Telegram Web Link
በኑን የቁርኣን መድረክ 12 ለኢብን ከሲር  የቁርኣን እና ተርቢያ ማዕከል መስራች ኡስታዝ ሙሐመድ ዓብዱልቃድር በማዕከላቸው ሒፍዝ በማጠናቀቅ ፉርቃን የቁርኣን ሒፍዝና ተርቢያ ማዕከል ከፍተው ተማሪዎችን በማነፅ ላይ ከሚገኙ ተማሪዎች ላሳረፉት አሻራ ዕውቅና ተበርክቶላቸዋል።

#የሲሳይ_መንገድ
#ኑን_የቁርኣን_መድረክ
#ልቅና_በቁርኣን!
በማኅበረሰቡ ውስጥ የሚስተዋሉ ቁልፍ ችግሮችን በመፍታት፤ የሥራ ዕድሎችን ለመፍጠር የሚያስችሉ አዳዲስ ሃሳቦችን ይዘው የመጡ ተወዳዳሪዎችን ለማበረታታት ተወጥኖ፤ እሴትን ያከበረ የተሟላ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በሚሰጠው አቢሲንያ አሚን በኩል የተዘጋጀው ሁለተኛው ዙር አሚን አዋርድ የሥራ ፈጠራ ውድድር በስኬት መጠናቀቁ ይታወሳል።

የውድድሩ የሚዲያ አጋር የነበረው ሚንበር ቲቪ ዛሬ ምሽት ከ03:15 ጀምሮ ከፍተኛ ፉክክር ሲከናወንበት በቆየው ውድድር የአራተኛ ደረጃን በማግኘት የብር አራት መቶ ሺህ ተሸላሚ የሆነውን የፈጠራ ሥራ ባለሙያ ዮሐንስ ወልደኪዳን ያስተዋውቃችኋል!

#ሁለተኛው_ዙር
#አሚን_አዋርድ_የሥራ_ፈጠራ_ውድድር
#አቢሲንያ_አሚን_ከወለድ_ነፃ_የባንክ_አገልግሎት

ዕለተ እሁድ ሰኔ 15 -2017 | ዙል-ሒጃ 26 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ወንዶች በስነ ልቦና ጤና ችግር የመጠቃት እድላቸው የሰፋ ሆኗል በአለም ዙርያ። ለዚህ ዋነኛዎቹ ምክንያቶች ደግሞ በማህበረሰብ የሚደርስበት ጫና እንደሆነ ይነገራል። በያዝነው ወር የወንዶች የአዕምሮ ጤና ይታሰባል። ምሽት ከ03:00 ጀምሮ ይጠብቁን

#ወንድ_አይደለህ?
#እነሆ_ኸበር

ዕለተ እሁድ ሰኔ 15 -2017 | ዙል-ሒጃ 26 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“ሰው የምትሆነው ዲን ሲኖርህ ነው!”

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/6DA4f3dAxDw 🔗

#ለጎጆዬ #ቤተሰብ_ተኮር_ፕሮግራም
#ተርቢያ #የልጆች_አስተዳደግ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
🔴 ስለመጅሊስ ምርጫ ሂደትና አፈጻጸም በግልፅነት እንጠይቅ! 🟢

ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪ፤ የ2017ን የመጅሊስ ምርጫ በተመለከተ ከውድ ተመልካቾቹ የሚደርሱትን ምርጫውን የተመለከቱ ጥያቄዎች፣ ብዥታና ስጋቶች በማሰባሰብ፤ ጉዳዩ በቀጥታ ከሚመለከታቸው የምርጫ አስፈፃሚ ቦርድ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ለመወያየት የሚያስችል"ሒዋር" የተሰኘ መድረክ አመቻችቷል።

በመሆኑም ሰሞነኛውን የመጅሊስ ምርጫ አስመልክቶ በሂደቱና በአፈፃፀሙ ግልፅነትና ተአማኒነት ላይ ያለዎትን ማንኛውንም ጥያቄ
▪️ በኮመንት መስጫው ወይም
▫️ በ+251948992121 በአጭር መልዕክት መቀበያ ቁጥራችን በጽሑፍ 💬  አሊያም
▪️ በድምፅ 🎙 ቀድተው በቴሌግራም @minbertv1 እንዲያኖሩልን በአክብሮት እየጋበዝን፤ ድምፅዎን በማሰማት ለምርጫው ግልፅነትና ፍትሃዊነት የበኩልዎን አስተዋፅዖ እንዲያበረክቱ እናስታውሳለን❗️

#ሒዋር
#የመጅሊስ_ምርጫ_2017
#ግልፅነት
#ተጠያቂነት
#ሚንበር ቲቪ!
#ሁለንተናዊ ከፍታ!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ነጋዴዎች ይህንን ተጠንቀቁ!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/rXYGHaH_z80 🔗

#መወዳ_መዝናኛ #አንዲት_አንቀጽ
#ንግድ #የንግድ_ፍቃድ #ህግ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በኢራን ላይ የተፈጸመውን ጥቃት ለማስቆም እና እስራኤልን በወንጀል ተጠያቂ ለማድረግ ርምጃዎችን እንዲወስድ እስላማዊ ትብብር ድርጅት ጥሪ አቀረበ

ለዝርዝሩ፡-
https://www.tg-me.com/minberkheber/1249
ሪሳላ ፖድካስት በሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ተዘጋጅቶ ዘወትር ሰኞ ምሽት መልካም ስብዕና ያላቸውን እንግዶች በመጋበዝ የሕይወት ተሞክሮአቸውን ወደናንተ ተመልካቹ የሚደረስ መሰናዶ ነው

ባሳለፍነው ሳምንት እንግዳችን ከኢልሃም ሙራድ ጋር ካደረግነው ቆይታ በተለያዩ የዳዕዋ ስራዎቿ ትታወቃለች፤ ተወልዳ ያደገችው አዲስ አበባ ሲሆን አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን የተከታተላችው አባድር  ትምህርት ቤት ነው። የመጀመሪያ  ዲግሪዋን ሚድዋይ ፍሪ ከ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ወስዳለች ፤ የሁለተኛ ዲግሪ ዋን ደግሞ በቱርክ ሀገር በግሎባል ኸልዝ ተምራለች። ከእንግዳችን ጋር በክፍል ሁለት መሰናዶ ስለ አስተዳደጓ ፣ ትምህርት ቤት ቆይታዋ ፣ ዳዕዋ እንቅስቃሴዋ እንዲሁም የውጭ ሀገር ቆይታዋን አንስተን አስተማሪ እና አዝናኝ ቆይታ አርገናል። ምሽት ከ02:00 ጀምሮ ይጠብቁን!

#ሪሳላ_ፖድካስት
#Risala_Podcast
#ካልናፈቅኩት_የኔ_ቦታ_አይደለም
#ክፍል_2 #Part_2

ዕለተ ሰኞ ሰኔ 16 -2017 | ዙል-ሒጃ 27 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
2025/07/06 23:35:51
Back to Top
HTML Embed Code: