😢30💔9❤1👍1🙏1
የእስልምና አምስተኛ ማዕዘን የሆነው ሐጅ መከወኛ ግዜ ላይ ሆነን፤ ስለ ሐጅ ሰሞን ድባብ የምንቃኝበት ዕለታዊው "ሰሞነ ሐጅ" ፕሮግራማችን ዛሬ ምሽት አቅራቢዎች ስለ ሐጅና የካዕባ ቁልፍ ያዥ ቤተሰብን ታሪካዊ ዳራ ያወጋሉ። ምሽት ከ03:00 ጀምሮ ይጠብቁን!
#ስለ_ካዕባ_ቁልፍ_ያዦች!
#ሰሞነ_ሐጅ
ዕለተ ሰኞ ግንቦት 18 -2017 | ዙል ቀዕዳህ 28 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ስለ_ካዕባ_ቁልፍ_ያዦች!
#ሰሞነ_ሐጅ
ዕለተ ሰኞ ግንቦት 18 -2017 | ዙል ቀዕዳህ 28 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍12
የዛሬው እንግዳችን ሙሐመድ አወል ሐጎስ ይባላል። ተወልዶ ያደገው በትግራይ ክልል በተምቤን ዓብይዓዲ ከተማ ሲሆን አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን የተከታተለው እዚያው በዓብይዓዲ ነው።
የመጀመሪያ ዲግሪውን በሶሺያል አንትሮፖሎጂ(social anthropology) ሁለተኛ (ማስተርስ) ዲግሪውን በዴቨሎፕመንት አንትሮፖሎጂ (development anthropology) ከጎንደር ዩኒቨርስቲ አጠናቋል:: ከትምህርት ተቋሙ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቦ በማጠናቀቁ እዛው ጎንደር ዩንቨርስቲ የማስተማር ዕድልም አግኝቶ ነበር። ትምህርት ካጠናቀቀበት ግዜ አንስቶ እስከ አሁኗ ወቅት በተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በማስተማር ላይ ይገኛል። ከእንግዳችን ጋር ዘለግ ያለ ወቅት ወስደን የቤተሰብ ወግ አውግተናል ከ2:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን።
ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ከሚንበር ቲቪ ጋር በመተባበር!
#ሪሳላ_ፖድካስት
#Risala #Podcast
ዕለተ ሰኞ ግንቦት 18 -2017 | ዙል ቀዕዳህ 28 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
የመጀመሪያ ዲግሪውን በሶሺያል አንትሮፖሎጂ(social anthropology) ሁለተኛ (ማስተርስ) ዲግሪውን በዴቨሎፕመንት አንትሮፖሎጂ (development anthropology) ከጎንደር ዩኒቨርስቲ አጠናቋል:: ከትምህርት ተቋሙ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቦ በማጠናቀቁ እዛው ጎንደር ዩንቨርስቲ የማስተማር ዕድልም አግኝቶ ነበር። ትምህርት ካጠናቀቀበት ግዜ አንስቶ እስከ አሁኗ ወቅት በተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በማስተማር ላይ ይገኛል። ከእንግዳችን ጋር ዘለግ ያለ ወቅት ወስደን የቤተሰብ ወግ አውግተናል ከ2:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን።
ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ከሚንበር ቲቪ ጋር በመተባበር!
#ሪሳላ_ፖድካስት
#Risala #Podcast
ዕለተ ሰኞ ግንቦት 18 -2017 | ዙል ቀዕዳህ 28 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍18❤8🥰1
በሸይኽ ዶክተር ሙሐመድ ሓሚዲን የተዘጋጀ፤ የታላቁ መልዕክተኛ (ﷺ) የሕይወት ታሪክ፣ የኦዲዮ ቅጂ ፕሮግራም፥ ዛሬ ምሽት ከ03:30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን።
#ሲራ
#ክፍል_18
#በኦዲዮ_የተዘጋጀ_የታሪክ_ትምህርት
ዕለተ ሰኞ ግንቦት 18 -2017 | ዙል ቀዕዳህ 28 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ሲራ
#ክፍል_18
#በኦዲዮ_የተዘጋጀ_የታሪክ_ትምህርት
ዕለተ ሰኞ ግንቦት 18 -2017 | ዙል ቀዕዳህ 28 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍16
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከ13 ዓመታት በኋላ የልጆቼ አባት ተገኘ!
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/55RrvcgF9j8 🔗
#መወዳ_መዝናኛ #የእንግዳ_ሰዓት #ሳዑዲ #ጅዳ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/55RrvcgF9j8 🔗
#መወዳ_መዝናኛ #የእንግዳ_ሰዓት #ሳዑዲ #ጅዳ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍12🥰12
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“በዚህ በሽታ ሰብርን አግኝቻለው!”
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/si2vw53nAjI 🔗
#መወዳ_መዝናኛ #አመሥጋኝ_አንደበቶች
#የኩላሊት_በሽታ #kidney_disease
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/si2vw53nAjI 🔗
#መወዳ_መዝናኛ #አመሥጋኝ_አንደበቶች
#የኩላሊት_በሽታ #kidney_disease
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍11❤1
በአሜሪካ የቀረበው የተኩስ አቁም ስምምነት በሐማስ ተቀባይነት ማግኘቱ ተዘገበ
ዝርዝሩን ያንብቡ፡- https://www.tg-me.com/minberkheber/1088
ዝርዝሩን ያንብቡ፡- https://www.tg-me.com/minberkheber/1088
👍10❤5
የመጅሊስ ምርጫ “አንድነትን በሚያጠናክር መንገድ እንዲጠናቀቅ” ሁሉም አካላት የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ
ዝርዝሩን ያንብቡ፡- https://www.tg-me.com/minberkheber/1092
ዝርዝሩን ያንብቡ፡- https://www.tg-me.com/minberkheber/1092
👍15❤5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ የተበረከተው ስጦታ
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/Sxe1ubs5Y60 🔗
#ሚንበር_ኸበር
#ኡስታዝ_ኑሩ_ቱርኪ
#ስጦታ #surprise
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/Sxe1ubs5Y60 🔗
#ሚንበር_ኸበር
#ኡስታዝ_ኑሩ_ቱርኪ
#ስጦታ #surprise
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍15🥰10❤2
የቀደምት ነብያትን ደረጃና ታሪክ ማወቅ ከእምነት መሠረቶች አንዱ ነው። ይህን ሠፊ ታሪክ ኡስታዝ ሰዒድ ሙሐመድ በእስልምና አስተምእሮት የቀደምት ነቢያትን ታሪክና ማንነትቸውን ባማረና በተዋበ መልኩ ያቀርቡልናል የነብዩላህ ኢብራሂም (ዐ.ሰ) ታሪክ ዛሬ ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይቀርብላችኃል!
#የነብያት_ታሪክ
#ክፍል_13
#ኡስታዝ_ሰዒድ_ሙሐመድ
ዕለተ ማክሰኞ ግንቦት 19 -2017 | ዙል ቀዕዳህ 29 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#የነብያት_ታሪክ
#ክፍል_13
#ኡስታዝ_ሰዒድ_ሙሐመድ
ዕለተ ማክሰኞ ግንቦት 19 -2017 | ዙል ቀዕዳህ 29 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
❤5👍4🥰3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ለጎጆዬ በዚህ ሳምንት...
ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 02:30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ!
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 02:30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ!
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍11❤2
ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪ፤ በአዲስ ምዕራፍ የጀመረውና በልጆች አስተዳደግ ዙሪያ እያቀረበ የሚገኘው "የተርቢያ መርሆችን" የማስተዋወቅ ዝግጅቱ፤ ዛሬም ከአዳዲስ ሃሳቦች ጋር የሚቀርብ ሲሆን፤ ልጆችን በተርቢያ አንፆ በማሳደግ፤ "ማምለጥ አይቻልም!" እያለ የፕሮግራሙ አዘጋጅ የሆነው ኡስታዝ ዓብዱልገፋር ሸሪፍ (የሥነ ልቦና ባለሙያ) በምክንያት ያስጠነቅቀናል። እርስዎም እንደ ወላጅ ዝግጅቱን እንዲከታተሉ ተጋብዘዋል። ምሽት ከ02:30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!
#ማምለጥ_አይቻልም!
#ለጎጆዬ
ዕለተ ማክሰኞ ግንቦት 19 -2017 | ዙል ቀዕዳህ 29 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ማምለጥ_አይቻልም!
#ለጎጆዬ
ዕለተ ማክሰኞ ግንቦት 19 -2017 | ዙል ቀዕዳህ 29 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍15🥰4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“ቤተሰብ ለመመስረት ምን አለህ?”
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/isrIS1K6GHQ 🔗
#እናገባለን_ግን? #አዲስ_ሲትኮም #ኮሚዲ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/isrIS1K6GHQ 🔗
#እናገባለን_ግን? #አዲስ_ሲትኮም #ኮሚዲ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍11🥰8❤1
🕋 የሐጅ መረጃ፡ የዙል ሒጃ ወር አዲስ ጨረቃ መውጣቱ በመረጋገጡ ለሐጅ ሥነ ሥርዐት ወደ ሳዑዲ ዐረቢያ የተጓዙ ምዕመናን በክንውኑ ከፍተኛ ሥፍራ በሚሰጠው በአረፋ ተራራ ላይ የሚገኙት በሚቀጥለው ሣምንት ሐሙስ ዙልሒጃ 9/1446 ዓ.ሂ እንደሚሆን ታውቋል።
ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tg-me.com/minberkheber/1094
ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tg-me.com/minberkheber/1094
👍46🥰21❤16
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የልጆቼን አባት ሳገኝ ቁስሌ ዳነ!
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/55RrvcgF9j8 🔗
#መወዳ_መዝናኛ #የእንግዳ_ሰዓት #አባት

👍9❤2