Telegram Web Link
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ባህላዊ የክትፎ አዘገጃጀት ምን ይመስላል?

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/QotCHeviv1M 🔗

#ክትፎ #ባህላዊ_ምግብ #የምግብ_አዘገጃጀት
#ዓረፋ_180 #ልዩ_የዒድ_መሰናዶ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
🔗 https://youtu.be/S7WNHKQS2WM 🔗

የጋዛ አጋርነት ዘመቻ | ሚንበር ኸበር ሰኔ 6/2017
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“እኔ ከተደሰትኩት በላይ ተደስተውልኛል!”

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/LxlUJ_tXr9g 🔗

#ኸሚስ_ምሽት #የዘመናዊ_መኪና_ሽልማት
#ሸይኽ_ሙሐመድ_ኢብራሂም

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ራሚስ ባንክ የሞባይል መተግበሪያ እና የካርድ ባንኪንግ አገልግሎት አስጀመረ

ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1216
የእስራኤል ወታደሮች የመስጂደል አቅሷን መግቢያ በር በመዝጋት ምዕመናን ወደ ውስጥ እንዳይዘልቁ መከልከላቸው ተቃውሞ ገጠመው

ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1220
ምሽት ከ01:00 ጀምሮ በሚንበሩል ዒልም ፕሮግራማችን በኡስታዝ ሳዲቅ ሙሐመድ (አቡ ሃይደር) "አስፈላጊ ትምህርቶች ለሁሉም" የተሰኘው የኪታብ ትምህርት ሲቀርብ መቆየቱ ይታወሳል። ለተከታታይ ሳምንታት "ሶስቱ መሠረታዊ የእስልምና መርሆች" የተሰኘውን የኪታብ ትንታኔና ትምህርት ወደናንተ ውድ ተመልካቾች እናቀርብላችኃለን።

#ሚንበሩል_ዒልም
#ሦስቱ_መሠረታዊ_የኢስላም_መርሆች
#ክፍል_3
#ኡስታዝ_ሳዲቅ_ሙሐመድ

ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 7 -2017 | ዙል-ሒጃ 18 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
በእስልምና አስተምህሮ የቀደምት ነቢያትንና መልዕክተኞችን (ሰላም በእነርሱ ላይ ይስፈን) ታሪክና ማንነታቸውን ማወቅ ከእምነት መሠረቶች አንዱ ነው። ይህን ሰፊ ታሪክ ወደ ኋላ መለስ እያሉ በተዋበ መልኩ የሚያቀርቡልን ኡስታዝ ሰዒድ ሙሐመድ ናቸው። በዛሬው የትምህርታቸው ክፍል ነብዩላህ ሉጥ (ዐ.ሰ) ታሪክን የሚያስቃኙን ይሆናል። ምሽት ከ12:30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!

#የነብያት_ታሪክ
#ክፍል_16
#ነብዩላህ_ሉጥ (ዐ.ሰ)
#ኡስታዝ_ሰዒድ_ሙሐመድ

ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 7 -2017 | ዙል ሒጃ 18 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ቲጃራ_ፖድካስት
#Tijara_Podcast

ዛሬ ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን! 

ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 7 -2017 | ዙል-ሒጃ 18 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#እናገባለን_ግን...?
#አዲስ_ሲትኮም
#ክፍል_3
#New_Sitcom

ዛሬ ምሽት ከ03:00 ጀምሮ ይጠብቁን!

ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 7 -2017 | ዙል-ሒጃ 18 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በበርካታ ንዑስ መሰናዶዎች ተከሽኖ እናንተን ውድ ተመልካቾቹን ለማርካት የሚሠናዳው መወዳ መዝናኛችን በዚህም ሳምንት ከወትሮው ሳያጎድል ወደናንተ ለመድረሱ ሰዓቱን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል። ዕለተ እሁድ ከቀኑ 08:00 ጀምሮ ይጠብቁን!

#መወዳ_መዝናኛ

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ደሴ ተወልዳ እድገቷን በሞቃታማዎቹ የአፋር ከተሞች ሰመራና ሎጊያ ላይ አድርጋለች። ትምህርቷን ከጫፍ አዝልቃ በአዋላጅነት ብትመረቅም "ልቤ ፋሽን ዲዛይን ላይ ነው ያለው" ትላለች። በፍቅር ካደገችበት ከተማም በትዳር ምክንያት አዲስ አበባ ገብታለች ይሁን እንጂ ፤ ያላሰበችው ክስተት የልጠበቀችው ገጠመኝ ፈተናት። ራሷን ጠላች፣ ልጇን ጠላች፣ባሏ በሌለበት ሻንጣዋን ሸክፋ ለመፈርጠጥ ተሰናዳች። ኋላሳ..? በመወዳ መዝናኛ የእንግዳ ሰዓት ከጀሚላ ጎጆ ዘልቀን ደማቅ ወግ አውግተናል። ሙሉ ታሪኳን  ከፕሮግራሙ እንድትከታተሉ ጋብዘናል።

#መወዳ_መዝናኛ

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በ1966 ከ300,000 ያላነሱ ሙስሊሞች የተሳተፉበት ታላቁ ትእይንተ ህዝብ!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/YzSznRwec_A 🔗

#ዓረፋ_180 #ዝክረ_ዓረፋ #ልዩ_የዒድ_መሰናዶ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ማስታወቅያ

ቁርኣንና የቁርኣን ሰዎች ከፍ የሚሉበት ተወዳጁ ኑን የቁርኣን መድረክ 1⃣2⃣ኛ ዙር መድረኩን «የሢሳይ መንገድ» በሚል ርዕስ 📆 እሁድ ሰኔ 15 ቀን 2017 በሚሊነየም አዳራሽ በታላቅ ድምቀት ያኪያሂዳል።

እንደወትሮው ሁሉ ታላላቅ መሻይኽ፣ ዱዓት፣ የቁርኣን ቤተሰቦችና የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ የሚከናወነው መድረካችን ላይ 🎓 በኢብኑ ከሲር የቁርኣን ሒፍዝ ማዕከል ቂርኣታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎች በድምቀት ይመረቁበታል።

አዘጋጅ:
ኑን የቁርኣን ጥናትና ምርምር ማዕከል ከ3ኢ ኤቨንትስ ጋር በመተባበር

📺 የሚዲያ አጋር:
ሚንበር ቲቪ

🧧 የመግቢያ ዋጋ፡‐
መደበኛ: 300 ብር
ቪአይፒ: 1000 ብር

🏛 የመግቢያ ቲኬቶቹን
1000684199367 CBE
731631Hijra Bank

የሚያገኟቸው ሲሆን፤ የቆረጡበትን ደረሰኝ ወይም ስክሪን ሾቱን በመያዝ መግባት ይችላሉ!

ኑን የቁርኣን መድረክ
ልቅና በቁርኣን!
2025/07/08 09:08:34
Back to Top
HTML Embed Code: