Telegram Web Link
#ቢልኮር_ፖድካስት
#Bilcor_Podcast
#የለውጥ_እርከኖች

ዛሬ ምሽት 03:00 በሚንበር ቲቪ!

ዕለተ ረቡዕ ሰኔ 4 -2017 | ዙል ሒጃ 15 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍119
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) የአባትነት ተምሳሌት!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/RXaClT6pRSA 🔗

#ለጎጆዬ #ቤተሰብ_ተኮር_ፕሮግራም
#ተርቢያ #የልጆች_አስተዳደግ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
20👍11
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዘምዘም ውሃ እንዴት ተፈጠረ?

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/49GQ05ZFEM4 🔗

#የነብያት_ታሪክ #ኡስታዝ_ሰዒድ_ሙሐመድ
#ነቢዩላህ_ኢስማዒል #ሀጀር #ዘምዘም

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍73🥰2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አረፋ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ መቼ ተከበረ?

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/YzSznRwec_A 🔗

#ዓረፋ_180 #ዝክረ_ዓረፋ #ልዩ_የዒድ_መሰናዶ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍92🙏1
ALERT፡ በኢትዮጵያ ለ102 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ 18 ሰዎች በዝንጀሮ ፈንጣጣ (ኤምፖክስ)መያዛቸው መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል

ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tg-me.com/minberkheber/1204
10😢3👏1💔1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#ቲጃራ_ፖድካስት
ዘውትር ቅዳሜ ምሽት ከ02:00 ጀምሮ ይጠብቁን! 

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
6
የተወዳጁን መልዕክተኛ (ﷺ) ዜና መዋዕል (ሲራ) በወጉ ሰንደው እንደያዙ ከሚነገርላቸው ድርሳናት መካከል አንዱ የሆነውንና፤ ከሁሉም ሙስሊም ቤት የመፅሐፍት መደርደሪያ ላይ ጨርሶ መጥፋት እንደሌለበት የሚነገርለትን "ረሒቀል መኽቱም" ውብ መፅሐፍ ዋቢ አድርጎ የተወዳጁን ነቢይ (ﷺ) ሁለንተናዊ የሕይወት እንቅስቃሴ ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ በግሩም ሁኔታ እያስቃኘን ይቆያል፡፡ ምሽት ከ12:30 ጀምሮ ይጠብቁን!

#ሚንበሩል_ዒልም
#ሲራ
#ረሒቀል_መኽቱም
#ክፍል_22
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ

ዕለተ ሐሙስ ሰኔ 5 - 2017 | ዙል ሒጃ 16 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
10
#ቲጃራ_ፖድካስት
#Tijara_Podcast

ዘወትር ቅዳሜ ምሽት ከ02:00 ጀምሮ ይጠብቁን! 

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
14
የዓለምና የኢስላምን ታሪክ በጥልቀት ተመራምረዋል። ቁርኣን ተንትነዋል። በእውቀት ፍኖት ተመላልሰዋል። ኢማም አጠ ጠበሪን እናነሳለን ዛሬ ምሽት 01:45 በሚኝበር ቲቪ ይጠብቁን!

#እነሆ_ኸበር
#የታሪክ_ባለሟል

ዕለተ ሐሙስ ሰኔ 5 - 2017 | ዙል ሒጃ 16 - 1446

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
15
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እስልምና በአለም ላይ በከፍተኛ ደረጃ እየተስፋፋ ነው!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/iPzVHY3UAhY 🔗

#ሚንበር_ኸበር #ኢስላም #Islam #religion

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
10🙏9
#ኸሚስ_ምሽት
ዛሬ ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ!

ዕለተ ሐሙስ ሰኔ 5 - 2017 | ዙል ሒጃ 16 - 1446

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
30👍5🥰5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“አሳዳጊ ከሆንክ እኚህ ነገሮች አይረብሹህም!”

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/RXaClT6pRSA 🔗

#ለጎጆዬ #ቤተሰብ_ተኮር_ፕሮግራም
#ተርቢያ #የልጆች_አስተዳደግ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
10👍5
#ቲጃራ_ፖድካስት
#Tijara_Podcast

ዘወትር ቅዳሜ ምሽት ከ02:00 ጀምሮ ይጠብቁን! 

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
10
በዛሬ የመኣል ቁርኣን ፕሮግራማችን መስጠት ምንድነው? ቁርኣንስ ምንድነው ስጡ የሚለን? ስለ መስጠት ቁርኣን ምን ይላላል መስጠትን የሚያበላሹ ነገሮች ምን ምን ናቸው? በተጨማሪም ስለ ታላቁ ሸይኽ ሙስጠፋ እስማኤል የህይወት ታሪክ የምናስቃኛቹ ይሆናል። ምሽት ከ02:00 ጀምሮ ይጠብቁን!

#ለምንድነው_የምንሰጠው?
#ባንሰጥስ
#መኣል_ቁርኣን
#ከቁርኣን_ጋር

ዕለተ ዓርብ ሰኔ 6 - 2017 | ዙል ሒጃ 17 - 1446

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
6👍4😍2
ሚንበሩ ላይ ከፍ ብለው የሚሰየሙ ኢማሞች በሚያቀርቡት ጥልቅ መልዕክትና በሚያነሱት ለሕይወት የቀረበ አጀንዳ አማካኝነት፤ ራሳችንን ለማደስና ሣምንታዊ የሩሕ ሥንቅ ለመሸመት የሚያግዘን የጁሙዐ ኹጥባ፤ የሶላት ያህል ዋጋ ተሰጥቶት በተለየ ጥሞና የሚደመጥ የጁሙዐ መልክ ነው።

ጣቢያችን ሚንበር ቲቪም በሙጀመዕ አት ተቅዋ የሚቀርበውን ኹጥባ በየሣምንቱ በመቅረፅ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ እንደሚያስተላልፍ ይታወቃል። ወቅቱ ዙል-ሒጃ ነውና "ከሐጅ በኃላስ?" የሚል ወቅታዊ አጀንዳ የተነሳበትን ኹጥባ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ የምናቀርብላችሁ ይሆናል።

#የጁሙዓ_ኹጥባ
#ከሐጅ_በኃላስ?
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ

ዕለተ ዓርብ ሰኔ 6 - 2017 | ዙል ሒጃ 17 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
9
የተለያዩ ሸሪዓዊ ብይን የሚሹ ጥያቄዎች የሚነሱበትና የአራቱንም መዝሃቦች ምልከታ መሰረት በማድረግ ጥልቅ ትንታኔ የሚሰጥበት "የስኣሉነከ" ፕሮግራማችን፤ ከተመልካቾች ለሚላኩ ጥያቄዎች  ጠንካራ ማስረጃዎችን ዋቢ በማድረግ ምላሽ የምንሰጥበት ነው። የፕሮግራሙ ዋና አዘጋጅ የሆኑትና ጥያቄዎችን በግሩም ሁኔታ ተንትነው ምላሽ በመስጠት የሚታወቁት ሸይኽ አሕመድ አወሉ፤ ከወንድም አዩብ አደም ጋር የሚያደርጉትን የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ምሽት ከ03:00 ጀምሮ ይዘንላችሁ እንቀርባለን።

ያላችሁን ማናቸውም ዓይነት ጥያቄዎች በፅሁፍ 0948992121 ወይም በ9282 ላይ YS ን በማስቀደም ልታደርሱን ትችላላችሁ!!

#የስኣሉነከ
#ጥያቄ_አለኝ
#ተክቢራ...
#በተናጠል_ወይስ_በጋራ?

ዕለተ ዓርብ ሰኔ 6 - 2017 | ዙል ሒጃ 17  - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
10
የጁሙዓ ኹጥባ በኡስታዝ ያሲን ኑሩ በነጃሺ ኢንተርናሽናል መስጂድ (አፍሪካ ህብረት)

#የጁሙዓ_ኹጥባ
#ሥራ
#ነግድ
#ኡስታዝ_ያሲን_ኑሩ

ምሽት ከ04:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ!

ዕለተ ዓርብ ሰኔ 6 - 2017 | ዙል ሒጃ 17 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
21👍4
ማሌዥያ በ2025 የሙስሊሞች ተመራጭ መዳረሻ ሀገር ተብላ ተመረጠች

ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1209
18
2025/07/09 20:34:35
Back to Top
HTML Embed Code: