Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለወዳጅም ለጠላትም አንድ አይነት ፍትሓዊነት ይኑራችሁ!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/LxlUJ_tXr9g 🔗

#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት #ፍትሓዊነት

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
14👌3😢1
በአክሱም ከተማ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች በሒጃብ ምክንያት የስምንተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና እንዳይወስዱ መደረጉን የሙስሊም ሕግ ባለሞያዎች ማኅበር አወገዘ

ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1222
👍5010😢6👏1🙏1
#ሚንበር_ቲቪ_ከሥፍራው፡-የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን “ከምሑራን ጋር ይበልጥ ተቀራርቦ መሥራት በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ ለመመካከር” ያዘጋጀው መድረክ

ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1229
7🏆3
ሪሳላ ፖድካስት በሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ተዘጋጅቶ ዘወትር ሰኞ ምሽት መልካም ስብዕና ያላቸውን እንግዶች በመጋበዝ የሕይወት ተሞክሮአቸውን ወደናንተ ተመልካቹ የሚደረስ መሰናዶ ነው።

የዛሬዋ እንግዳችን ኢልሃም ሙራድ ትባላለች። በተለያዩ የዳዕዋ ስራዎቿ ትታወቃለች፤ ተወልዳ  ያደገችው  አዲስ አበባ ሲሆን አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን የተከታተላችው አባድር ትምህርት ቤት ነው። የመጀመሪያ ዲግሪዋን በሚድዋይ ፍሪ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ወስዳለች ፤ የሁለተኛ ዲግሪዋን ደግሞ በቱርክ ሀገር በGlobal Health ተምራለች። ከእንግዳችን ጋር ስለ አስተዳደጓ፣ ትምህርት ቤት ቆይታዋ ፣ የዳዕዋ እንቅስቃሴዋ እንዲሁም የውጭ ሀገር ቆይታዋን አንስተን አስተማሪ እና አዝናኝ ቆይታ አድርገናል። ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!

#ካልናፈቅኩት_የኔ_ቦታ_አይደለም
#ሪሳላ_ፖድካስት
#Risala_Podcast

ዕለተ ሰኞ ሰኔ 9 -2017 | ዙል-ሒጃ 20 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
19👍5
በዐሥር ሺሕዎች የሚቆጠሩ የፍልስጤም ደጋፊዎች በጋዛ የሚፈጸመውን ጥቃት በመቃወም በሔግ ከተማ የተቃውሞ ትዕይንተ ሕዝብ አካሔዱ

ለዝርዝሩ👉 https://www.tg-me.com/minberkheber/1230
21👍2
ፈተናዎች ሲቃረቡ ለመዘጋጀት ጥያቄ መስራት የተሻለ አማራጭ እንደሆነ የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ። እንደሚታወቀው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በቅርቡ ይከወናል። ለዚሁ ሲባል በሙስሊም ተማሪዎች ዘንድ ሁለንተናዊ ለውጥ እንዲመጣ እየተጋ የሚገኘው ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ አዘጋጅቶት ለሁለንተናዊ ከፍታ በሚታትረው ሚንበር ቲቪ ዛሬ ምሽት ከ11:30 ጀምሮ ማጠናከሪያ ትምህርት የሚተላለፍ ይሆናል በአጋጣሚ የመከታተል እድሉን ካላገኙ ወይንም አብረው ደጋግመው መስራት ካስፈለገ በሙስሊም ተማሪዎች ሊግ የዩቲዩብ ገፅ ይከታተሉ!

የዛሬው ማጠናከሪያ ትምህርት ማቲማቲክስ ሲሆን ክፍል ሁለት ከቀኑ 11:30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይቀርብላችኃል።

ዕለተ ሰኞ ሰኔ 9 -2017 | ዙል ሒጃ 20 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
10👍2
#ማስታወቅያ

የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ ሰኔ 14 ቅዳሜ ይጠናቀቃል!!! 🏃‍♂‍➡️

👨‍👩‍👧‍👦 ወላጆችና የቤተሰብ አባላት ምርጥ ጊዜ በጋራ የሚያሳልፉበት የክረምት ወቅት ተቃረበ! ታዲያ በነዚህ የእረፍት ጊዜያት ከልጆችዎ ጋር ምን ሊከውኑ አስበዋል

🕋 በሃገራችን የኅብረት የኡምራ ፓኬጆችን በማስጀመር ቀዳሚ የሆነው ሊንክ ትራቭል፤ በ3⃣ተኛ ዓመት የክረምት ፓኬጁ ባለ አምስት ኮከብ ⭐️ ሆቴል ይዞ በኸሚስ ምሽት ፕሮግራማቸው የሚታወቁትን ሸኽ ሙሐመድ ኢብራሂም፣ ተወዳጆቹን ኡስታዝ አቡ ሃይደርና ኡስታዝ ካሚል ጣሃን አጣምሮ፤
📆 ከሐምሌ 16 እስከ ሐምሌ 27 የሚቆይ ፓኬጅ አዘጋጅቷል።

☎️ በ 0942888886 እና በ 0965888883 ይደውሉ!
📍 ወይም ቦሌ ትሮፒካል ሞል 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 404 ብቅ ይበሉ!!!
10😍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“እንደዚህ ተሁኖ እንዴት ባል ይገኛል?”

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/kttY8QJjF9A 🔗

#እናገባለን_ግን? #አዲስ_ሲትኮም
#ኮሜዲ #ድራማ #ጋብቻ #ትዳር

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
12👍3
የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ የመሬት ሊዝ ዋጋ ማሻሻያን አፀደቀ

ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1231
10😇1
ቢቢሲ እስራኤል በጋዛ በፍልስጤማውያን ላይ በምትፈጽመው ጥቃት “የተጠና አድሏዊ ዘገባ” ሲያሠራጭ መቆየቱን አዲስ ጥናት አጋለጠ

ለዝርዝሩ👉 https://www.tg-me.com/minberkheber/1234
25👍8👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ለጎጆዬ በዚህ ሳምንት...
ዘወትር ማክሰኞ ምሽት ከ02:30 ጀምሮ!

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
8👍3🏆1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የፍርድ ቤቱን መቀመጫ ያንቀጠቀጡት የጋዛ ጠበቃዎች

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/mPUaaj5xaig 🔗

#ሚንበር_ኸበር #ጋዛ #Gaza #ፍልስጤም #Palestine

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍126
በእስልምና አስተምህሮ የቀደምት ነቢያትንና መልዕክተኞችን (ሰላም በእነርሱ ላይ ይስፈን) ታሪክና ማንነታቸውን ማወቅ ከእምነት መሠረቶች አንዱ ነው። ይህን ሰፊ ታሪክ ወደ ኋላ መለስ እያሉ በተዋበ መልኩ የሚያቀርቡልን ኡስታዝ ሰዒድ ሙሐመድ ናቸው። በዛሬው ትምህርታቸው በክፍል ሁለት ነብዩላህ ሉጥ (ዐ.ሰ) ታሪክን የሚያስቃኙን ይሆናል። ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!

#የነብያት_ታሪክ
#ክፍል_17
#ነብዩላህ_ሉጥ (ዐ.ሰ)
#ኡስታዝ_ሰዒድ_ሙሐመድ

ዕለተ ማክሰኞ ሰኔ 10 -2017 | ዙል ሒጃ 21 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
17
2025/07/08 22:22:22
Back to Top
HTML Embed Code: