Forwarded from ዶቃ ትረካዎች Doka Treka
YouTube
አልተዘዋወረችም Altezewawerechim ክፍል 4 ምእራፍ 4, 5, እና 6 Alex Abreham አሌክስ አብረሃም #treka #ትረካ
የተለያዩ የሃገራችን ደራስያንን ዕውቅ መጻሕፍት ጥራቱን በጠበቀ ድምፅ ትረካ እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ። subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
#EthiopanNarration #ትረካ #Ethiopanbook #tireka #tereka #ethiopiannarration #amharic book narration #ethiopian audiobook #amharic narration #audiobook #full audio book…
#EthiopanNarration #ትረካ #Ethiopanbook #tireka #tereka #ethiopiannarration #amharic book narration #ethiopian audiobook #amharic narration #audiobook #full audio book…
ኒቆዲሞስ
ሰው ሥልጣን ቢኖረው ዕውቀት ሊጎድለው እንዲሁም ሀብት ላይኖረው ይችላል፡፡ ዕውቀት ቢኖረው ደግሞ ሀብትና ሥልጣን ማካበት ያዳግተዋል፡፡ ሀብት ቢኖረውም እንኳን ዕውቀት ይጎድለዋል፤ ሥልጣንም አይኖረውም፡፡ ኒቆዲሞስ ግን ሦስቱንም አንድ ላይ አስተባብሮ የያዘ የአይሁድ አለቃ ነበር፡፡
ከፈሪሳዊያን ወገን የሆነው ኒቆዲሞስ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመዋዕለ ስብከቱ ያስተማረውን ወንጌልን ለመማር ከአይሁድ ሁሉ ቀድሞ በሌሊት ወደ ጌታችን ይሄድ ነበር፡፡ ፈሪሳውያን ማመን በተሳናቸው በዚያን ጊዜ ጆሮውን ለቃለ እግዚአብሔር፣ ልቡን ለእምነት የከፈተ ሰው ነው፡፡
እናውቃለን በማለት የሚመካኙ በርካታ ሰዎች ከመልካም ነገር ሲከለከሉ እርሱ ግን “ዐዋቂ ሳለ ራሱን ዝቅ አድርጎ፣ እምነት በማጣት የነጠፈችውን የፈሪሳውያንን ኅብረት ጥሎ፣ ሐዋርያትን መስሎ ጌታውን አግኝቶታል፡፡” ቀርቦም እንዲህ አለው፤ ‹‹መምህር ሆይ፥ ልታስተምር ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደ መጣህ እናውቃለን፤ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ከሆነ በቀር አንተ የምታደርገውን ይህን ተአምር ሊያደርግ የሚችል የለምና፡፡›› ጌታችን ኢየሱስም መልሶ ‹‹እውነት እውነት እልሀለሁ፤ ዳግመኛ ያልተወለደ ሰው የእግዚአብሔርን መንግሥት ለማየት አይችልም›› አለው፡፡
ነገር ግን ኒቆዲሞስ ምሥጢሩ ስላልተገለጠለት ‹‹ሰው ከሸመገለ በኋላ ዳግመኛ መወለድ እንደምን ይቻላል? ዳግመኛ ይወለድ ዘንድ ወደ እናቱ ማኅፀን ተመልሶ መግባት ይችላልን?›› በማለት ጌታን መልሶ ጠየቀው፡፡ ጌታችንም እንዲህ ብሎ መለሰለት፤ ‹‹እውነት እውነት እልሀለሁ፤ ዳግመኛ ከውኃና ከመንፈስ ቅዱስ ያልተወለደ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም፡፡ ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፡፡ ከመንፈስ የተወለደ መንፈስ ነውና፡፡››
አሁንም ግን ኒቆዲሞስ ምሥጢሩ አልተገለጠለትም ነበርና ‹‹ይህ ሊሆን እንዴት ይቻላል?›› በማለትም ጌታን ጠየቀው፡፡ ጌታችንም ‹‹አንተ የእስራኤል መምህራቸው ነህ፤ ነገር ግን እንዴት ይህን አታውቅም? በምድር ያለውን ስንነግራችሁ ካላመናችሁኝ በሰማይ ያለውን ብንነግራችሁ እንደምን ታምናላችሁ? ከሰማይ ከወረደው የሰው ልጅ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ የለም፤ እርሱም በሰማይ የሚኖረው ነው፡፡ ሙሴ በምድረ በዳ እባቡን እንደ ሰቀለ የሰው ልጅ እንዲሁ ይሰቀል ዘንድ አለው፡፡ ያመነበት ሁሉ ለዘለዓለም ሕያው ሆኖ እንዲኖር እንጂ እንዲጠፋ አይደለም…›› በማለት አስረድቶታል፡፡ (ዮሐ.፫፥፪-፲፭)
የዓለም መድኃኒት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በዕለተ ዓርብ ቅድስት ነፍሱን ከቅዱስ ሥጋው በለየባት በዚያች ሰዓት፣ ሐዋርያት በተበተኑባትና አይሁድ በሠለጠኑባት ጊዜ እንኳን ከጌታችን ሳይል በድፍረት ከእግረ መስቀሉ የተገኘ እንዲሁም ቅዱስ ሥጋውን በድርብ በፍታ ገንዞ የቀበረ ሰው ኒቆዲሞስ ነው፤ ስለዚህም ሰባተኛው የዐቢይ ጾም ሳምንት በእርሱ ስም ተሰይሟል፡፡
ለኒቆዲሞስ ምሥጢሩን ገልጾ ያዳነውና ያከበረው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለእኛም ምሥጢሩን ይገልጽልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን፤ አሜን፡፡
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
@menfesawi_getem_ena_menebanb

👍5❤2🥰1
Forwarded from ዶቃ ትረካዎች Doka Treka
YouTube
አልተዘዋወረችም Altezewawerechim የመጨረሻ ክፍል 4 ምእራፍ 7, 8, 9 እና 10 Alex Abreham አሌክስ አብረሃም #treka #ትረካ
የተለያዩ የሃገራችን ደራስያንን ዕውቅ መጻሕፍት ጥራቱን በጠበቀ ድምፅ ትረካ እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ። subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
#EthiopanNarration #ትረካ #Ethiopanbook #tireka #tereka #ethiopiannarration #amharic book narration #ethiopian audiobook #amharic narration #audiobook #full audio book…
#EthiopanNarration #ትረካ #Ethiopanbook #tireka #tereka #ethiopiannarration #amharic book narration #ethiopian audiobook #amharic narration #audiobook #full audio book…
"ማርያም እኮ ሞተች"
ኤልያስ ሽታኹን
* * * * *
"የአብ ወዳጁ
የወልድ ደጁ
የቅዱስ መንፈስ እጁ፡፡"
ማርያም እኮ ሞተች፡፡
የአባጊዮረጊስ ዘጋስጫ
የማትወዳደር ምረጫ
የአባ ሕርያቆስ ቅዳሴው
የቅዱስ ኤፍሬም ውዳሴው
ዮሴፍ ሲገፍፍ የለበሳት
ያዕቆብ በልቡ ያነገሣት
ማርያም እኮ ሞተች፡፡
ገብርኤል ለብስራት
ወዴት ልላክ? ብሎ ጌታን ያልጠየቀው
የቱ ጋር ነች? ብሎ ጌታን ያልጠየቀው
እናትህ የቷ ናት? ብሎ ያልጠየቀው
በሚካኤል አክናፍ መልኳን ስለሚያውቀው፡፡
ሰማይን ያለባላ ያቆመ
ወንዳቺ ሆድ ያዘመመ
ጥንተ ናፍቆት
የመለኮት
ዓይንሽ የሰባቱ ሰማያት መስኮት፡፡
ያ ትሁት ገፅሽን
በክንፍ ላይ ስሎሽ መላእክት ያያሉ
ለምነውት ነበር ፍጠራት እያሉ፡፡
(ቶሎ በል እያሉ)
ማርያም እኮ ሞተች፡፡
በመኑ በአምሳለ መኑ ናስተማስለኪ
ነፍሴ ወዴት ደረስሽ? ማርያምን ሳትነኪ
አንቲ ውዕቱ
እኔ ምዑቱ
አንቲ መሶበ ወርቅ
እኔ የበደል ጨርቅ
አንቺ እመአምላክ
የቱ መግነዝ ቻለሽ
ትንሳኤን ወልደሽው ሞትን ትቀምሻለሽ?
አንቺም? እመብርሃን
ማርያምእኮ ሞተች፡፡
ሰማይና ምድር
ወይቦ መልካቸው ሀዘን እያማጡ
እስከዛሬ አሉ
መላእክት ሁሉ እንደደነገጡ፡
ለክልዔቱ ጊዜ እስራኤል ጨነቀው
ከስደት ጀምሮ ኮቴዋን የሚያውቀው፡፡
የዳዊት በገና
ብቻውን ያለቅሳል ራሱን በመግረፍ
ዳዊት አላወቀም የልጅ ልጁን ማረፍ፡፡
ክልዔቱ ጊዜ ጨነቀው እስራኤል
እንኳንና አርፋ
ሲከፋት አይችልም በእርሷ እኮ ሚካኤል::
ክልዔቱ ጊዜ
ሰማይ አለቀሰ የመረረ ከሀሞት
መላእክት አያውቁም ማርያም እንደምትሞት፡፡
ማርያም እኮ ሞተች፡፡
ስትሰማ ኖሯ በሆዷ ቅዳሴ
አረፈች ይሉኛል ወዮ ነው ለራሴ፡፡
አንቺን እመብርሃን ሞት በምኑ ያዘሽ
አላየሽም እንዴ አምላኩን እንዳዘዝሽ፡፡
የቱ መልአክ ሞት ተላከ ወዳንቺ
ችሎ አይገባም ቤትሽ እሺ ብለሽ እንጂ፡፡
ፍትሃት የለም ለማርያም
የተፈታ የሚገባባት እርሷ ራሷ አርያም፡፡
ለማርያም አይቀደስላት
እርሷ ራሷ ቅዳሴ ናት፡፡
ማርያም እኮ ሞተች፡፡
* * * * * *
#ማስታወሻ
* በነገረ - ማርያም
* ስንክሳርም እንደተነገረን
እመቤታችን በ፷፬ አመቷ በገዛ ፍቃዷ አርፋ፡፡
ሞትን ቀምሳለች፡፡ነሐሴ ፲፮ ከሞት ተነስታ ማረጓን ልብ ይሏል፡፡
"ሞትሰ ለመዋቲ ለመዋቲ ይደሉ
ሞታ ለማርያም የአጽብ ለኩሉ"
#ማርያም #ማርያም #ማርያም

👍7❤5
Forwarded from Hawassa Wall art and Gifts / ሀዋሳ የግድግዳ ጌጦች እና ስጦታዎች
በሚታየው ሁኔታ ያልተከፋፈለ በወጥ። ይደውሉ ይዘዙን በፍጥነትና በጥራት እናስረክቦታለን። ይደውሉ ወይም Telegram
0977605523
@HawassaWallartandGift
0977605523
@HawassaWallartandGift
👍1
#የእውነት እረኛ
ጥንት....
ከፊት ነው እረኛ
የሚሆነው መሪ፤
ከሁዋላ ተከታይ
ነበረ ተመሪ፤
ዛሬ ተገልብጦ ግብራችን ቢከፋ፤
ከፊት የሚቀድም እረኛ ሰው ጠፋ፤
ከሁዋላ እየነዳ ገርፎ በአለንጋው፤
ያማርረው ገባ እስኪጠፋ መንጋው፤
እውነተኛ መሪስ....
በለምለም ይመራል፤
በእረፍቱ ውሀ : በጉን ያሰማራል፤
ከተኩላ ነጣቂ : ካንበሳ ፈልቅቆ፤
ከአውሬ ከዘንዶ : ከጭልፊት አላቆ፤
ግልገል ያሳድጋል : ካራዊት ጠብቆ፤
አመፀኛ ሰውም
ግብሩ እንደዚ ነው...
ባለበት አይሰክን፤
እረኛውን አቶ ...
ቀንከሌት ሚኳትን፤
በሀጥያት ተገርፎ ...
ጠፍቶ የሚባክን ፤
ትሁት ግን ታዛዝ ነው
እረኛውን ያውቃል፤
ከጥፋት ከሀጥያት
ከትቢት ይርቃል።
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
ጥንት....
ከፊት ነው እረኛ
የሚሆነው መሪ፤
ከሁዋላ ተከታይ
ነበረ ተመሪ፤
ዛሬ ተገልብጦ ግብራችን ቢከፋ፤
ከፊት የሚቀድም እረኛ ሰው ጠፋ፤
ከሁዋላ እየነዳ ገርፎ በአለንጋው፤
ያማርረው ገባ እስኪጠፋ መንጋው፤
እውነተኛ መሪስ....
በለምለም ይመራል፤
በእረፍቱ ውሀ : በጉን ያሰማራል፤
ከተኩላ ነጣቂ : ካንበሳ ፈልቅቆ፤
ከአውሬ ከዘንዶ : ከጭልፊት አላቆ፤
ግልገል ያሳድጋል : ካራዊት ጠብቆ፤
አመፀኛ ሰውም
ግብሩ እንደዚ ነው...
ባለበት አይሰክን፤
እረኛውን አቶ ...
ቀንከሌት ሚኳትን፤
በሀጥያት ተገርፎ ...
ጠፍቶ የሚባክን ፤
ትሁት ግን ታዛዝ ነው
እረኛውን ያውቃል፤
ከጥፋት ከሀጥያት
ከትቢት ይርቃል።
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
👍7❤5
# መልሰኝ
መቼ ነው ሚሆነው ...
ፍቃድህ ፍቃዴ?
አንተ ካሰብክልኝ ...
የህይወት መንገዴ፤
መቼ ነው ምመጣው ...
ከሄድኩበት ማዶ ?
ጽድቅን የት አውቃለው...
ልቤ ኃጥያት ለምዶ፤
እባክህ ክርስቶስ መንገድህን ምራኝ፤
በበደል እንዳልወድቅ ጌታዬ ሆይ ጥራኝ፤
በንስሀ አጥበህ እንደገና ስራኝ።
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
መቼ ነው ሚሆነው ...
ፍቃድህ ፍቃዴ?
አንተ ካሰብክልኝ ...
የህይወት መንገዴ፤
መቼ ነው ምመጣው ...
ከሄድኩበት ማዶ ?
ጽድቅን የት አውቃለው...
ልቤ ኃጥያት ለምዶ፤
እባክህ ክርስቶስ መንገድህን ምራኝ፤
በበደል እንዳልወድቅ ጌታዬ ሆይ ጥራኝ፤
በንስሀ አጥበህ እንደገና ስራኝ።
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
👏8👍7❤5😢2🤔1
#ሳልፆም_ሊፈሰክ_ነው።
@menfesawi_getem_ena_menebanb
አይ የኔ ነገር!!!
==================
እርግጥ አልበላሁም ስጋም ሆነ ቅቤ
አልፆም አለኝ እንጂ አመፀኛ ልቤ
ካምናና ካቻምና የዘንድሮ ብሶ
መላ ማንነቴ በሀጢያት ተለውሶ
ስዋሽ ስቀጥፍ
ህግን ስተላለፍ
ስሰድብ ሳደማ
የሰው ስጋ ሳማ
ባይኔ ሳመነዝር
የሰው ሰው ሳማትር
ገላዬን ሳራቁት
አዳምን/ሔዋንን ሳሳስት
ስረሳ ስቃይህን
መስቀል ህማምህን
ያን ሁሉ ግርፋት
ነብሴ ሳያስጨንቃት
አይ እኔ
በሀሰት ስመሰክር
በሀጢያት ስዳክር
ለማይሞላ ኑሮ
ሳልሻል ዘንድሮ
ፆሙ ተጋመሰ
ጊዜው ተጋመሰ
ጌታ ሆይ
አቤቱ አስበኝ
ለንሰሀ አብቃኝ
እስቲ የቀረውን ለበረከት በለው
አመፀኛ ልቤ ፆምህን ይፁመው
"ከደጀ ሰላሙ ከካህኑ እግር ስር
ንስሀዬን ልውሰድ ስለመስቀል ፍቅር"
የንሰሀ ህይወት ይስጠን!
_______
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
አይ የኔ ነገር!!!
==================
እርግጥ አልበላሁም ስጋም ሆነ ቅቤ
አልፆም አለኝ እንጂ አመፀኛ ልቤ
ካምናና ካቻምና የዘንድሮ ብሶ
መላ ማንነቴ በሀጢያት ተለውሶ
ስዋሽ ስቀጥፍ
ህግን ስተላለፍ
ስሰድብ ሳደማ
የሰው ስጋ ሳማ
ባይኔ ሳመነዝር
የሰው ሰው ሳማትር
ገላዬን ሳራቁት
አዳምን/ሔዋንን ሳሳስት
ስረሳ ስቃይህን
መስቀል ህማምህን
ያን ሁሉ ግርፋት
ነብሴ ሳያስጨንቃት
አይ እኔ
በሀሰት ስመሰክር
በሀጢያት ስዳክር
ለማይሞላ ኑሮ
ሳልሻል ዘንድሮ
ፆሙ ተጋመሰ
ጊዜው ተጋመሰ
ጌታ ሆይ
አቤቱ አስበኝ
ለንሰሀ አብቃኝ
እስቲ የቀረውን ለበረከት በለው
አመፀኛ ልቤ ፆምህን ይፁመው
"ከደጀ ሰላሙ ከካህኑ እግር ስር
ንስሀዬን ልውሰድ ስለመስቀል ፍቅር"
የንሰሀ ህይወት ይስጠን!
_______
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
👍29😢4❤1😁1
ብርሃናተ ዓለም ጴጥሮስ ወጳውሎስ
@menfesawi_getem_ena_menebanb
እንኳን አደረሳችሁ ☦️
ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን አባቶቻችን ሐዋርያትን ሰማዕትነት በተቀበሉበት ቀናት በዓላት ሰይማ ታከብራቸዋለች፡፡ እንዲሁም በስማቸው የተሰየመውን ጾም በመጾም አሠረ ፍኖታቸውን ይከተሉ ዘንድ ምእመናንን ታሳስባለች፡፡ በሐምሌ ፭ ቀን ደግሞ የደጋጎቹን ሐዋርያት የቅዱስ ጴጥሮስና የቅዱስ ጳውሎስን በዓል ታደርጋለች፡፡ የእነዚህ ቅዱሳን አባቶቻችን በዓል መደረጉ በአንድ ቀን ሰማዕትነት በመቀበላቸው ነው፡፡
ሁለቱ ቅዱሳን ሐዋርያት አመራረጣቸው በጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፤ የጥሪው መንገድ ግን ይለያይ ነበር፡፡ ቅዱስ ጴጥሮስ ለሐዋርያነት የተመረጠው ጌታችን በገሊላ ባሕር አጠገብ ሲመላለስ ከወንድሙ እንድርያስ ጋር ሆኖ ዓሣ ለማጥመድ መረባቸውን ወደ ባሕር ሲጥሉ አየ፤ ወደ እነርሱም ቀርቦ “በኋላዬ ኑና ሰዎችን አጥማጆች እንድትሆኑ አደርጋችኋለሁ” አላቸው፡፡ ወዲያውም መረባቸውን ትተው ተከተሉት፡፡ (ማቴ.፬፥፲፰‐፳)
በአንጻሩ የቅዱስ ጳውሎስ አመራረጥ ደግሞ በተአምር ነው፤ ይኸውም እንዲህ ነው፡፡ በቀደመ ስሙ ሳውል ተብሎ የሚታወቀው ይህ ሐዋርያ የቤተ ክርስቲያን አሳዳጅ ነበር፡፡ ቀዳሜ ሰማዕት እስጢፋኖስ በአይሁድ እጅ ሲወገር የተስማማ የገዳዮቹንም ልብስ ጠባቂ ነበር፡፡ (የሐዋ. ፯፥፶፰-፷)
ቅዱስ መጽሐፍ “ሳውል ግን ቤተ ክርስቲያንን ያፈርስ ነበር ወደ ሁሉም ቤት እየገባ ወንዶችንም ሴቶችንም እየጐተተ ወደ ወህኒ አሳልፎ ይሰጥ ነበር፡፡ . . . ሳውል ግን የጌታን ደቀ መዛሙርት እንዲገድላቸው እየዛተ . . .” እንዲል፡(የሐዋ.፰፥፫፤፱፥፩) በክርስቶስ አምነው የተጠመቁ ክርስቲያኖችን ለማሳደድ ከሊቁ ካህናቱ ዘንድ የፈቃድ ደብዳቤ ጠየቀ፡፡ ይህን ዓላማውን ለማስፈጸም ወደ ደማስቆ ሲጓዝ በርሱ ዙሪያ ከሰማይ መብረቅ ወረደ፤ ዐይኖቹም ታወሩ፤ ወደ ምድርም ወደቀ፡፡
በዚያም ሳለ “ሳውል ሳውል፥ ስለምን ታሳድደኛለህ” የሚለውን ድምፅ ሰማ፡፡ያነጋገረው ሳውል የሚያሳድደው ጌታ ነበር፡፡ “አንተ የምታሳድደኝ እኔ ኢየሱስ ነኝ፤ የመውጊያውን ብረት ብትቃወም ለአንተ ይብስብኻል” አለው፡፡ ከዚያም በመፍራትና በመንቀጥቀጥ ተነሥቶ ወደ ከተማው ገባ፡፡ ሦስት ቀንም ሳይበላ ሳይጠጣ ተቀመጠ፡፡ ሐናንያ የተባለው ከደቀ መዛሙርት ወገን የሆነ ወደ እርሱ ዘንድ ቀርቦ ጸለየለት፤ ዐይኖቹም ተፈወሱ፤ ተነሥቶም ተጠመቀ፡፡ (የሐዋ.፱፥፩‐፲፰)
ቅዱስ ጳውሎስ በወቅቱ ስለሆነው ነገር ለቆሮንቶስ ምእመናን ሲተረክላቸው “ ከሁሉም በኋላ እንደ ጭንጋፍ ለምሆን ለእኔ ደግሞ ታየኝ፡፡ እኔ ከሐዋርያት ሁሉ የማንስ ነኝና፥ የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ስላሳደድሁ ሐዋርያ ተብዬ ልጠራ የማይገባኝ” እንዲል፡፡ (፩ኛቆሮ.፰፥፱)
የቤተ ሰብ ሕይወታቸው
ቅዱስ ጴጥሮስ የተወለደው በቤተ ሳይዳ ነው፡፡ ቤተ ሰቦቹ ደግሞ በቅፍርናሆም ይኖሩ ነበር፡፡ የኦሪት መጻሕፍትን ያልተማረ ከዝቅተኛው የማኅበረሰብ ክፍል የተገኘ ሰው ነበር፡፡ (የሐዋ. ፬፥፲፫) ጳውሎስ ደግሞ በኪልቅያ በምትገኘው በጠርሴስ ተወለደ፡፡ ከአይሁድ ወገን ከብንያም ወገን ነበር፡፡ (ፊል.፫፥፭) በጠርሴስም ሳለ በገማልያል እግር ሥር የኦሪት ትምህርቱን ተማረ፤ በትምህርቱም የተመሰከረለት ነበር፤ (የሐዋ.፳፪፥፫፤፳፮፥፳፬) ይህ የሚያሳየው የእግዚአብሔር መንግሥት ለተማሩትም ላልተማሩትም፣ ለባለጸጎችም ለድሆችም የተዘጋጀ መሆኑን ነው፡፡
ቅዱስ ጴጥሮስ ባለ ትዳር ነበር፡፡ አማቱም ታማ በነበር ጊዜ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ቤቷ ገብቶ እንደፈወሳት በወንጌል ተጽፏል፡፡ (ማቴ.፰፥፲፬‐፲፭) ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ድንግል ነበር፡፡ “ሰው ሁሉ እንደ እኔ ሊሆን እወዳለሁና ነገር ግን፥ እያንዳንዱ ከእግዚአብሔር ለራሱ የጸጋ ስጦታ አለው፥ አንዱ እንደዚህ ሁለተኛውም እንደዚያ፡፡ ላላገቡና ለመበለቶች ግን እላለሁ፡- እንደ እኔ ቢኖሩ ለእነርሱ መልካም ነው፤ ነገር ግን፥ በምኞት ከመቃጠል መጋባት ይሻላልና፥ ራሳቸውን መግዛት ባይችሉ ያግቡ” በማለት ለቆሮንቶስ ምእመናን ጽፏል፡፡ (፩ኛቆሮ. ፯፥፯‐፱) ቤተ ክርስቲያን እንደ ጴጥሮስ ያገቡ እንደ ጳውሎስ ያሉ ደናግላንን ይዛ የምትገኘው ጌታችን ሁሉንም ወደ እርሱ ስለጠራ ነው፡፡
የስማቸው መለወጥ
ቅዱስ ጴጥሮስ የዮና ልጅ ስምዖን ተብሎ ይጠራ ነበር፡፡ (ዮሐ.፳፩፥፲፭) ነገር ግን ጌታችን ደቀ መዛሙርቱን “እናንተስ ማን ትሉታላችሁ” ብሎ ሲጠይቃቸው ሐዋርያው ተነሣና፡- “አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ” ብሎ መለሰለት፡፡ ያን ጊዜም ጌታችን “የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፥ በሰማያት ያለው አባቴ እንጂ ሥጋና ደም ይህን አልገለጠልህምና ብፁዕ ነህ፡፡ እኔም እልሃለሁ፥ አንተ ጴጥሮስ ነህ፥ በዚችም አለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ፥ የገሃነም ደጆችም አይችሏትም” በማለት ጴጥሮስ ብሎ ሰየመው፡፡ (ማቴ.፲፮፥፲፯—፲፰)
ጳውሎስን ደግሞ ጌታችን ለመጀመሪያ ጊዜ ሲጠራው በመጀመሪያ ስሙ ሳውል ብሎ ጠራው፤ በምስክርነቱ ጊዜ ደግሞ “ጳውሎስ ሆይ፥ በኢየሩሳሌም ስለ እኔ እንደ መሰከርህ እንዲሁ በሮሜም ትመሰክርልኝ ዘንድ ይገባሃልና፥ አይዞህ አለው፡፡” (የሐዋ.፳፫፥፲፩)
አገልግሎታቸው
የቅዱስ ጴጥሮስ አገልግሎቱ በአብዛኛው ሕግ ለተጻፈላቸው፣ ነቢያት ለተላኩላቸው፣ መሥዋዕት ለሚያቀርቡ፣ ግርዛት ለተሰጣቸው ለአይሁድ ነበር፡፡ በአንጻሩ ደግሞ የቅዱስ ጳውሎስ አገልግሎት የነበረው በአሕዛብ መካከል ነበር፡፡ ይህንንም ሲመሰክር “ለተገረዙት ሐዋርያ እንዲሆን ለጴጥሮስ የሠራለት፥ ለእኔ ደግሞ ለአሕዛብ ሐዋርያ እንድሆን ሠርቷልና፡፡” ብሏል፡፡ (ገላ.፪፥፯‐፰) እንዲያውም በአንድ ወቅት ጳውሎስና በርናባስን አይሁድ ትምህርታቸውን በተቃወሟቸው ጊዜ “እነሆ ወደ አሕዛብ ዘወር እንላለን እንዲሁ ጌታ እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ለማዳን ትሆን ዘንድ ለአሕዛብ ብርሃን አድርጌሃለሁ ብሎ አዞናልና” ብለው ነበር፡፡ (የሐዋ. ፲፫፥፵፮—፵፯)
በበዓለ ኀምሳ ቅዱሳን አባቶቻችን ሐዋርያት የመንፈስ ቅዱስን ጸጋ ከተቀበሉ በኋላ ጴጥሮስና ዮሐንስ በትምህርታቸው በኢየሩሳሌም ለነበሩ ነፍሳት ደረሱ፡፡ በአንድ ቀን ብቻ ሦስት ሺህ ነፍሳት ወደ ቤተ ክርስቲያን ተጨመሩ፡፡ (የሐዋ.፪) ቅዱስ ጳውሎስ ደግሞ “ከሁላችሁ ይልቅ በልሳኖች እናገራለሁና እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ” በማለት ስለተሰጠው የመንፈስ ቅዱስ ጸጋ መስክሯል፡፡ (፩ኛቆሮ. ፲፬፥፲፰) ሁለቱም ሐዋርያት በምእመናን ላይ እጃቸውን በመጫን ጸጋ መንፈስ ቅዱስን ያሳድሩ ነበር፡፡ (የሐዋ.፰፥፲፬፤፲፱፥፭‐፮)
በአገልግሎታቸው ድንቅ ተአምራትን ፈጽመዋል፡፡ ለምሳሌ ስለ ቅዱስ ጳውሎስ እንዲህ ተብሎ ተጽፏል፡፡ “እግዚአብሔርም በጳውሎስ እጅ የሚያስገርም ተአምራት ያደርግ ነበር፤ ስለዚህም ከአካሉ ጨርቅ ወይም ልብስ ወደ ድውዮች ይወስዱ ነበር፥ ደዌያቸውም ይለቃቸው ነበር ክፉዎች መናፍስትም ይወጡ ነበር፡፡” (የሐዋ.፲፱፥፲፩—፲፪) በኢዮጴም ጣቢታ የምትባል አገልጋይን ከሞተች፤ አጥበውም በሰገነት ከአኖሯት በኋላ ቅዱስ ጴጥሮስ ካለበት ተጠርቶ ከጸለየ በኋላ ጣቢታ ሆይ ተነሽ ሲላት ዐይኖቿን እንደከፈተች ተጽፏል፡፡ (የሐዋ.፱፥፴፮—፵፪) በተመሳሳይ ቅዱስ ጳውሎስ አውጤኪስ የሚባል ከሦስተኛ ደርብ ወደ ታች ወድቆ የሞተን ጎልማሳ እንዲነሣ አድርጓል፡፡ (የሐዋ.፳፥፯—፲፪)
መልእክታት

❤3👍2
ቅዱስ ጴጥሮስ ሁለት መልእክታትን ለምእመናን ጽፏል፤ ቅዱስ ጳውሎስ በአካል ተገኝቶ ለሰበካቸውና ላጠመቃቸው የሮሜ፣ የቆሮንቶስ፣ የገላትያ፣ የኤፌሶን፣ የፊልጵስዩስ እና የቆላስይስ፣ የተሰሎንቈ፣ ለዕብራውያን ምእመናን መልእክታትን የጻፈ ሲሆን ለመንፈስ ቅዱስ ልጆቹ ለጢሞቴዎስ፣ ለቲቶ እና ለፊልሞና መልእክታትን ሰዶላቸዋል፤ በአጠቃላይ ዐሥራ አራት መልእክታትን ጽፏል፡፡
ሰማዕትነታቸው
ሁለቱም ቅዱሳን ሐዋርያት በሮማው ቄሳር ኔሮን ዘመን ፷፯ ዓ.ም. ሰማዕትነትን ተቀብለዋል፡፡ ቅዱስ ጴጥሮስ ቁልቁል ተሰቅሎ ሰማዕትነት የተቀበለ ሲሆን ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ደግሞ አንገቱን ተቀልቶ ሰማዕትነትን ተቀብሏል፡፡
በረከታቸው ይደርብን፤ አሜን!
ዲያቆን ዘካርያስ ነገደ - MK
ሐምሌ ፬፤፳፻፲፮ ዓመተ ምሕረት
__________

👍9🔥1
#ቅድስት_እናት
@menfesawi_getem_ena_menebanb
ይቺ ቅድስት እናት _ ቃልን ወሰነችው
በከብቶቹ ግርግም_ ወልዳ ታቀፈችው
በመጠቅለያም_ጠቀለለችው።
ለደቱንም ዘር_ አልቀደመውም
የዳዊት ሥር ነው_መድኃኒአለም
በመወለዱም ድንግልናዋን_አልለወጠውም
የተዘጋች ደጃፍ_እናታችን ማርያም።
ቃል ከአብ _ ያለ ድካም ወጣ
የአዳም ልደቱ_ ደረሰለት ዕጣ
ከድንግልም ያለ _ሕማም ተወለደ
በእውነተኛው ብርሃን_ከሳሽ ተሰደደ።
ምጥ ሳያገኛት_ተሰማ እልልታ
ሰበአ ሰገል መጡ_ሊሰግዱ ለጌታ
እረኞች _ ዘመሩ ተሞልተው ደስታ።
ለአምላክነቱ አመጡለት _ዕጣን
ለንጉሥነቱ _ አቀረቡ ወርቁን
መድኃኒት ነውና _ ገለጡት ትንቢቱን
እነሆ አየነው_ ምስዋዕት ከርቤውን።
ግርማ ያለሽ_ድንግል የአሮን በትር
እናደንቅሻለን _ የሁላችን ክብር
ገናንነትሽን _ልንዘረዝር
በያሬድ ውብ ዜማ_ በዳዊት መዝሙር
ቆመናል ከደጅሽ_ ልንደረድር።
እንደ መልአኩ ገብርኤል_ ከላይ እንደመጣው
ልናመሰግንሽ _ ማርያም ግድ ነው
የባሕሪያችን መዳን_ካንቺ ተገኘልን
በማሕጸንሽ ፍሬ_ሞት ተቀበረልን።
እንደ ሠርግ _ቤት ጉድፍ የሌለብሽ
መንፈስ ቅዱስ _ ያደረብሽ
የልዑል ኃይልም ማርያም ጸለለበሽ ።
ዘለአለም ነዋሪ_የነገስታት ንጉስ
ከኃጢአት ያዳነን_ ይመስገን ኢየሱስ
የልባችን ሰላም_ፍቅርህ በኛ ይንገስ።
ከአብ የተወለደ _ከአለም በፊት የነበረ
አንዱ ቃል እራሱን ( ባሕሪዩን) ሰወረ
እንደምን ይረቃል_የሰማዩ ምስጢር
የሱ ያደረገን_ ይመስገን እግዚአብሔር።
የኪዳን ጽላት_ያለብሽ
የተሰወረ መና_የተሸከምሽ
የወርቅ መሶብ_ የምንልሽ
ደብተራ ድንኳን _አንቺ ነሽ
የጥበብን ወንጌል_ በክንድሽ የታቀፍሽ
አሳስቢ ድንግል ሆይ_ ለመሃሪው ልጅሽ
እናምናለንና _ ሁሉ እንደሚቻልሽ
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
ይቺ ቅድስት እናት _ ቃልን ወሰነችው
በከብቶቹ ግርግም_ ወልዳ ታቀፈችው
በመጠቅለያም_ጠቀለለችው።
ለደቱንም ዘር_ አልቀደመውም
የዳዊት ሥር ነው_መድኃኒአለም
በመወለዱም ድንግልናዋን_አልለወጠውም
የተዘጋች ደጃፍ_እናታችን ማርያም።
ቃል ከአብ _ ያለ ድካም ወጣ
የአዳም ልደቱ_ ደረሰለት ዕጣ
ከድንግልም ያለ _ሕማም ተወለደ
በእውነተኛው ብርሃን_ከሳሽ ተሰደደ።
ምጥ ሳያገኛት_ተሰማ እልልታ
ሰበአ ሰገል መጡ_ሊሰግዱ ለጌታ
እረኞች _ ዘመሩ ተሞልተው ደስታ።
ለአምላክነቱ አመጡለት _ዕጣን
ለንጉሥነቱ _ አቀረቡ ወርቁን
መድኃኒት ነውና _ ገለጡት ትንቢቱን
እነሆ አየነው_ ምስዋዕት ከርቤውን።
ግርማ ያለሽ_ድንግል የአሮን በትር
እናደንቅሻለን _ የሁላችን ክብር
ገናንነትሽን _ልንዘረዝር
በያሬድ ውብ ዜማ_ በዳዊት መዝሙር
ቆመናል ከደጅሽ_ ልንደረድር።
እንደ መልአኩ ገብርኤል_ ከላይ እንደመጣው
ልናመሰግንሽ _ ማርያም ግድ ነው
የባሕሪያችን መዳን_ካንቺ ተገኘልን
በማሕጸንሽ ፍሬ_ሞት ተቀበረልን።
እንደ ሠርግ _ቤት ጉድፍ የሌለብሽ
መንፈስ ቅዱስ _ ያደረብሽ
የልዑል ኃይልም ማርያም ጸለለበሽ ።
ዘለአለም ነዋሪ_የነገስታት ንጉስ
ከኃጢአት ያዳነን_ ይመስገን ኢየሱስ
የልባችን ሰላም_ፍቅርህ በኛ ይንገስ።
ከአብ የተወለደ _ከአለም በፊት የነበረ
አንዱ ቃል እራሱን ( ባሕሪዩን) ሰወረ
እንደምን ይረቃል_የሰማዩ ምስጢር
የሱ ያደረገን_ ይመስገን እግዚአብሔር።
የኪዳን ጽላት_ያለብሽ
የተሰወረ መና_የተሸከምሽ
የወርቅ መሶብ_ የምንልሽ
ደብተራ ድንኳን _አንቺ ነሽ
የጥበብን ወንጌል_ በክንድሽ የታቀፍሽ
አሳስቢ ድንግል ሆይ_ ለመሃሪው ልጅሽ
እናምናለንና _ ሁሉ እንደሚቻልሽ
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
❤8
# መስክር
@menfesawi_getem_ena_menebanb
ልጨክን እልና....
ላልጨክን ተዋለው :
የእውነት ለመኖር....
የውሸት ኖራለው:
ክርስቲያን ነኝ ብልም
ግብሬ ግን ሌላ ነው :
ላልጨክን መጨከን
ለኔ አይነት አዳ ነው ::
ወይ እውነት ወይ ሐሰት :
ወይ ድፍረት ወይ ሃፍረት :
መመስከር ግድ ነው
አኔ በማምንበት::
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
ልጨክን እልና....
ላልጨክን ተዋለው :
የእውነት ለመኖር....
የውሸት ኖራለው:
ክርስቲያን ነኝ ብልም
ግብሬ ግን ሌላ ነው :
ላልጨክን መጨከን
ለኔ አይነት አዳ ነው ::
ወይ እውነት ወይ ሐሰት :
ወይ ድፍረት ወይ ሃፍረት :
መመስከር ግድ ነው
አኔ በማምንበት::
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
❤3
❖ግንቦት 12 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት=
1.ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ (የዓለም ሁሉ መምሕር)
2አቡነ ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት ጻድቅ (ፍልሠታቸው)
3.ቅድስት እናታችን ክርስቶስ ሠምራ (ቃል ኪዳን
የተቀበለችበት)
4.አባ አብርሃም ዘደብረ ሊባኖስ
5.ቅዱስ ዕንባቆም ነቢይ
6.እስክንድር ንጉሠ ኢትዮዽያ
7.ቅዱስ መስቀል (የተአምር በዓሉ)
8.አባታችን ያሬድ (የማቱሳላ አባት)
9.ቅዱስ ሚናስ ዲያቆን
❖ወርኃዊ በዓላት
1፡ ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት
2፡ ቅዱስ ድሜጥሮስ
3፡ ቅዱስ ማቴዎስ ሐዋርያ
4፡ ቅዱስ ቴዎድሮስ በናድሌዎስ
5፡ አባ ሳሙኤል ዘዋልድባ
6፡ ቅዱስ ላሊበላ
7፡ ቅድስት መስቀል ክብራ
◦እንኳን_አደረሳችሁ_ግንቦት_12_ፍልሰተ_ዐፅሙ_ለቅዱስ_ተክለሃይማኖት
‹‹ፍልሰተ ዐፅም›› የሚባለው የአንድ ሰው ዐፅም ከተቀበረበት የቀድሞ ስፍራው ተነስቶ (ፈልሶ)፥ ወደ ሌላ አዲስ ስፍራ ሲወሰድ ወይም ሲዘዋወር ነው፡፡
ስለዚህ ‹‹ፍልሰተ ዐፅሙ ለቅዱስ ተክለሃይማኖት›› ማለት፥ ቅዱስ አፅማቸው ቀድሞ ካረፈበት (ከተቀበረበት) ስፍራ አሁን ወዳለበት መዘዋወሩን የሚያጠይቅ ነው፡፡ ብፁዓዊ አባታችን ቅዱስ ተክለሃይማኖት፥ የመጨረሻ ሕይወታቸውን ገድል በትሩፋት ጽሙድ ሆነው፥ በፍጹም ምናኔና ተባሕትዎ አሳልፈው፤ በጎ ዕረፍታቸውን ያረፉት፥ ሽማግሌው መነኩሴ፣ ትሑት አባት ተክለሃይማኖት፤ ፈጣሪኣቸው ኢየሱስ ክርስቶስ በገባላቸው ቃል መሰረት፤ በኀምሳ ሰባት ዓመታት በኋላ፤ በመንፈሳዊ ልጆቻቸው አማካይነት፥ የተቀደሰ ዐፅማቸው ፈልሶ፥ ግንቦትግንቦት ፲፪ /12 ቀን ፲፫፻፶፪/1352 ዓ/ም አሁን ባለበት ቅዱስ ስፍራ ዐርፏል፡፡ ይህም ቅዱስ ዐፅማቸው የፈለሰበት ዕለት፥ ‹‹በዓለ ፍልሰተ ዐፅሙ ለአቡነ ተክለሃይማኖት›› ተብሎ በየዓመቱ ይታሰባል፣ ይዘከራል፣ ይከበራል፡፡ የዮፍታሄ ልጅ፥ ሰውነቷ ለእግዚአብሔር ብፅዓት ሆኖ ተሰጥቶ ስለተሠዋች፤ እስራኤልም በየዓመቱ በኃዘን መታሰቢያዋን ያደርጉላት ነበር፡፡ መሳ ፲፩፥፴፬-፵/11፥30-40፡፡
እኛም ኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች፥ ከመምህሮቻችን በወረስነው ሥርዓት መሠረት፤ የሓዋርያው ተክለሃይማኖት ‹‹በዓለ ፍልሰተ ዐፅም››፥ ግንቦት ዐሥራ ሁለት ቀን የቻልን ደብረ ሊባኖስ ተገኝተን፣ ያልቻልን ደግሞ፥ በኣቅራቢያችን ወዳለ ስማቸው ወደሚጠራበት ቤተክርስቲያን ሄደን እንዘክረዋለን፡፡ ይህ መንፈሳዊ አገልግሎታችንም የሚያስነቅፈን አይደለም፡፡ በእምነት የሚደረግ ነገር ሁሉ፥ የሚጠቅም እንጂ የሚጎዳ አይደለም፡፡
ለዚህ መረጃ (ምሳሌ) ካስፈለገን፥ የያዕቆብ ልጅ ዮሴፍ፥ ወንድሞቹ ከግብፅ ምድር በሚወጡ ጊዜ፥ ዐፅሙን (የዮሴፍን) አፍልሰው ከእነርሱ ጋር የቃል ኪዳን ምድር ወደ ሆነችው ወደ ፍልስጥኤም ወስደው እንዲያሳርፉት መማጸኑን፤ ሙሴ ከጻፈው መጽሐፈ ኦሪት መመልከት ይቻላል፡፡ የቅዱሳን ‹‹ፍልሰተ ዐፅም›› ከዚህ ተያይዞ የመጣ ትውፊት ነው፥ ዘፍ ፶፥፳፬-፳፮/50፥24-26፣ ዘጸ ፲፫፥፲፱/13፥19፡፡ ዓለሙን አሸንፈው፣ አጋንንትን ድል ነስተው የኖሩ አግብርተ እግዚአብሔር ቅዱሳን፤ ከሥጋዊ ሕይወታቸው በኋላ ቅዱስ ዐፅማቸው በእግዚአብሔር ዘንድ የከበረ ነው፡፡ ለእኛም ለባርያዎቹ የእነርሱን በረከት ያደለን፣ ለዓለመ ዓለም አሜን፡፡
‹‹ብዙህ ሕማሞሙ ለጻድቃን ወእምኲሉ ያድኅኖሙ እግዚአብሔር፡፡ እግዚአብሔር የዓቅብ ኲሉ አዕፅምቲሆሙ ወኢይትቀጥቀጥ አሐዱ እምውስቴቶሙ - የጻድቀን መከራቸው ብዙ ነው፡፡ እግዚአብሔር ግን ከኣገኛቸው መከራ ያድናቸዋል፡፡ የቅዱሳንን ዐፅም እግዚአብሔር ይጠብቃል፡፡
ከዓፅማቸው አንድ ስንኳ አይጠፋም›› መዝ ፴፫፥፳/33፥20፥ ብሎ ነቢዩ ዳዊት እንደተናገረ፤ ቅዱሳን ከዕረፍታቸው በኋላ ዐፅማቸው ኃይለ እግዚአብሔር ይገለጽበታል፣ ገብረ ተአምራት ይፈጸምበጻል፡፡ በዓፅመ ቅዱሳን አማካይነት፥ በየጊዜው የሚፈጸመውን ተኣምር፥ ገድለ ቅዱሳን በየዘርፉ ይተርክልናል፡፡ ይህ በቅዱሳን ዐፅም አማካይነት የሚገለጽ የእግዚአብሔር ኃይል፤ ልብ ወለዳዊ ወይም ዐለማዊ ትረካ ሳይሆን፥ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው፡፡ አንድ ከዕብራዊ ወገን የሆነ ሰው ሞቶ፥ በኤልሳዕ ዐጽም አማካይነት ከሞት ተነሥቷል፥ 2ኛ ነገ ፲፫፥፳-፳፪/ 13፥20-22፡፡ የቅዱሳንን ዐፅማቸውን እንኳን ሳይቀር፥ በፍቅር ዐይን የምናየውና በአክብሮት የምንከባከበው፥ ፍልሰተ ዐፅም፣ ስባረ ዐፅም፣ ዝርወተ ዐፅም እያልን የምንዘክረው ስለዚህ ነው፡፡ (ዘፍ. 23፥1-17 ፤ 47፥29-30፤ 50፥24-26)፡፡
የደብረ ሊባኖስ ገባም አራተኛ ዕጨጌ የሆኑት አባ ሕዝቅያስ፥ ይህንን አብነት ይዘው በዓፄ ሰይፈ አርዕድ ዘመነ ሢመት ፲፫፻፵፬-፲፫፻፸፪ /1344-1372/ የኣቡነ ተክለሃይማኖትን ቅዱስ ዐፅም ከደብረ አስቦ ወደ ደብረ ሊባኖስ እንዲፈልስ አድርገዋል፡፡ አባታችን ተክለሃይማኖት አስቀድሞ በሕይወተ ሥጋ ሳሉ፥ ጌታችን ተገልጾ ቃልኪዳን በገባለቸው ጊዜ፥ ‹‹ሥጋዬ ይቀበር ዘንድ ወዴት ታዛለህ?›› ብለው ሲጠይቁት ‹‹እስከ ኀምሳ ሰባት ዓመት ድረስ እዚህ ባረፍህበት ቦታ ይቆያል፡፡ በኋላ ግን፥ ይህች ዋሻ ትናዳለች፡፡
ልጆችህ በዚች ገዳም አደባባይ፥ ታላቅ ቤት በስምህ ሠርተው፥ የከበረ ሥጋህን አፍልሰው በውስጡ ያኖራሉ፡፡ በዚህ ቦታ ሕይወቴ መንፈስ ቅዱስም በቁርባንና በጸሎት ጊዜ፥ በላይዋ ይረባል፣ በውስጧም ደስታ ፍቅር ይሆናል›› ብሎ መልሶላቸዋል፡፡(ገድለ ተክለሃይማኖት /ምዕራፍ ፬፥፲፯/ 4፥17)
በዓፅመ ኤልሳዕ አማካኝነት ተኣምራትን ያደረገ አምላክ፥ ዛሬም በኢትዮጵያዊው ኤልሳዕ በአቡነ ተክለሃይማኖት አፅም አማካኝነት፥ ድንቅ ሥራውን እየሠራ ይገኛል፡፡ ይህም በዜና ተአምራቱ የተጠቀሰ ነው፡፡ ግንቦት ዐሥራ ሁለት ቀን፥ ዐሥራ ሁለት መምህራን ዋሻውን ከፍተው፤ የአባታችንን ቅዱስ ዐፅም በክብር ካወጡ በኋላ፥ ወደ ደብረ ሊባኖስ ቤተክርስቲያን አመጡት፡፡
ገብተው ሳንቃውን ይዘው ከሕዝብም ብዛት የተነሣ መብራት ጠፋ፡፡ ዐፅሙን ሦስት ጊዜ በመንበሩ አዞሩት፡፡ ብፁዓዊ አባታችን ተገለጡላቸው፡፡ የጠፋውም መብራት በራ፡፡ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤልና ቅዱስ ፊልጶስም ከአባታችን ጋር ነበሩ ቅዱስ ዐፅሙም (ሥጋውን) እስኪቀብሩ ድረስ በመንበሩ ላይ ተቀመጠ፡፡ የተሰበሰበውን ሕዝብ ሁሉ ባርከው በክብር ወደ ሰማይ ዐረጉ፡፡ ከዚያም መምህራኑ በፍቅርና በደስታ ሆነው በዓሉን አክብረው ወደ በኣታቸው ተመለሱ፡፡
✞ የጻድቁ አባታችን በረከታቸው ምልጃቸው በሁላችንም ላይ ይደር መልካም በዓል
©ምንጭ፡- አውሎግሶን /ሕይወቱ ወገድሉ ለብፁዓዊ ቅዱስ አቡነ ተክለሃይማኖት/
❤ ከአባታችን ከጻድቁ አቡነ-ተክለሀይማኖት በረከት እረዴት ያሳትፈን ከእናታችን ከክርስቶስ ሠምራ ከአባታችን ከ ቅዱስ ዮሀንስ አፈወርቅ እረዴት በረከት ያካፍለን አምላካችን።
የተሣተውን ✍ ፤ የተረሳው፤ የተገደፈውን፤ የነጠፈውን በቀና መንፈስ አቃንታቹ አንብቡት
✍ ✔
❤️ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ❤️
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክቡር አሜን
ለመቀላቀል 👇
┏━━° •❈• ° ━━┓
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
┗━━° •❈• ° ━━┛

❤5
ማርያም እስካለ
@menfesawi_getem_ena_menebanb
የበግ ለምድ ለበሶ ፤ አስመሳዩ ተኩላ
ከእናታችን ነጥቆ ፤ እኛንም ሊበላ
መስሎ ተቆርቋሪ ፤ የእውነት ጠበቃ
ፀሀይን ጋረደች ፤ ይለናል ጨረቃ ።
ደካማ ነው ብሎ ፤ ሺ ጊዜ ቢወድቅም
ማርያም እስካለ ፤ ሰይጣን ሰው አይንቅም።
የጥላቻ መርዙን ፤ በወንጌል አስታኮ
የኛንም ምስጋና ፤ ይለዋል አምልኮ ።
ደግነቷ እንጂ ፤ የጌታዬ እናቱ
ከክፉ ጠማማ ፤ ከእንደኛ አይነቱ
አለም ካሰመጠን ፤ በኃጢያት ማእበል
ባልተገባት ነበር ፤ ምስጋና መቀበል።
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
✍️ አቤል ታደለ
ለአስተያየት : @abeltadele
@menfesawi_getem_ena_menebanb
የበግ ለምድ ለበሶ ፤ አስመሳዩ ተኩላ
ከእናታችን ነጥቆ ፤ እኛንም ሊበላ
መስሎ ተቆርቋሪ ፤ የእውነት ጠበቃ
ፀሀይን ጋረደች ፤ ይለናል ጨረቃ ።
ደካማ ነው ብሎ ፤ ሺ ጊዜ ቢወድቅም
ማርያም እስካለ ፤ ሰይጣን ሰው አይንቅም።
የጥላቻ መርዙን ፤ በወንጌል አስታኮ
የኛንም ምስጋና ፤ ይለዋል አምልኮ ።
ደግነቷ እንጂ ፤ የጌታዬ እናቱ
ከክፉ ጠማማ ፤ ከእንደኛ አይነቱ
አለም ካሰመጠን ፤ በኃጢያት ማእበል
ባልተገባት ነበር ፤ ምስጋና መቀበል።
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
✍️ አቤል ታደለ
ለአስተያየት : @abeltadele
❤2
Forwarded from Ethio NGO Jobs Group
[ NGO ] World Vision Ethiopia Job Vacancy June 3 2025
BSC/MSC in Computer Science or a related field.
How to Apply
https://elelanjobs.com/job/world-vision-ethiopia-job-vacancy-june-3-2025/
Deadline : June 7 2025
★to get daily Fresh jobs in Ethiopia
👇👇👇👇👇👇
@ethio_ngo_jobs
✍ በ የ ቀኑ የሚወጡ አዳዲስ የ ሰራ ማስታወቂያዎች ይለቀቃሉ

#ድረስ_ቶሎ_ና_ገብርኤል
@menfesawi_getem_ena_menebanb
ድረስ ቶሎ ና ገብርኤል ከላይ ከራማ
ትሻለች ነፍሴ ተጨንቃ ጠፍቶ ሰላሟ
መንገዴን በሾህ አጥሮታል አዳኝ ጠላቴ
ድረስ ቶሎ ና ገብርኤል ቅደም ከፊቴ
ተቆጥቶ ዘንዶ በኔ ተነሳስቶዋል
ጎዳናዬን ባሀር ወርሶት አውኮኛል
ብርቱ መልአክ ድረስና ተዋጋልኝ
ገዳዬን ጣልልኝ
ጉልበተኛው ችሎ አይቆምም ባለህበት
እንደ ውሀ ቀዝቃዛ ነው የቶን እሳት
አይዞህ በለኝ እሳቶኑን እንዳልፈራ
ሆነህ ከኔ ጋራ
እንደ ጋራ ላይ የወጣው ነበልባል
አያቃጥለኝ ፈጥነህ ድረስ ገብርኤል
ትሽሀለች ነፍሴ ጨንቋት በፈተና
ገብርኤል ቶሎ ና
ድረስ ቶሎ ና ገብርኤል ከላይ ከራማ
ትሻለች ነፍሴ ተጨንቃ ጠፍቶ ሰላማ
መንገዴን በሾህ አጥሮታል አዳኝ ጠላቴ
ድረስ ቶሎ ና ገብርኤል ቅደም ከፊቴ
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
ድረስ ቶሎ ና ገብርኤል ከላይ ከራማ
ትሻለች ነፍሴ ተጨንቃ ጠፍቶ ሰላሟ
መንገዴን በሾህ አጥሮታል አዳኝ ጠላቴ
ድረስ ቶሎ ና ገብርኤል ቅደም ከፊቴ
ተቆጥቶ ዘንዶ በኔ ተነሳስቶዋል
ጎዳናዬን ባሀር ወርሶት አውኮኛል
ብርቱ መልአክ ድረስና ተዋጋልኝ
ገዳዬን ጣልልኝ
ጉልበተኛው ችሎ አይቆምም ባለህበት
እንደ ውሀ ቀዝቃዛ ነው የቶን እሳት
አይዞህ በለኝ እሳቶኑን እንዳልፈራ
ሆነህ ከኔ ጋራ
እንደ ጋራ ላይ የወጣው ነበልባል
አያቃጥለኝ ፈጥነህ ድረስ ገብርኤል
ትሽሀለች ነፍሴ ጨንቋት በፈተና
ገብርኤል ቶሎ ና
ድረስ ቶሎ ና ገብርኤል ከላይ ከራማ
ትሻለች ነፍሴ ተጨንቃ ጠፍቶ ሰላማ
መንገዴን በሾህ አጥሮታል አዳኝ ጠላቴ
ድረስ ቶሎ ና ገብርኤል ቅደም ከፊቴ
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
❤7🔥1
እንደምን አይገርም
@menfesawi_getem_ena_menebanb
አምላክን መጽነሷን ፤ እመብርሃን አውቃ
ዘመዷን ኤልሳቤጥ ፤ ሄዳ መጠየቋ
እንደምን አይገርም ።
ከሴቶች መካከል ፤ ከፃድቃኑም ጎራ
አንቺ ብርክት ነሽ ፤ ተብላ ሳትኮራ
ወደ ተራራማው ፤ የይሁዳ ከተማ
ፈጥና መነሳቷ ፤ ጥቂት ሳታቅማማ
እንደምን አይገርም ።
ታላቅ የምስራች ፤ ሆኖ የእሷ ጉዳይ
ከታናሹ ደስታ ፤ ልትሆን ተካፋይ
አማናዊ ፀሀይ ፤ በማህፀኗ ይዛ
የኮከቡን እናት ፤ ልትጎበኝ መጓዟ
እንደምን አይገርም ።
የንጉሦች ንጉስ ፤ ፈጣሪን ጸንሳ
ትእቢት ሳይኖርባት ፤ ዘመድ ማስታወሷ
ክብሯን ሳትነፃፅር ፤ ከኤልሳቤጥ ጋራ
አጃቢ ሳትሻ ፤ መንገድ መጀመሯ
እንደምን አይገርም።
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
✍ አቤል ታደለ
ለአስተያየት : @abeltadele
ንሸጣ፦የብርሃን እናት (ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ)
@menfesawi_getem_ena_menebanb
አምላክን መጽነሷን ፤ እመብርሃን አውቃ
ዘመዷን ኤልሳቤጥ ፤ ሄዳ መጠየቋ
እንደምን አይገርም ።
ከሴቶች መካከል ፤ ከፃድቃኑም ጎራ
አንቺ ብርክት ነሽ ፤ ተብላ ሳትኮራ
ወደ ተራራማው ፤ የይሁዳ ከተማ
ፈጥና መነሳቷ ፤ ጥቂት ሳታቅማማ
እንደምን አይገርም ።
ታላቅ የምስራች ፤ ሆኖ የእሷ ጉዳይ
ከታናሹ ደስታ ፤ ልትሆን ተካፋይ
አማናዊ ፀሀይ ፤ በማህፀኗ ይዛ
የኮከቡን እናት ፤ ልትጎበኝ መጓዟ
እንደምን አይገርም ።
የንጉሦች ንጉስ ፤ ፈጣሪን ጸንሳ
ትእቢት ሳይኖርባት ፤ ዘመድ ማስታወሷ
ክብሯን ሳትነፃፅር ፤ ከኤልሳቤጥ ጋራ
አጃቢ ሳትሻ ፤ መንገድ መጀመሯ
እንደምን አይገርም።
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
✍ አቤል ታደለ
ለአስተያየት : @abeltadele
ንሸጣ፦የብርሃን እናት (ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ)
❤6🔥1
ቀን....
@menfesawi_getem_ena_menebanb
አንዳንድ ቀን አለ፥ ሚያልፍ ማይመስል፤
ልብን 'ሚሰብር፥ተስፋን የሚያቆስል።
የእድሜ መጨረሻ፥ የሞት ቀን የሚያስመኝ፤
"ብንሄድ ይሻለናል"፥ በቅቶኛል የሚያሰኝ።
፥
የቀን ክፉ አለ፥ ከአዙሪት የባሰ፤
ከመከራ ሚዘፍቅ፥ እየመላለሰ።
ዘላለም 'ሚመስል፥ አለ አስጨናቂ ቀን፤
አመትም ወራትም፥ ይዞ የማይለቀን።
፥
ሲጨንቀው ሲጠበው፥ ሲጠፋው መድረሻ፤
መጠጊያ ሲያጣለት፥ ለሀዘኑ መርሻ።
ዛሬ ምን ልሆን ነው? ነገ ምን ይመጣል?
በጭንቀት ተዘፍቆ፥በሀሳብ ይሰምጣል።
መከራ ሲከበው፥ መልሶ መልሶ፤
ሀዘን ይቀመጣል፥ ሰው በራሱ ለቅሶ።
፥
የሀጢያት ተራራ፥ ከቤቱ ቢያርቅህ፤
ዛሬ ቁራሽ ባይኖር፥ ባይሞላ መሶብህ።
የሰው እጅ ማየት፥ ሲያሳቅቅ ሲያደክምህ፤
እንደዚህ ሲሰማህ፥ አይሸበር ልብህ።
፡
በሰው እጅ ከምትወድቅ፤
በእግዚአብሄር እጅ ውደቅ።
ከአምላክ አትጣላ፥ ከአምላክ አትኳረፍ፤
የማታውቀውን ቀን፥ ያውቃል ብለህ እለፍ፤
፡
የተተወን የተረሳውን ሰው፥እግዚአብሔር ሲያስታውሰው፤
የተናቀን የተጣለውን ሰው፥እግዚአብሔር ሲያነሳው።
ወደ ቤትህ ስትመጣ፥የጠፋው ልጁ ስትገኝ፤
የሰው ፊት አይገርፍህም ፥ፍርፋሪም አትመኝ።
ከአባትህ ቤት ስትገባ፥ከአምላክ ስትታረቅ፤
የሰው ፊት አይፈጅህም፥ፀሀይህ መቼም አይጠልቅ።
።
አባታችን ሆይ፥
የምትኖር በሰማይ።
አትተወን እንጂ አንተ፥ የሰውስ አይደንቀንም፤
ያንተ ፀሀይ አትጥለቅ፥ የሰው እሳት አይሞቀንም።
፥
ቀን ለጨለመበት፥ የደግ ቀን አንተ ስጥ፤
በወዳጄ ልብ ላይ፥ ፍቅርን ብቻ አስቀምጥ።
++++++
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
አንዳንድ ቀን አለ፥ ሚያልፍ ማይመስል፤
ልብን 'ሚሰብር፥ተስፋን የሚያቆስል።
የእድሜ መጨረሻ፥ የሞት ቀን የሚያስመኝ፤
"ብንሄድ ይሻለናል"፥ በቅቶኛል የሚያሰኝ።
፥
የቀን ክፉ አለ፥ ከአዙሪት የባሰ፤
ከመከራ ሚዘፍቅ፥ እየመላለሰ።
ዘላለም 'ሚመስል፥ አለ አስጨናቂ ቀን፤
አመትም ወራትም፥ ይዞ የማይለቀን።
፥
ሲጨንቀው ሲጠበው፥ ሲጠፋው መድረሻ፤
መጠጊያ ሲያጣለት፥ ለሀዘኑ መርሻ።
ዛሬ ምን ልሆን ነው? ነገ ምን ይመጣል?
በጭንቀት ተዘፍቆ፥በሀሳብ ይሰምጣል።
መከራ ሲከበው፥ መልሶ መልሶ፤
ሀዘን ይቀመጣል፥ ሰው በራሱ ለቅሶ።
፥
የሀጢያት ተራራ፥ ከቤቱ ቢያርቅህ፤
ዛሬ ቁራሽ ባይኖር፥ ባይሞላ መሶብህ።
የሰው እጅ ማየት፥ ሲያሳቅቅ ሲያደክምህ፤
እንደዚህ ሲሰማህ፥ አይሸበር ልብህ።
፡
በሰው እጅ ከምትወድቅ፤
በእግዚአብሄር እጅ ውደቅ።
ከአምላክ አትጣላ፥ ከአምላክ አትኳረፍ፤
የማታውቀውን ቀን፥ ያውቃል ብለህ እለፍ፤
፡
የተተወን የተረሳውን ሰው፥እግዚአብሔር ሲያስታውሰው፤
የተናቀን የተጣለውን ሰው፥እግዚአብሔር ሲያነሳው።
ወደ ቤትህ ስትመጣ፥የጠፋው ልጁ ስትገኝ፤
የሰው ፊት አይገርፍህም ፥ፍርፋሪም አትመኝ።
ከአባትህ ቤት ስትገባ፥ከአምላክ ስትታረቅ፤
የሰው ፊት አይፈጅህም፥ፀሀይህ መቼም አይጠልቅ።
።
አባታችን ሆይ፥
የምትኖር በሰማይ።
አትተወን እንጂ አንተ፥ የሰውስ አይደንቀንም፤
ያንተ ፀሀይ አትጥለቅ፥ የሰው እሳት አይሞቀንም።
፥
ቀን ለጨለመበት፥ የደግ ቀን አንተ ስጥ፤
በወዳጄ ልብ ላይ፥ ፍቅርን ብቻ አስቀምጥ።
++++++
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
❤10