
እድሜ ስጦታ ነው...
አይደል መተረቻ፤
ሌላው ይጨመራል...
አጽንተህ ጠብቃት
ክርስትናን ብቻ።
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
ሲነጋና ሲመሽ...
እድሜ ተቆጠረ፤
ዛሬ ተቀይሮ...
ይባላል "ነበረ" ፤
ልጅነት ነበረ
የትላንቱ ዘመን፤
ንፁህ ቅድስና
ካምላክ ያቀረበን፤
ወተቱ ብቻ ነው
ለኛ የሚጥመን፤
ወጣትነት ነበር
ትላንት ያሳለፍነው፤
በጉብዝና ወራት
መቅደሱን ያየነው፤
አጥንት በጥርሳችን
መጋጥ የጀመርነው፤
ጎልማሳነት ነበር
የትላንቱ እድሜ፤
የማስተዋል መንገድ
የርጋታ ስያሜ ፤
ለትላንት ስንፍና
መንገደ ፍፃሜ፤
ደሞ እርጅና ነው
የትላንቱ ነገር፤
ጠንካራ ምግብን
በላን ለመጠንከር፤
ምህረቱ በብዙ
ደርሶ እንዲነገር፤
በቤቱ አፀናን
ማምሻም እድሜ ነበር።
ስለዚ ቀን አለው...
የህይወት መባቻ፤
እድሜ ስጦታ ነው...
አይደል መተረቻ፤
ሌላው ይጨመራል...
አጽንተህ ጠብቃት
ክርስትናን ብቻ።
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
👍7
Forwarded from ዶቃ ትረካዎች Doka Treka
# መልሰኝ
መቼ ነው ሚሆነው ...
ፍቃድህ ፍቃዴ?
አንተ ካሰብክልኝ ...
የህይወት መንገዴ፤
መቼ ነው ምመጣው ...
ከሄድኩበት ማዶ ?
ጽድቅን የት አውቃለው...
ልቤ ኃጥያት ለምዶ፤
እባክህ ክርስቶስ መንገድህን ምራኝ፤
በበደል እንዳልወድቅ ጌታዬ ሆይ ጥራኝ፤
በንስሀ አጥበህ እንደገና ስራኝ።
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
መቼ ነው ሚሆነው ...
ፍቃድህ ፍቃዴ?
አንተ ካሰብክልኝ ...
የህይወት መንገዴ፤
መቼ ነው ምመጣው ...
ከሄድኩበት ማዶ ?
ጽድቅን የት አውቃለው...
ልቤ ኃጥያት ለምዶ፤
እባክህ ክርስቶስ መንገድህን ምራኝ፤
በበደል እንዳልወድቅ ጌታዬ ሆይ ጥራኝ፤
በንስሀ አጥበህ እንደገና ስራኝ።
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
❤4👍1