Telegram Web Link
በዓለም ጤና ድርጅት የጄኔቫ ዋና ጽ/ቤት የፍልስጤም ሰንደቅ ዓላማ እንዲውለበለብ ውሳኔ ተላለፈ


ዝርዝሩንያንብቡ፡- https://www.tg-me.com/minberkheber/1096
69👍18👏2
#ውድ_የአላህ_ቀናት
የዙል-ሒጃ ዘጠኙ የዒባዳ ቀናት
🕋 🕋 🕋 🕋 🕋 🕋 🕋

የዙል-ሒጃ ወርቃማ ቀናት ዛሬ ረቡዕ ግንቦት 20/2017 አንድ ብሎ ጀምሯል።

በነዚህ ቀናት ውስጥ ፆም መፆም ከተቻለም ከዙልሂጃ 1-9 ድረስ ያሉትን ቀናት በተከታታይ መፆም፡፡ ምክንያቱም ፆም በራሱ የመልካም ሥራ አካል ነውና፡፡ ከዚህም አልፎ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ዘጠኙን የዙልሂጃ ቀኖች ይፆሙ ነበር።

ዓብዱላህ ኢብኑ ዑመር ባስተላለፉት ሐዲስ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፤ «ከእነዚህ አስር ቀናት በበለጠ አላህ ዘንድ ታላቅ የሆኑና መልካም ስራ እጅግ የተወደደባቸው ቀናት የሉም፤ ስለዚህ ተህሊል ተክቢር እና ተህሚድ አብዙ።»
- አሕመድ ዘግበውታል

በነዚህ መልካም ቀናት ከወንጀል የምንርቅበት እና በዒባዳ ይበልጥ ወደ አላህ የምንቀርብበት እንዲሆን ሚንበር ቲቪ ይመኛል። አላህ ከሚጠቀሙት ያድርገን! 🤲

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
32👍11🥰4
#ብሩህ_ልጆች
#የዙል_ሒጃ_ልዩ_ፕሮግራም

ዛሬ ከቀኑ 11:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ!

ዕለተ ረቡዕ ግንቦት 20 -2017 | ዙል-ሒጃ 1 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍12
የዛሬዋ የቢልኮር ፖድካስት እንግዳችን ወ/ሮ አዲስ ሙሐመድ ይባላሉ። (ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ) የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በህግ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ሁለተኛ ዲግሪ በ Investment Commercial Law ያገኙ ሲሆን ከአስር ዓመታት በላይ በጥብቅናና በህግ አማካሪነት በተለያዩ ቦታዎች ያገለገሉ እና አሁንም እያገለገሉ የሚገኙ ሲሆን "ጠበቆች ለሰብዓዊ መብት" የሚል ድርጅት መስራችና የቦርድ አባል እንዲሁም የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ጉባዔ የቦርድ አባል ናቸው!! ዛሬ ምሽት ከ03:00 ጀምሮ ይጠብቁን!

#አዲሱ_በአዲስ_መንገድ
#ቢልኮር_ፖድካስት  
#Bilcor #Podcast

ዕለተ ረቡዕ ግንቦት 20 -2017 | ዙል ሒጃ 1 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
🥰13👍97
ማሌዥያ የሐላል ኢንዱስትሪ ኮሚሽን ልታቋቁም ነው

ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tg-me.com/minberkheber/1098
👍16🏆1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አላህ ያሻውን ሰው ያለ አንዳች ሂሳብ ይመነዳል!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/BdwPcMjRnU8 🔗

#የጁሙዓ_ኹጥባ #خطبة_الجمعة
#በኡስታዝ_ያሲን_ኑሩ #የጁሙዓ_መልእክቶች

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
29👍11
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አባት እናት መሆን አይችልም፣ እናትም አባት መሆን አትችልም!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/wfDDJZ8H__k 🔗

#ለጎጆዬ #ቤተሰብ_ተኮር_ፕሮግራም
#ተርቢያ #የልጆች_አስተዳደግ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
14👍1
የሃይማኖት ተቋማትን የሚያሳትፈው ሀገራዊ የምክክር አጀንዳዎችን የማሰባሰቢያ መድረክ በነገው እለት ሊጀመር ነው:- https://www.tg-me.com/minberkheber/1102
👍31
የተወዳጁን መልዕክተኛ (ﷺ) ዜና መዋዕል (ሲራ) በወጉ ሰንደው እንደያዙ ከሚነገርላቸው ድርሳናት መካከል አንዱ የሆነውንና፤ ከሁሉም ሙስሊም ቤት የመፅሐፍት መደርደሪያ ላይ ጨርሶ መጥፋት እንደሌለበት የሚነገርለትን "ረሒቀል መኽቱም" ውብ መፅሐፍ ዋቢ አድርጎ የተወዳጁን ነቢይ (ﷺ) ሁለንተናዊ የሕይወት እንቅስቃሴ ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ በግሩም ሁኔታ እያስቃኘን ይቆያል፡፡ ምሽት ከ12:30 ጀምሮ ይጠብቁን!

#ሚንበሩል_ዒልም
#ሲራ
#ረሒቀል_መኽቱም
#ክፍል_20
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ

አዲሱን የሚንበር ቲቪ ይፋዊ የፌስቡክ ፔጅ ይቀላቀሉ!
👉 https://www.facebook.com/minbertv1

ዕለተ ሐሙስ ግንቦት 21 - 2017 | ዙል ሒጃ 2 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
13👍4
በአሜሪካ በቀረበው የጋዛ ተኩስ አቁም የድርድር ሐሳብ መስማማቱን ሐማስ ገለጸ

ዝርዝሩንያንብቡ፡- https://www.tg-me.com/minberkheber/1105
8
#ሂላል_ለልጆች
#ልዩ_የዙል_ሒጃ_መሰናዶ

ዛሬ ከቀኑ 11:00 ጀምሮ ይጠብቁን!

ዕለተ ሐሙስ ግንቦት 21 - 2017 | ዙል ሒጃ 2 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
6🥰1
ፈተናዎች ሲቃረቡ ለመዘጋጀት ጥያቄ መስራት የተሻለ አማራጭ እንደሆነ የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ። እንደሚታወቀው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በቅርቡ ይከወናል። ለዚሁ ሲባል በሙስሊም ተማሪዎች ዘንድ ሁለንተናዊ ለውጥ እንዲመጣ እየተጋ የሚገኘው ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ አዘጋጅቶት ለሁለንተናዊ ከፍታ በሚታትረው ሚንበር ቲቪ ዛሬ ምሽት ከ12:00 ጀምሮ ማጠናከሪያ ትምህርት የሚተላለፍ ይሆናል በአጋጣሚ የመከታተል እድሉን ካላገኙ ወይንም አብረው ደጋግመው መስራት ካስፈለገ በሙስሊም ተማሪዎች ሊግ የዩቲዩብ ገፅ ይከታተሉ!

የዛሬው ማጠናከሪያ ትምህርት ፊዚክስ ሲሆን ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይቀርብላችኃል።

ዕለተ ሐሙስ ግንቦት 21 - 2017 | ዙል ሒጃ 2 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
17👏4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#ኸሚስ_ምሽት በዚህ ሳምንት...
ዘወትር ሐሙስ ምሽት ከ02:00 ጀምሮ!

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
🥰31
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ማስታወቅያ

እናትነት፣ፅናት እና ታዛዥነት በአንድ ቦታ በአንድ ልብ ውስጥ ይገኛሉ!

"እንዴት ልዋብ?" 10
     እንደ ሀጀር
ልዩ የሴቶች ፕሮግራም

በዚያ ፀጥታው በሚያስፈራው ምድረ በዳ በሰፋ እና መርዋ መሀል ተመላልሳ  የፅናትን መንገድ ባሳየችን እናታችን ሀጀራ መንገድ በመጓዝ የራሳችንን ሰፋ እና መርዋ ተራራን እንደሷ በፅናት ለመውጣት የሚያግዘን አዝናኝ እና አሳታፊ የሴቶች መሰናዶ!

ግንቦት 24 በአምባሳደር ቲያትር
ከ3፡00 እሰክ 6፡30 በአጓጊ መሰናዶዎች ደምቀን እንጠብቀዎታለን።

ለበለጠ መረጃ በ 0943120445 ይደውሉ


እንዴት ልዋብ 10
እንደ ሀጀር
18🥰6👍1😍1
በአሥርቱ ውድ ቀናት ጅምር ላይ ነን። በእነዚህ "በላጭ" በሆኑ ውድ ቀናት በገራልን ልክና መጠን፤ በአዝካሮችና በመልካም ሥራዎች ከምንግዜውም በላቀ መበርታት ይጠበቅብናል። የዛሬ እንግዳችን ዶክተር ሰምሐር ተክሌ ይህንን ዕፁብ አጋጣሚ እያወሳና፤ የገዛን አሁናዊ ተጨባጭና መልክ እያስቃኘን ከኛ ጋር ያመሻል። ተወዳጁ ሸይኻችንም በሰዓታቸው እንደሁልጊዜው ለሕይወት ቅርብ የሆኑ አጀንዳዎችን በታሪክና በቂሷ እያዋዙ የሚያቀርቡልን ሲሆን በአማትና ምራት ዙሪያ የጀመሩትን ሃሳብ ከምክር ጋር አጣምረው እያነሳሱና ሌሎች ተዛማጅ ሃሳቦችን እያጋሩን ይቆያሉ! ምሽት ከ02:00 ጀምሮ ይጠብቁን!

#ለይሉ_ጁሙዓ_ነው!
#ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት_ነው!

ዕለተ ሐሙስ ግንቦት 21 - 2017 | ዙል ሒጃ 2 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
27👍7🙏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“VIP ሐጅ” የሚባለው ተቀባይነት አለው?

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/Hf4hLC9et-o 🔗

#ጥያቄ_አለኝ #የስአሉነክ #ፈትዋ #ሀራም_እና_ሃላል
#ሸሪዓ #ኢስላማዊ_ህግጋቶች #ሐጅ #hajj #vip

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
10
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#ቲጃራ_ፖድካስት
በቅርብ ቀን በሚንበር ቲቪ! 

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍102
2025/07/14 04:34:48
Back to Top
HTML Embed Code: